tgindex
ብስራት Sport ⚽

ብስራት Sport ⚽

Статистика

ለአዳዲ ስፖርታዊ መረጃዎች joine እና share ያድርጎ

Последний пост
19 июл. 2024 г.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
3 759
−6 за 3 дн.
Сутки
−2
−0,05%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
12,7 тыс
20 постов
Вовлечённость
337,6%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 19 июл. 2024 г.15,8 тыс1678

    https://t.me/pixelversexyzbot?start=5217565506 https://t.me/pixelversexyzbot?start=6591083686 ለሽልማት በጋራ እንታገል!  የእንኳን ደህና መጣችሁ ጉርሻ ይውሰዱ፡- 💸 2,000 ሳንቲም + 2X ማባዣ በመጀመሪያ 24 ሰአት 🔥 10,000 ሳንቲም + 3X ማባዣ ቴሌግራም ፕሪሚየም ካለ

  • 6 июл. 2024 г.16 тыс453

    ነፃ telegram ኮይን ዛሬውኑ ይጀምሩ  ሰው invite እያደረጉ ለማስጀመር 👇👇👇 https://t.me/major/start?startapp=868704510

  • 8 июн. 2024 г.15,3 тыс424

    https://t.me/dagu_info/888

  • 24 дек. 2023 г.21,3 тыс21

    без подписи

  • 24 дек. 2023 г.21,3 тыс19716

    ሊቨርፑል ከአርሰናል ጋር ነጥብ ተጋርተዋል ! በአስራ ስምንተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሊቨርፑል ከአርሰናል ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል። የአርሰናልን ግብ ጋብሬል ሲያስቆጥር ሞሀመድ ሳላህ የሊቨርፑልን የአቻነት ግብ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል። የሊቨርፑል የፊት መስመር ተጨዋች ሞሀመድ ሳላህ በውድድር ዘመኑ ያስቆጠራቸውን የሊግ ግቦች ወደ አስራ ሁለት ከፍ ማድረግ ችሏል። በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ስንተኛ ናቸው ? 1️⃣ኛ :- አርሰናል ( 4️⃣0️⃣ ነጥብ ) 2️⃣ኛ :- ሊቨርፑል ( 3️⃣9️⃣ ነጥብ ) ቀጣይ ጨዋታ ምን ይመስላል ? ማክሰኞ - በርንሌይ ከ ሊቨርፑል ሐሙስ - አርሰናል ከ ዌስትሀም ዩናይትድ @bsrat_sport

  • 4 дек. 2023 г.17,5 тыс3

    без подписи

  • 4 дек. 2023 г.17,6 тыс533

    ማንችስተር ሲቲ አቻ ተለያይቷል ! በአስራ አራተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንችስተር ሲቲ ከቶተንሀም ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3 ለ 3 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል። የማንችስተር ሲቲን ግቦች ጃክ ግሪሊሽ ፣ ፎደን እና ሰን በራሱ ግብ ላይ ሲያስቆጥሩ ለቶተንሀም ሰን ሁንግ ሚን ፣ ሎ ሴልሶ እና ኩሉሴቭስኪ ከመረብ አሳርፈዋል። የቶተንሀም የፊት መስመር ተጨዋች ሰን ሁንግ ሚን በውድድር ዘመኑ ዘጠነኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል። ጃክ ግሪሊሽ የውድድር አመቱ የመጀመሪያ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል። ማንችስተር ሲቲ ከ2017 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሶስት ተከታታይ የሊግ ጨዋታዎች ማሸነፍ ሳይችሉ ቀርተዋል። በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ስንተኛ ናቸው ? 3️⃣ኛ :- ማንችስተር ሲቲ ( 3️⃣0️⃣ ) 5️⃣ኛ :- ቶተንሀም ( 2️⃣7️⃣ ነጥብ ) ቀጣይ ጨዋታ ምን ይመስላል ? ማክሰኞ - ማንችስተር ሲቲ ከ አስቶን ቪላ ማክሰኞ - ቶተንሀም ከ ዌስትሀም ዩናይትድ @bsrat_sport

