tgindex

Construction Proxy

описание

#1 construction portal to get: ✅ construction news ✅ construction market ✅construction materials price ✅engineering estimates ✅ Sub contract https://constructionproxy.com Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot

19 579
подписчиков

Лучшие посты

за три месяца
  • 28 мая31,4 тыс просмотров22 реакций20 пересылок

    🚜 ለማሽነሪ ባለቤቶች እና የኪራይ አማራጮችን ለምትፈልጉ ተቋራጮች በሙሉ! የኪራይ ዋጋዎችን ለመገምገም፣ የሚገኙ ማሽነሪዎችን እና መሣሪያዎችን በቀላሉ ለማግኘት እንዲሁም ለማስተዋወቅ በዚህ ቦት ላይ ያለ ምንም ክፍያ መመዝገብ ይችላሉ። ✅ የማሽነሪ ኪራይ ዋጋ መረጃ ✅ የሚገኙ ማሽነሪዎች ፍለጋ ✅ የተረጋገጡ አቅራቢዎች ✅ በTelegram ቀላል አጠቃቀም በተጨማሪም አከራዮች በዝርዝሩ ውስጥ ጎልተው እንዲታዩ መመዝገብ ይችላሉ። 🤖 Bot: @EquipmentProxy_Bot 🌐 Website: https://equipment.conproxy.et

  • 9 июн.16,8 тыс просмотров15 реакций90 пересылок

    ማስታወቂያ

  • 27 мая16 тыс просмотров25 реакций113 пересылок

    This is a requirement for Construction Consultancy Firm registration. ይህ ለኮንስትራክሽን አማካሪ ድርጅት (Construction Consultancy Firm) ምዝገባ መስፈርት ነው።

  • 7 июн.15,7 тыс просмотров55 реакций51 пересылок

    የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት ባለሙያዎች ማህበር (ECoTMPA) ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም (June 12, 2026) ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በኢንተር ላክዠሪ ሆቴል (Inter Luxury Hotel) በሚካሄደው “የኮንስትራክሽን ጤና እና ደህንነት” (Construction Health & Safety) በተሰኘው ዓለም አቀፍ አውደ-ጥናት ላይ ክቡርነትዎ እንዲገኙ በታላቅ አክብሮት ይጋብዛል። ኢንጂነር ሶፎንያስ የማህበሩ ፕሬዝዳንት፣ መገኘት እምትችሉ በ 0931200604 ሰማችሁን በማድረግ ወይም ስማችሁ በመፃፍ ተባበሩን ። 6 የጥናት አቅራቢዎች ካ አውሮፓና እና አሜሪካ የሚመጡ በመሆኑ እድሉ እዳያመልጣችሁ!

  • 11 июн.13,9 тыс просмотров44 реакций48 пересылок

    የማሽን ኪራይ ዋጋ Source: @EquipmentProxy_Bot

  • 10 июл.8 200 просмотров21 реакций285 пересылок

    የ2018 ዓ/ም 4ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት 2018E.C 4nd Quarter Construction Works Document (Only Direct Cost)

  • 15 июл.7 506 просмотров27 реакций44 пересылок

    🚨 የህንፃ መሳሪያዎች ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል! 🇪🇹 ከመጋቢት እስከ ሰኔ 2018 (እ.ኤ.አ 2026) ባሉት 3 ወራት ብቻ የአንዳንድ ማቴሪያሎች ዋጋ እስከ 290% አድጓል። • ጂፕሰም ቦርድ፡ 📈 290% ጭማሪ • ሲካ ሴራም (Sika Ceram)፡ 📈 150% ጭማሪ • ብሎኬት (HCB) እና ኮንክሪት፡ 📈 ከፍተኛ ጭማሪ የአርማታ ብረት እና የሲሚንቶ ወቅታዊ ዋጋስ ምን ይመስላል? ፕሮጀክትዎን ከመጀመርዎ በፊት ሙሉ የዋጋ ዝርዝሩን እዚህ ይመልከቱ፡ 👇👇 🔗 https://constructionproxy.com/construction-materials-price-as-of-june-30-2026-gc/

  • 20 июл.7 257 просмотров62 реакций6 пересылок

    ማን አለ እንደ አውራ ጎዳና : አገርን ያቀና :: Ethiopian Roads Administration እንኮን 75ኛ ዓመት አደረሳችሁ :: ለተከፈለው መሰዋትነት እናመሰግናለን 👏👏👏