tgindex
Central Ethiopia Regional Health Bureau

Central Ethiopia Regional Health Bureau

Статистика

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ 🔵 https://m.facebook.com/centralethiopiarhb 📞 📩

Последний пост
15 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 430
0 за 4 дн.
Сутки
+1
+0,02%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 470
20 постов
Вовлечённость
33,2%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 15 июл.1 04724

    https://youtu.be/JehZn0TLL0k?si=xpzaKw6d1dYq9ZVD

  • በወቅታዊ እና በመደበኛ የክልሉ ጤና ጉዳዮች ላይ ክቡር የቢሮ ኃላፊ ከታዋቂው ፣ አነጋጋሪ እና  ደፋር  ከሆነው  ከስሜነህ ባይፈርስ ጋር በባይፈርስ ሚዲያ ጋር ያደረጉት ጠንከር ያለ የምርመራ ቃለ መጠይቅ  ነው ፡፡ እንድታደምጡት ተጋብዛቹሃል ፡፡

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 27 июн.1 5872

    без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 27 июн.1 1492

    без подписи

  • 27 июн.1 1631

    በጤናው ዘርፍ ውጤት ለማምጣት አቅሙ የተገነባ የጤና አመራር መፍጠር ወሳኝ ነው አቶ ሳሙኤል ዳርጌ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የመካከለኛው ዘርፍ የጤና አመራሮች እና ሞዴል የጤናው ዘርፍ መሪዎች ስልጠና መስጠት ተጀመረ ፡፡ በስልጠናው ማስጀመሪያ መድረክ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ እንደገለጹት በክልሉ የጤና ሽፋንን ለማሳደግ ባለድርሻ አካላትን በማስተባበር በተሰራው ስራ ለውጥ መምጣቱን ገለጸው ይህን በጤናው ዘርፍ አገልግሎት ጥራት ለመድገም የአመራር ሚና ከፍተኛ መሆኑን ጠቅሰዋል ፡፡ በክልሉ የጤናው ዘርፍ ለማሻሻል ከተለዩ ተግዳሮቶች ውስጥ የጤናው ዘርፍ አመራር አቅም አለመገንባት አንዱ መሆኑን የጠቀሱት ኃላፊው ይህንን ችግር ለመፍታት የሚያስችሉ ስራዎች በክልል ደረጃ ታቅዶ እየተሰራ ነው ብለዋል ፡፡ የክልሉ ጤና ቢሮ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የተዘጋጀው የመጀመሪያ ዙር የጤናው ዘርፍ አመራር ስልጠና በዘርፉ ያለውን ተግዳሮት ለመፍታት ተጨማሪ አቅም እንደሚፈጥር ገልጸው ጤና ሚኒስቴር ላደረገው ድጋፍ አመስግነዋል ፡፡ ስልጠናው መሪን የማዘጋጀት አቅም የሚፈጥር መሆኑን የጠቆሙት ኃላፊው ለለውጥ የሚረዳ የቡድን አመራር ፣ የጤና ተቋማት አሳታፊ ፣ አካታች እና ብዝሃ የሆነ የጤና አመራር ስርዓት የፈጠርባቸው ፣ የትብብር እና አጋርነት የሚጠናከርባቸው ፣ ዲጂታላይዜሽንን ጨምሮ ተለዋዋጭ የሆነውን የጤና ዘርፍ ስርዓት የተረዳ መሪ ለመፍጠር አቅም የሚፈጥር ስልጠና እንደሚሆን ጠቁመዋል ፡፡ የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ እና የህክምና አገልግሎቶች ዘርፍ ኃላፊ አቶ ሀብቴ ገብረ ሚካኤል በበኩላቸው የጤናው ዘርፍ አመራር ስልጠናው በጤና ተቋማት የአገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻል እንደሚያግዝ ገልጸዋል በሆስፒታሎች ፣ በጤና ጣቢያዎች የሚመጡ ተጋልጋዮችን እርካታ በመጨመር ህመም እና ሞት ለመቀነስ አቅም ይፈጥራል ብለዋል ፡፡ በስልጠናው የዞን ህክምና አገልግሎት አስተባባሪዎች ፣ የሆስፒታል እና የጤና ጣቢያ ስራ አስኪያጆች ፣ የጥራት አስተባባሪዎች ተሳታፊ ናቸው፡፡

  • без подписи