tgindex
🗣ወንጌል ለአለም ሁሉ

🗣ወንጌል ለአለም ሁሉ

Статистика

ዮሐንስ1፥5 ብርሀንም በጨለማ ይበራል፥ጨለማም አላሸነፈውም ይህ channel እግ/ርን የምናመልክበት አብረን ተያይዘን ተደጋግፈን ይህን ዘመን የምናልፍበት ወንጌልን ላልሰሙት የምስራጅ የምናበስርበት channel ነው። ሀሳብ/አሰተያየት; @Gospel_Worldbot ዝማሬዎች በየቀኑ ማግኘት ከፈለጉ👇👇 @Enamelkw_tube

Последний пост
14 мар.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
6 976
−5 за 4 дн.
Сутки
−2
−0,03%
Неделя
—
 
Месяц
—
 
Просмотров на пост
6 310
20 постов
Вовлечённость
90,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всогО 20
УпОПинаниК
0
канаНОв
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
—
1/48двое суток
—
1/72трое суток
—

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 мар.1 816355

    የሳኦል ጥፋቱ🧑‍🦯 ሳኦል ከዘሩ ትንሽ ከሆነው ከቢንያም ነገድ የሆነ አህያ ሊፈልግ ወጥቶ አንተ የእስራኤል የመጀመርያ ንጉስ ነህ የተባለለት እግዛብሄር ልቡን አይቶ ለሱ የቀና ለህዝቡ ስለሚጠቅም ንግስና የሰጠው ግን ሳኦል ልቡን ከእግዜር አንስቶ በቅራቅንቦ ላይ አረገ አጥፋ ሲባል እንቢ ማለት ጀመረ ሁሉንም ነገር አጥፋ ሲለው ለአንተ ይሁኑልኝ የሰቡ ናቸው ልሰዋልህ አለ ለካ ሳኦል ልቡን ከሰማይ አንስቶ ወደምድር መመልከት ጀምሮዋል እግዜርም እንደ ልቡ ወደ ሆነው ወደ ዳዊት ፊቱን አዞረ እኛም ልባች በጌታ ዘንድ ይሁን

  • 10 мар.1 811142

    🥠 መና 🥠 ከሰማይ የወረደ እንጀራ እሱም ክርስቶስ ነው ዩሐ 6 ÷ 31 ይበሉ ዘንድ ከሰማይ እንጀራ ሰጣቸው ተብሎ እንደ ተጻፈ አባቶቻችን በምድረ በዳ መና በሉ፡ አሉት። አይሁድ እንጀራ ለመብላት ተከተሉት እውነተኛ እንጀራ እኔ ነኝ ሲላቸው እኔን ብሉኝ ሲላቸው ሊቀበሉት አልቻሉም እኛ ግን ከሰማይ ለኛ እንደ ወረደልን አምነናል ከሰማይ የወረደልን መና እየሱስ ነው SHARE 💯SHARE 💯SHARE💯    💠💠 JOIN US 💠💠 💠@christ_mossion💠 💠@christ_mossion💠 💠@christ_mossion💠