  • 3 дек. 2023 г.12,4 тыс

    без подписи

  • 3 дек. 2023 г.13,1 тыс29

    ሊቨርፑል እና ቼልሲ ድል አድርገዋል ! በአስራ አራተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሐ ግብር ቼልሲ ብራይተንን 3ለ2 እንዲሁም ሊቨርፑል ፉልሀምን 4 ለ 3 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል። የሊቨርፑልን የማሸነፊያ ግቦች አሌክሳንደር አርኖልድ ፣ ማክ አሊስተር ፣ ኢንዞ እና ሌኖ በራሱ ግብ ላይ ከመረብ ሲያሳርፉ ለፉልሀም ዊልሰን ፣ ቴቴ እና ሬድ አስቆጥረዋል። የቼልሲን የማሸነፊያ ግቦች ኢንዞ ፈርናንዴዝ (2x) እና ሌቪ ኮልዊል ከመረብ ማሳረፍ ሲችሉ ለብራይተን ፔድሮ እና ቡናኖቴ አስቆጥረዋል። በሌሎች ጨዋታዎች በርንማውዝ ከአስቶን ቪላ ጋር 2 ለ 2 እንዲሁም ዌስትሀም ዩናይትድ ከክሪስታል ፓላስ ጋር 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል። በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ስንተኛ ናቸው ? 2️⃣ኛ :- ሊቨርፑል ( 3️⃣1️⃣ ነጥብ ) 8️⃣ኛ :- ብራይተን ( 2️⃣2️⃣ ነጥብ ) 1️⃣0️⃣ኛ :- ቼልሲ ( 1️⃣9️⃣ ነጥብ ) ቀጣይ ጨዋታ ምን ይመስላል ? ዕሮብ - ሼፍልድ ዩናይትድ ከ ሊቨርፑል ዕሮብ - ማንችስተር ዩናይትድ ከ ቼልሲ ዕሮብ ብራይተን ከ ብሬንትፎርድ @bsrat_sport

  • без подписи

  • 11 нояб. 2023 г.12,6 тыс526

    ማንችስተር ዩናይትድ እና አርሰናል ድል አድርገዋል ! በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ አስራ ሁለተኛ ሳምንት መርሐግብር አርሰናል በርንሌይን 3 ለ 1 እንዲሁም ማንችስተር ዩናይትድ ሉተን ታውንን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል። የአርሰናልን የማሸነፊያ ግቦች ሊያንድሮ ትሮሳርድ ፣ ዊሊያም ሳሊባ እና ዚንቼንኮ ከመረብ ሲያሳርፉ ለበርንሌይ ብራውንሂል አስቆጥሯል። የማንችስተር ዩናይትድን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ቪክቶር ሊንድሎፍ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል። የመድፈኞቹ የመስመር ተጨዋች አሌክሳንደር ዚንቼንኮ ሁለተኛ የፕርሚየር ሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል። ማንችስተር ዩናይትድ ካለፉት አምስት የፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች አራቱን በአሸናፊነት መወጣት ችሏል በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ስንተኛ ናቸው ? 2️⃣ኛ :- አርሰናል ( 2️⃣7️⃣ ነጥብ ) 6️⃣ኛ :- ማንችስተር ዩናይትድ ( 2️⃣1️⃣ ነጥብ ) የቀጣይ ሳምንት ጨዋታዎች ምን ይመስላል ? ቅዳሜ - ብሬንትፎርድ ከ አርሰናል ዕሁድ - ኤቨርተን ከ ማንችስተር ዩናይትድ - ቀጣይ ጨዋታዎች ከአንድ ሳምንት እረፍት በኋላ ይደረጋሉ። @bsrat_sport

  • ማንችስተር ዩናይትድ ሽንፈት አስተናግዷል ! ማንችስተር ዩናይትድ ከኮፐንሀገን ጋር ያደረገውን የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ አራተኛ ጨዋታ 4 ለ 3 በሆነ ውጤት ተሸንፏል። ማንችስተር ዩናይትድን ከሽንፈት ያልታደጉ ግቦች ራስሙስ ሆይሉንድ ( 2x ) እና ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል ። ራስሙስ ሆይሉንድ በመጀመሪያ አራት የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች አምስት ግቦችን በማስቆጠር በማንችስተር ዩናይትድ ታሪክ የመጀመሪያው ተጨዋች መሆን ችሏል። ማንችስተር ዩናይትድ ከአራት የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ሶስቱን በሽንፈት አጠናቋል። የክለቦች የምድብ ደረጃ ምን ይመስላል ? 1️⃣ኛ. ባየር ሙኒክ ( 1️⃣2️⃣ ነጥብ ) 2️⃣ኛ. ኮፐንሀገን ( 4️⃣ ነጥብ ) 3️⃣ኛ. ጋላታሳራይ ( 4️⃣ ነጥብ ) 4️⃣ኛ. ማንችስተር ዩናይትድ ( 3️⃣ ነጥብ ) @bsrat_sport

  • без подписи

  • без подписи

  • 7 нояб. 2023 г.11,2 тыс252

    ማንችስተር ሲቲ ጥሎ ማለፉን ተቀላቅሏል ! በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ አራተኛ ጨዋታ ማንችስተር ሲቲ ከያንግ ቦይስ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 3 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ኤርሊንግ ሀላንድ 2x እና ፊል ፎደን ከመረብ አሳርፈዋል። የጣልያኑ ክለብ ኤሲ ሚላን ከፒኤስጂ ጋር ያደረገውን ጨዋታ በራፋኤል ሊያኦ እና ኦሊቪዬ ጅሩ ግቦች 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ኤርሊንግ ሀላንድ በሰላሳ አራት ጨዋታዎች ሰላሳ ዘጠኝ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል። ኤሲ ሚላን በጨዋታ የውድድር ዘመኑን የመጀመሪያ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግብ ማስቆጠር ችሏል። ማንችስተር ሲቲ እና ሌፕዚግ ከምድብ ሰባት ከወዲሁ ጥሎ ማለፉን መቀላቀል የቻሉ ክለቦች ናቸዉ። በሌላ ጨዋታ አትሌቲኮ ማድሪድ ሴልቲክን በአንቷን ግሪዝማን ( 2x ) ፣ ሞራታ ( 2x ) ፣ ሊኖ እና ኒጉዌዝ ግቦች 6 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል። የምድብ ደረጃቸው ምን ይመስላል ? ምድብ ስድስት 2️⃣. ፒኤሴጂ:- 6️⃣ 3️⃣. ኤሲ ሚላን :- 5️⃣ ምድብ ሰባት 1️⃣. ማንችስተር ሲቲ :- 1️⃣2️⃣ 2️⃣. ሌፕዚግ :- 9️⃣ @bsrat_sport

