Gurage Zone Government Communication Affairs
описание
Gurage Zone Government Communication Affairs
1 559
подписчиков
Охват к подписчикам
10,5%
ERR
Реакции к просмотрам
0,03%
2 на 49 постов
Пересылки к просмотрам
0,00%
0
Постов в день
6,7
всего 50
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 13 авг.без подписи0,59%
- 17 мар.без подписи0,44%
- 14 авг.без подписи0,00%
- 14 авг.без подписи0,00%
- 14 авг.без подписи0,00%
- 14 авг.без подписи0,00%
- 14 авг.ወሄም ሳረናሁም፣ወሄም ሳረነም እንኳን ደስ አላችሁ ፣እንኳን ደስ አለን!! በጉራጌ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የኢንስፔክሽንና ሥነ-ምግባር ኮሚሽን በክልሉ ካሉ የዞን መዋቅሮች በ2018 በጀት ዓመት የተሻለ አፈፃፀም በማስመዝገቡ አንደኝነት በመውጣት ተሸላሚ ሆነ! ነሀሴ 8/2018 ዓ•ም(ወልቂጤ) በብልጽግና ፓርቲ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የኢንስፔክሽንና ሥነ-ምግባር ኮሚሽን "ሁሉ አቀፍ እመርታ ለሁለንተናዊ ከፍታ" በሚል መሪ ሀሳብ የ2018 ዓ.ም አጠቃላይ የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት እቅድ ተግባቦት መድረክ በሆሳዕና ከተማ አካሂዷል። ኮምሽኑ ዛሬ ባካሄደው አመታዊ ጉባኤ በጉራጌ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የኢንስፔክሽንና ሥነ-ምግባር ኮሚሽን በክልሉ ካሉ የዞን መዋቅሮች 1ኛ ሆኖ በማጠናቀቅ የዋንጫና የሰርተፊኬት ተሸላሚ ሆኖዋል። እውቅናው ኮምሽኑ በቀጣይ ስራውን በተሻለና በላቀ ሁኔታ ለመስራት የሚያግዘው እንደሆነ ተመላክቷል። በጉራጌ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የኢንስፔክሽንና ሥነ-ምግባር ኮሚሽን ለተገኘው ውጤት አስተዋጽኦ ለነበራቸውን ባለድርሻ አካላትን በሙሉ በማመስገን ፣በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ አለን ብሏል። "ለጠንካራ ፓርቲ መመስረት የኢንስፔክሽንና የስነምግባር ስራዎቻችን ወሳኝ ናቸው!!"0,00%
- 14 авг.без подписи0,00%
- 14 авг.без подписи0,00%
- 14 авг.без подписи0,00%
- 14 авг.без подписи0,00%
- 14 авг.без подписи0,00%