  • 😇እግዛብሄርን መጠበቅ ይሁንልን😇

  • 6 мар.2 1542320

    ✍️ ባልወድሽ ነው ወይ ** በቃ አይወደኝም ፣ ትያለሽሳ በቃ ጠልቶኛል ፣ ትያለሽሳ እስኪ መልሺ ፣ በይ ልጠይቅሽ በሀዘን ሳይሆን ፣ በመውደዴ አልቅሽ በይማ አንቺዬ...... ባልወድሽ ነው ወይ ፣ ክብሬን መጣሌ ባልወድሽ ነው ወይ ፣ መመሳቀሌ ባልወድሽ ነው ወይ ፣ ችንካር የበሳኝ ባልወድሽ ነው ወይ ፣ ስቃይ ያስገሳኝ ባልወድሽ ነው ወይ ፣ መንገላታቴ ባልወድሽ ነው ወይ ፣ ዝም ማለቴ ባልወድሽ ነው ወይ ፣ ይማርሽ ያልኩት ባልወድሽ ነው ወይ ፣ ግፍ የታገስኩት ባልወድሽ ነው ወይ ፣ ውርደት መጥገቤ ባልወድሽ ነው ወይ ፣ ፍቅር ማንገቤ ባልወድሽ ነው ወይ ፣ ጥም ያነደደኝ ባልወድሽ ነው ወይ ፣ አባቴ ያረደኝ ባልወድሽ ነው ወይ ፣ ልሙት ማለቴ ባልወድሽ ነው ወይ ፣ መቁሰል መድማቴ ባልወድሽ ነው ወይ ፣ ሲዖል መውረዴ ባልወድሽ ነው ወይ ፣ ግርዶሽ መቅደዴ ባልወድሽ ነው ወይ ፣ ሞትን መርታቴ ባልወድሽ ነው ወይ ፣ ድሉን መስጠቴ እስኪ መልሺ ፣ ልጠይቅሽ ቆይ ሁሉን መሆኔ ፣ ላንቺ አይደለም ወይ በቃ አይወደኝም ፣ ትያለሽ ምነው በቃ ጠልቶኛል ፣ ትያለሽ ምነው እንዲያ መሆኔ ፣ ባልወድሽን ነው በይ ራስሺን ፣ ጠይቂ ራስሽ እንድትመለሽ ፣ በገዛ መልስሽ በስስት አይኖች ፣ በማይዝሉ እጆች እንደ ውድ ሚስት ፣ ልክ እንደ ልጆች ዕቅፍፍፍፍፍ ያረገሽ ፣ ያቀማጠለሽ ሞትሽን ወስዶ ፣ በሞቱ ያዳነሽ አለሽ ወይ ሌላ ፣ እንዲህ 'ወዳጅ ሰው የሞተ ላንቺ ፣ በተደገሰው የሷን ሞት ልሙት ፣ ብሎ ያለልሽ ነፍሱ ላይ ቆርጦ ፣ የጨከነልሽ እና አይወድኝም ፣ ማለትሽ ምነው እኔ 'ምወደው ፣ አንቺን ብቻ ነው ስሚ ይልቅስ አድምጭኝማ ፣ ልንገርሽ ውዴ በአንቺነትሽ ፣ በሥራሽ ሳይሆን በ'ኔነቴ ነው ፣ አንቺን መውደዴ ይሄው ለዚህ ነው በቃ አይወደኝም ፣ እያልሽኝ እንኳን አንደምወድሽ ፣ መንገር 'ማይደክመኝ ባንቺ ተክዬ ፣ የፍቅሬን ድንኳን!! እወድሻለሁ❤❤❤❤❤ ገጣሚ #✍ሄኖክ_አሸብር✍

  • 20 янв.2 246205

    . ✞#የማለዳ_ጥቅስ✞ (መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 124) ---------- 1፤ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን እስራኤል እንዲህ ይበል። 2፤ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ሰዎች በእኛ ላይ በተነሡ ጊዜ፥ 3፤ ቍጣቸውን በላያችን በነደደ ጊዜ፥ በዚያን ጊዜ ሕያዋን ሳለን በዋጡን ነበር፤ 4፤ በዚያን ጊዜ ውኃ ባሰጠመን ነበር፥ በነፍሳችንም ላይ ፈሳሽ ባለፈ ነበር፤ 5፤ በዚያን ጊዜ የጐርፍ ውኃ በነፍሳችን ላይ ባለፈ ነበር። 6፤ ለጥርሳቸው ንክሻ ያላደረገን እግዚአብሔር ይባረክ። 7፤ ነፍሳችን እንደ ወፍ ከአዳኞች ወጥመድ አመለጠች። ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን። 8፤ ረድኤታችን ሰማይንና ምድርን በሠራ በእግዚአብሔር ስም ነው።        #ሰናይ_ቀን SHARE 💯SHARE 💯SHARE💯    💠💠 JOIN US 💠💠 💠@christ_mossion💠 💠@christ_mossion💠 💠@christ_mossion💠