  • без подписи

  • #UCL የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ከሻክታር ዶኔስክ ጋር ያደረገውን የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ አራተኛ ጨዋታ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል። የጀርመኑ ክለብ ቦርስያ ዶርትመንድ በበኩሉ ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር ያደረጉትን የሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል። የቦርስያ ዶርትመንድን የማሸነፊያ ግቦች ፉልክረግ እና ብራንድት ከመረብ ሲያሳርፉ የሻካታርን ግብ ሲካን አስቆጥሯል። ሽንፈት የገጠመው ባርሴሎና በዘጠኝ ነጥቦች ምድቡን ሲመራ ሻክታር ዶኔስክ በበኩሉ በስድስት ነጥብ ሶስተኛ ደረጃን ይዟል። በሌላኛው ምድብ ዶርትመንድ በሰባት ነጥቦች ምድቡን መምራት ሲጀምር ኒውካስል ዩናይትድ በአራት ነጥብ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። @bsrat_sport

  • ባርሴሎና ወሳኝ ድል አሳክቷል ! በስፔን ላሊጋ የ 2023/24 የውድድር አመት የአስራ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ከሪያል ሶሴዳድ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የባርሴናን ብቸኛ የማሸነፊያ ግቦ ሮናልድ አራውሆ በጨዋታው መጠናቀቂያ ደቂቃዎች ላይ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል። በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ስንተኛ ናቸው ? 3️⃣ኛ :- ባርሴሎና ( 2️⃣7️⃣ ነጥብ ) 6️⃣ኛ :- ሪያል ሶሴዳድ ( 1️⃣9️⃣ ነጥብ ) ቀጣይ ጨዋታ ምን ይመስላል ? ዕሁድ - ባርሴሎና ከ ዲፖርቲቮ አላቬስ ቅዳሜ - አልሜሪያ ከ ሪያል ሶሴዳድ @bsrat_sport

  • መድፈኞቹ ሽንፈት አስተናግደዋል ! በአስራ አንደኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሐግብር አርሰናል ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል። የኒውካስል ዩናይትድን የማሸነፊያ ግብ አንቶኒ ጎርደን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል። በአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የሚመራው የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል በሊጉ የመጀመሪያ ሽንፈቱን አስተናግዷል። በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ስንተኛ ናቸው ? 3️⃣ኛ :- አርሰናል ( 2️⃣4️⃣ ነጥብ ) 6️⃣ኛ :- ኒውካስል ዩናይትድ ( 2️⃣0️⃣ ነጥብ ) ቀጣይ ጨዋታ ምን ይመስላል ? ቅዳሜ - በርንማውዝ ከ ኒውካስል ዩናይትድ ቅዳሜ - አርሰናል ከ በርንሌይ @bsrat_sport

  • ሲቲ የሊጉን መሪነት መረከብ ችሏል ! በአስራ አንደኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሐግብር ማንችስተር ሲቲ ከበርንማውዝ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 6ለ1 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች በርናርዶ ሲልቫ ( 2x ) ፣ ጄርሚ ዶኩ ፣ ፊል ፎደን ፣ አኬ እና አካንጂ ሲያስቆጥሩ የበርንማውዝን ብቸኛ ግብ ሲኒስቴራ አስቆጥሯል። ቤልጂየማዊው ተጨዋች ጄርሚ ዶኩ በጨዋታው አንድ ግብ አስቆጥሮ አራት ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ ማቀበል ችሏል። በሌሎች ጨዋታዎች ኤቨርተን ከ ብራይተንን 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ሲያጠናቅቁ ብሬንትፎርድ ዌስትሀም ዩናይትድን 3 ለ 2 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል። በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ስንተኛ ናቸው ? 1️⃣ኛ :- ማንችስተር ሲቲ ( 2️⃣7️⃣ ነጥብ ) 1️⃣7️⃣ኛ :- በርንማውዝ ( 6️⃣ ነጥብ ) ቀጣይ ጨዋታ ምን ይመስላል ? ዕሁድ - ቼልሲ ከ ማንችስተር ሲቲ ቅዳሜ - በርንማውዝ ከ ኒውካስል @bsrat_sport