tgindex

CPU College Post Graduate programs(2016 E.C Enrollment Category)

590
подписчиков
Охват к подписчикам
184,7%
ERR
Реакции к просмотрам
0,07%
16 на 20 постов
Пересылки к просмотрам
0,14%
30
Постов в день
0,0
всего 20

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 22 июн.без подписи0,44%
  • 6 мар. 2025 г.#MoE #NGAT ትምህርት ሚኒስቴር የሶስተኛውን ዙር የ2017 ዓ.ም የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ይፋ አደረገ። ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) አመልካቾች ምዝገባ ከየካቲት 27 እስከ መጋቢት 1/2017 ዓ.ም ማታ 12፡00 ሰዓት ድረሰ ብቻ በ https://ngat.ethernet.edu.et/registration የመመዝገቢያ ሊንክ በኩል እንደሚከናወን አሳውቋል። ከምዝገባው ጋር ለተያያዘ ማንኛውም ጥያቄ በሥራ ሰዓት በኢሜል አድራሻ ngat@ethernet.edu.et ወይም በስልክ ቁጥር 0920157474 እና 0911335683 ማብራሪያ መጠየቅ እንደሚቻልም አመልክቷል። የመፈተኛ ' USER NAME ' እና " PASSWORD ' በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል ይላካል ያለው ሚኒስቴሩ የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 750 እንደሆነና በቴሌብር በኩል ብቻ እንደሚፈጸም ገልጿል። ትምህርት ሚኒስቴር ፈተናው የሚሰጥበትን ቀን በቀጣይ እንደሚያሳውቅ አመልክቷል። ተፈታኞች በፈተና ወቅት የተሰጣቸውን User Name እና Password፣ እንዲሁም ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል ብሏል። #MoE @tikvahethiopia0,27%
  • 8 окт. 2025 г.Exciting News! CPU Business and Information Technology College is proud to be awarded ACCA Silver Learning Partner status and is actively working toward Gold, opening exciting opportunities for students, alumni, and professionals to pursue the globally respected Chartered Certified Accountant qualification. Registration and enrollment will start soon!0,18%
  • 28 апр.🌟 የነገ ስኬትዎን ዛሬ ይጀምሩ! 🌟 "የፐርሰናል ዴቨሎፕመንት" ክበብ እንኳን ደህና መጡ! ውድ የኮሌጃችን ተማሪዎች፤ በትምህርትዎ የላቀ ውጤት ለማምጣትና በዘመናዊው ዓለም ተወዳዳሪ ለመሆን ፈልገዋል? ዊዝደም ፎር ኦል (WIFA) የተሰኘ አገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት ክበቡን በማቋቋም ለስኬታማ ትምህርት እና ስልጠና መሰረት የሆኑ አራት ዋና ዋና ነጥቦችን በ "(MESAI)" አጽህሮተ ቃል አዘጋጅቶላችኋል። ክበባችንን ሲቀላቀሉ ምን ያገኛሉ? • Mindset (አስቻይ የልቦና ውቅር)፦ እምቅ አቅምዎን አውጥተው የሚጠቀሙበትን ጽኑ ፍላጎትና በጎ ልማዶችን ያዳብራሉ። • 🗣 English Skills፦ ያለ ፍርሃት፣ በጨዋታና በልምምድ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎትዎን የሚያሳድጉበትን ዘዴ ይማራሉ። • AI (ሰው ሰራሽ አስተውሎት)፦ እንደ ChatGPT እና Gemini ያሉ ቴክኖሎጂዎችን ለትምህርትዎ ስኬት እንዴት እንደሚጠቀሙ ይሰለጥናሉ። • 📚 ውጤታማ አጠናን፦ የፖሞዶሮ ዘዴን፣ SQ3R፣ እና ማይንድ ማፕን በመጠቀም በአነስተኛ ልፋት ከፍተኛ ውጤት የሚያመጡበትን ጥበብ ይጨብጣሉ። አትዘግዩ! የዘመኑን እውቀትና ቴክኖሎጂ ታጥቀው የራስዎንም ሆነ የሌሎችን ህይወት ለመለወጥ አሁኑኑ የክበባችን አባል ይሁኑ። 📍 የቴሌግራም ግሩፓችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፦ 👉 https://t.me/wifacpucollege0,15%
  • 29 июл. 2025 г.без подписи0,13%
  • 23 апр. 2025 г.https://youtu.be/1GNfWChir0I?si=wBfnQFts_C6UBOea0,13%
  • 11 мар. 2025 г.የNGAT ፈተናና ምዝገባ ቀን ተራዘመ። የብሄራዊ ድህረ-ምረቃ (NGAT) መግቢያ ፈተና እና ምዝገባ ቀናት ተራዘመ። ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 ዓ.ም የሶስተኛ ዙር የNGAT አመልካቾች ምዘገባ መጋቢት 01/2017 መጠናቀቁ እና ፈተናው መጋቢት 05/2017 ከ3፡00 ጀምሮ እንደሚሰጥ መገለጹ ይታወሳል። ይሁን እንጂ በአንዳንድ ተፈታኞች ጥያቄ መሰረት ምዝገባው እስከ መጋቢት 04/2017 ዓ.ም እስከ ምሽቱ 12:00 የተራዘመ መሆኑን አሳውቋል። ፈተናው ደግሞ መጋቢት 12/2017 ከ3:00 ጀምሮ እንደሚሰጥ ገልጿል። በተለያየ ምክንያት ምዝገባ ያመለጣቸው አመልካቾች ምዝገባቸውን ወደ https://ngat.ethernet.edu.et/registration በመግባት መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል። #MoE @tikvahethiopia0,12%
  • 12 янв.без подписи0,09%
  • 17 окт. 2025 г.https://vm.tiktok.com/ZMHveAubRGxK6-qxsHV/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite0,08%
  • 7 авг.https://vt.tiktok.com/ZS44UvFen/0,00%
  • 4 мар.Photo from Tedy Tadesse0,00%
  • 30 сент. 2025 г.Share0,00%