  • 📚ራስን ማሸነፍ መኖር ስትጀምር ትልቁን እውነት መጋፈጥ ትጀምራለህ። ራስን ማሸነፍ የምናባዊ ሾል ውጤት ነው። እራስህን የማሸነፍ ጎዳናን የምትጀምረው ግዑዝ ከሆነው የሚታይ አለም ወጠህ የሀሳብ ፍልሚያ ወደሆነው ሜዳ ውስጥ ገብተህ ነው። ራስን ማሸነፍ የአስተሳሰብ ለውጥ ነው። ይህ የፍልሚያ ሜዳ መጉዳትና መጎዳት፤ ማሸነፍና መሸነፍ እንዲሁም መውደቅና መነሳት ያለበት ሚዛናዊ ስፍራ ነው። አድሎ ከእውነተኛ ማንነት ያፋታሃልና በዚህ ሜዳ አድሎ አትጠብቅ። ራስህን ለማሸነፍ የምትጀምረው ግጥሚያ ራስህን ወደ መሆን የታላቅነት ስፍራ ያወጣሃል! ራስህን መሆን ማለት አምላክ በራሱ አምሳል የፈጠረውን ንፁህ ማነነት ያለው ሰዎች አንዲሆን የሚፈልጉትን ሳይሆን አምላኩ አንዲሆን የሚፈልገውን ለመሆን የሚጥርና የተስተካከለ ስብዕና ያለውን ፍጥረታዊ ሰው መሆን ማለት ነው። ➲ራስህን እንዳትሆን ካንተ ጋር የሚፋለሙት ቂም፤ ጥላቻ፤ ከባድና የማይረሱ የሚመስሉ የህይወት አስከፊ ገፅታዎችና ቁስሎች ናቸው። ከነዚህ ሁሉ ጋር ታግሎ ለማሸነፍ የየእለት ልምምድ ይቅር ባይነትና አፍቃሪ ማንነት መሆን አለባቸው። ➲ራስህን ከመሆን ማንነት ምንም ነገር አያሰቆምህም ምክንያቱም ራስህን መሆን የተፈጠርክበት እውነት ነውና። ራስህን ሳትሆን ራስህን ለማሸነፍ መሞከር ደመናን ለመያዝ መድከም ነው። ራስን በመሆን ማንነት ውስጥ ራስን የማሸነፍ ድል ይገኛል። Share👇👇👇👇👇 @christ_mossion @christ_mossion @christ_mossion

  • ወሳኝ የሆኑ የሶቅራጠስ 3ቱ ጥያቄዎች! ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ➜አንድ ሰው ወደ ሶቅራጠስ ሄዶ እንዲህ አለው፡፡ ‹‹ሶቅራጠስ ወዳጄ፣ እገሌ ስለተባለው ወዳጅህ የሰማሁት ደስ አይልም›› አለው፡፡ ሶቅራጦስ ግን ዝም አለ፡፡ ➠ሠውየውም እንደገና፡- ‹‹ይገርማል ከእርሱ አይጠበቅም፤ በጣም ገርሞኛል›› አለ፡፡ ሶቅራጦስም ይህ ሰው እንደማይለቀው ስለተረዳ አንድ መደራደሪያ አቀረበለት፡፡ ‹‹ስለ ወዳጄ ልትነግረኝ የፈለግከውን ልሠማው የምችለው ሶስት ጥያቄዎች አሉኝ፤ እነርሱን ስትመልስልኝ ብቻ ነው›› አለው፡፡ ሠውየውም ተስማማ፡፡ ‹‹የመጀመሪያው ጥያቄዬ የእውነት ጥያቄ ነው፡፡ ስለወዳጄ የሠማኸው መቶ በመቶ እውነት ነው ወይ?›› አለው፡፡ ሠውየውም፡- ‹‹መቶ በመቶ እንኳን እርግጠኛ መሆን አልችልም›› አለው፡፡ ➾ሶቅራሶቅራጦስም‹‹ልትነግረኝ የፈለግከው እርግጠኛ ያልሆነ ነገር ነው ማለት ነው፡፡ እሺ ሁለተኛው ጥያቄዬ የመልካምነት ነው፡፡ የምትነግረኝ መልካም ነገር ነው ወይ?›› አለው፡፡ ሠውየውም፡- ‹‹እርሱማ መልካም አይደለም›› አለው፡፡ ➾ሶቅራጦስም፡- ‹‹እውነትነቱ ያልተረጋገጠና መልካም ያልሆነ ነገር ልትነግረኝ ፈልገሃል፡፡ እሺ ሶስተኛውና የመጨረሻው ጥያቄዬን ልጠይቅህ?›› አለው፡፡ ➠ሠውየውም፡- ‹‹እሺ›› አለ፡፡ ➾ሶቅራጦስም፡- ‹‹የምትነግረኝ ነገር ለእኔ የሚጠቅመኝ ነገር አለው ወይ?›› አለው፡፡ ➠ሰውየውም፡- ‹‹የለም›› ብሎ መለሠ፡፡ ሶቅራጦስም በመጨረሻ፡- ‹‹እውነትነቱ ያልተረጋገጠ፤ መልካም ያልሆነ፤ ለእኔ የማይጠቅም ነገር አልሠማም›› አለው ይባላል፡፡ ✍ስንቶቻችን ነን ሰው የሚነግረን ነገር እውነት፣ መልካምና ጠቃሚ መሆኑን አጣርተን የምንሰማው? ስንቶቻችን ነን ለሰው ቁምነገር ብለን ልንናገር ስንል ከሶስቱ አንዱን ማሟላቱን የምናረጋገጠው? አሁን እኮ ሰው ዝም ብሎ የተነገረውን ስለሚሰማ በቀላሉ እንደ እንስሳ የሚነዳ ሆኗል፡፡ ✍በየሶሻል ሚዲያው ላይ ፖስት የሚደረጉት ብዙዎቹ መረጃዎች እውነት ያልሆኑ፣ መልካምነት የሌላቸው እና ለእኛ ምንም ጥቅም የማይሰጡ ናቸው፡፡ ✍በተቃራኒው የውሸት መረጃዎች ሆነው ስንቱን ያጭበረበሩ፣ ሰይጣናዊ ርምጃ ለመውሰድ የሚገፋፉ ሆነው ሳለ ያለማቅማማት እንሰማቸዋለን፡፡ አሁን አሁን እውነት ከሚናገሩት ሰዎች በላይ በመርዝ የተለወሰ ውሸት የሚናገሩ ሰዎች የተሻለ ብዙ #ተከታይ አላቸው፡፡ መልካም መልካሙን ከሚሰብኩ ሰዎች ይልቅ የጥፋት ሰባኪዎች ብዙ ደጋፊ አላቸው፡፡ ፍለጠው/ቁረጠው ባዮች ናቸው የጀገኑት፡፡ እነሱን ማስቆም አይቻል ይሆናል፤ ነገር ግን እነሱን አለመስማት/አለመከተል ቀላል ነው፡፡ እነዚህን የሶቅራጠስ 3ቱ ጥያቄዎችን እንደ ወንፊት ተጠቅመን ማጣራት ብቻ በቂ ነው፡፡ 💠💠 JOIN US 💠💠 @christ_mossion @christ_mossion @christ_mossion

  • .    🚨በፍቅሩ የምትነኩበት ፀሎት😭             ━━━━━⊱✿⊰━━━ 💫በመንፈስ ሆናችሁ ይህን ፀሎት አብራችሁኝ ፀልዩ መንፈስ ቅዱስ የክርስቶስን ፍቅር በልባችሁ ያፈሰዋል!🔥🔥🔥 🔸መልካሙ ሙሉጌታ .........……▪️•°○.................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇      ✨ @christ_mossion ✨  ✨ @christ_mossion ✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯

  • 🚨በዚህ ፀሎት ምሽታችሁን ባርኩ🔥🔥👇

  • 3 мая 2025 Đł.10,6 тыс171

    Voice message

  • Voice message

  • 🚨ስሙት በጣም አስቸኳይ ነው! 💫መልካሙ ሙሉጌታ! 👉 @melke1211_bot @christ_mossion @christ_mossion

  • 10 янв. 2025 Đł.15,5 тыс2938

    (የማቴዎስ ወንጌል ምዕ. 24) ---------- 6፤ ጦርንም የጦርንም ወሬ ትሰሙ ዘንድ አላችሁ፤ ይህ ሊሆን ግድ ነውና ተጠበቁ፥ አትደንግጡ፤ ዳሩ ግን መጨረሻው ገና ነው። 7፤ ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤ 8፤ እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው። 9፤ በዚያን ጊዜ ለመከራ አሳልፈው ይሰጡአችኋል ይገድሉአችሁማል፥ ስለ ስሜም በአሕዛብ ሁሉ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ። 10፤ በዚያን ጊዜም ብዙዎች ይሰናከላሉ እርስ በርሳቸውም አሳልፈው ይሰጣጣሉ እርስ በርሳቸውም ይጣላሉ፤ 11፤ ብዙ ሐሰተኞች ነቢያትም ይነሣሉ ብዙዎችንም ያስታሉ፤ 12፤ ከዓመፃም ብዛት የተነሣ የብዙ ሰዎች ፍቅር ትቀዘቅዛለች። 13፤ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል። 14፤ ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፥ በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል። SHARE 💯SHARE 💯SHARE💯    💠💠 JOIN US 💠💠 💠@christ_mossion💠 💠@christ_mossion💠

  • .          💫የክርስቶስ ፍቅር❤️              ━━━━━⊱✿⊰━━━ ✨አማኞች ሁሉ ሊሰሙት የሚገባቸው ቃል!👆👆👆👆👆👆👆 ✨በህይወታችሁ የደከማችሁም የበታችሁም አሁኑኑ ስሙት ለጌታ ያላችሁ ፍቅር ይታደሳል! 🔸በመልካሙ ሙሉጌታ 🔸ሼር ማድረግ እንዳይረሳ!!                                        ........................………………………… በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ 🚨 ለሀሳብ አስተያየት እንዲሁም ምስክርነቶቻችሁን ለማድረስ👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇      ✨ @christ_mossion✨  ✨ @christ_mossion✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯

  • .        🙇‍♂ #በጥሞና_ጊዜያችን🙇‍♂         በህይወታችን የሚሆኑ #7                🔑ቁልፍ🔑ነገሮች             በ #መልካሙ_ሙሉጌታ .          ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ ☑️ #ክፍል_3 ☑️ በጥሞና ጊዜዬ የጌታን ፈቃድ ሾለ ትምህርቴ ፣ የፍቅር ህይወቴ እና ሾለ ስራዬ እንዴት ማወቅ እችላለሁ?🤔 ☑️በመንፈሳዊ ህይወታችሁ ማደግ እና ጌታን አክብሮ መኖሮ የምትፈልጉ ሁሉ ልትሰሙት ይገባል!👆👆👆                                         ☑️ #ክርስቲያን_ወጣቶች ንቁ ራሳችሁን አስመልጡ ሰይጣን ተራ ሊያደርጋችሁ ነው‼️ ☑️በዚህ ትምህርት #መንፈስ_ቅዱስ በእያንዳንዳችሁ ህይወት ላይ ተጨባጭ ለውጥ ያመጣል! ☑️ #በመንፈስ የተሞላ ትምህርት! 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🚨 ለሀሳብ አስተያየት እንዲሁም ምስክርነቶቻችሁን ለማድረስ👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot ……………………………………………………… በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ Holy Tube Ethiopia                     ........................………………………… #ራስዎን_በቤትዎ_ይገንቡ                     ............▪️•°○.......................... ☑️ #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇👇  ✨ @christ_mossion✨  ✨ @christ_mossion✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯

  • .      🚨 ደብዝዞብሀል ወይ?😭😭            ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ 🚨ሰይጣን በክርስቲያኖች ህይወት ተግቶ የሚሰራቸው 2 🔑ቁልፍ ነገሮች ምንድናቸው? 🚨ሰይጣን በዚህ ዘመን ክርስቶስን በልባችሁ እንዴት ያደበዝዘዋል? 🚨ለጌታ ያለኝን ፍቅር እንዴት ማደስ እችላለሁ? 🚨አሁን ላይ ክርስቲያኖች ሁሉ ሊሰሙት የሚገባው የመንፈስ ቅዱስ ጩኸት ይህ ነው። ስሙት ስሙት 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ........................………………………… ✨አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ✨ ........................………………………… በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ  Holy Tube Ethiopia                 ✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot  .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇      ✨ @christ_mossion✨  ✨ @christ_mossion✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯

  • .           🚨የፀሎት ጊዜ😭 ━━━━━⊱✿⊰━━━ ✨እግዚአብሔርን የምትወዱ እና ፈቃዱን አድርጎ መኖር የምትፈልጉ ሁሉ ይህንን መልዕክት እና ፀሎት አሁኑኑ ስሙት! ✨ባላችሁበት ህይወት የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለማድረግ የተቸገራችሁ ሁሉ ልትሰሙት ይገባችኋል!      💫የእግዚአብሔር ፈቃድ💫 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 🔸መልካሙ ሙሉጌታ ........................………………………… 🚨 ለሀሳብ አስተያየት እንዲሁም ምስክርነቶቻችሁን ለማድረስ👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇      ✨ @christ_mossion✨  ✨ @christ_mossion✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯

  • 🚨#ውጤት_ለማየት_በመጠባበቅ_ላይ_ያላችሁ #እንዲሁም_ያያችሁ_ውድ_የአባቴ_ልጆች!! አንዲት ነገር ሹክ ልበላች ስሙኝማ " በየትኛውም አይነት መልኩ በህይወታችሁ የጠበቃችሁት ቀርቶ ያልጠበቃችሁት ቢሆን እንኳን አይዟችሁ ምንም አትሆኑም ምክንያቱም የህይወታችሁ #መልህቅ የሆነው ክርስቶስ ሁልጊዜም ቢሆን ከእናንተ ጋር ነውና!! ሀያላን አባታችሁ እግዚአብሔር ሁል ጊዜም ቢሆን ለእናንተ #ምርጥ አለው!! 🚨ጌታ ኢየሱስ ተኝቶበት ስፍራውን ሁሉ ተቆጣጥሮት ማዕበል ቢነሳ ወጀቡ እንዴት ይሰጥማል መርከቡ ( አይዞአችሁ ሁል ጊዜም ስለእናንተ የሚያገደው እርሱ ነገሮችን እንዴት ማመቻቸት እንዳለበት ያውቃል) " እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል። ትንቢተ ናሆም 1 : 7 🚨ውዶች ቀናት ሲያልፉ ወራት ሲደማመሩ እና አመታት ሲቆጠሩ በህይወታችሁ የሆነው ነገር ሁሉ ለበጎ እንደሆነ ያኔ ይገባችኋል። አሁን ላይ እየሆነ ባለው ነገር በፍፁም ልባችሁ እንዳይወርድ ለጠላታችሁም ክፍተት አትስጡት አትርሱ ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ!!   ✨#እግዚአብሔር_መልካም_ብቻ_ነው✨         ✨ #በእናንተ_ህይወት!!✨ 🚨እንዳወራችሁ እና እንድፀልይላችሁ የምትፈልጉ 👉 @melke1211_bot አውሩኝ። እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን። ወደ ሮሜ ሰዎች 8 : 28 እንዲህም አለ። ራቁቴን ከእናቴ ማኅፀን ወጥቻለሁ፥ ራቁቴንም ወደዚያ እመለሳለሁ፤ እግዚአብሔር ሰጠ፥ እግዚአብሔርም ነሣ፤ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን። መጽሐፈ ኢዮብ 1 : 21 ✨ አገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!✨ ✨ @christ_mossion✨ ✨ @christ_mossion✨

  • ሁላችንም ትላንት አለን!!፦ #የቆሰልንበት #የማይነጉ ለሊቶች #ብቻችንን የቀረንባቸው ቀናቶች #ህመሞች #እሾህ የበዛበት መንገድ ...... ተብራርቶ የማያልቅ ብዙ ፈተናዎችን አልፈናል:: #ምክንያቱም ሰው ስለሆንን... ያለነው ስለኛ ግድ በማይሰጣት ኖርን ሞትን ለሡ ትርጉም በሌለው ምድር (ዓለም)ላይ ነው !!! #ግን አንድ እውነት አለን ሁላችንም ብንጠየቅ ልንክደው የማንችለው...፤ ባሳለፍናቸው ጊዜያቶች ሁሉ #በህመም ሆነ በስቃይ ጊዜ #በደስታ ሆነ በሀዛን.... #በማጣት ሆነ በማግኘት... #በቤቱ ሆነ ከቤቱ ወጥተን... ✅ያልተቀየረብን + አብሮን የሆነ + የረዳን + ያን ጊዜ ያሻገረን.......አምላክ አለን!!!!ማነው ይሄን ሀቅ የሚክድ?!በራሴ ጥንካሬ ነው ዛሬን የደረስኩት የሚል??? ❖እግዚአብሔር ትላንትናም ዛሬም እስከ ለዘለዓለም ያው ነው !!! አይለወጥም, አይቀየርም........!!! 👇ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ 👇 ሟር ═══◉❖◉════ ሟር ⇨ @christ_mossion⇲◉ ⇨ @christ_mossion⇲◉ ⇨ @christ_mossion⇲◉

  • .         🚨ስኬታማ እና የማይቋረጥ               #የጥሞና_ጊዜን እንዴት                ማድረግ እችላለሁ?🤔               በ #መልካሙ_ሙሉጌታ .            ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ ☑️ #ክፍል_2 ☑️ #የጥሞና_ጊዜ 📖 ተከታታይ ትምህርት📖 ☑️በጥሞና ጊዜዬ በየቀኑ በትንሹ ለ 3 ሰአት አሳልፋለሁ! ግን እንዴት? 👆👆ስሙት ስሙት ስሙት👆👆 ☑️ #ክርስቲያን_ወጣቶች ንቁ ራሳችሁን አስመልጡ ሰይጣን ተራ ሊያደርጋችሁ ነው‼️ ☑️ከዚህ ትምህርት በኋላ #የጥሞና ጊዜያችሁን ትወዱታላችሁ🔥🔥🔥 ☑️ #በመንፈስ የተሞላ ትምህርት! 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ........................………………………… 🚨 ለሀሳብ አስተያየት እንዲሁም ምስክርነቶቻችሁን ለማድረስ👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot ……………………………………………………… በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ     Holy Tube Ethiopia                     ........................…………………………   #ራስዎን_በቤትዎ_ይገንቡ                       ............▪️•°○.......................... ☑️ #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇👇 sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯                  ቻናሉን ይቀላቀሉ ✨ @christ_mossion✨ ✨ @christ_mossion✨