Da'te Tech
СтатистикаAny Question 👇🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶 ✏️ Video Editing & Photography ✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች ✏️ አፕ ጥቆማ☄️ 📱ምርጥ አፖች ለማውረድ ይህ ቻናላችን ይጠቀሙ 🙏 የ Tiktok አካውንታችንን Follow በማረግ እንዲጠቀሙ እንዲያበረታቱን እንጠይቃለን ❤🙏 Tiktok page Da'te | Tech 🕹 ለማስታወቂያ ስራዎች
- Последний пост
- 12 июн.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Da'te Tech pinned a file
Sportzfy Premium❀ ──────────── ⚽ ሁሉንም ስልክ ላይ ይሰራል በዚህ መተግበሪያ ላይ በነጻ ታገኙታላችሁ Update Versionᡣ𐭩 Premium Unlockedᡣ𐭩 [ ❝Stay by my side with a react❞ ]🥺
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.google.android.apps.bard
без подписи
𝟏. 🛅 𝐎𝐩𝐞𝐧 Gemini 𝟐. ⏫ 𝐔𝐩𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐈𝐦𝐚𝐠𝐞 𝟑. ✍️𝐓𝐲𝐩𝐞 𝐏𝐑𝐎𝐌𝐏𝐓(👇) Ultra-realistic modern digital recreation of an old vintage photo — preserve the original face identity with 99% likeness and authentic facial structure (no modification). Transform it into a hyper-detailed, high-resolution photo portrait featuring realistic skin pores, natural smooth texture, accurate lighting reflections, and lifelike depth of field. Use balanced soft daylight, cinematic tone, rich vibrant yet natural colors, and realistic hair strands. Render in 8K quality with professional lens clarity, ultra-photorealistic shading, and minimal retouching for natural realism. #Gemini #googleai #ChatGPT #prompt Follow @dagitechs
በትንሽዬ ኮኔክሽን ምንም ሳይቆራረጥባችሁ አዳዲስ ከ NETFLIX የወጡ ፊልሞችን የምታዩበት ምርጥ APPLICATION ነው 🎬📱 ተጠቀሙበት ✨
🎾IPhone ስልኮች ላይ እንደምታዉቁት ሁለት ስልኮችን በራሳቸው በኩል በማቀራረብ ብቻ የምትፈልጉትን ፋይል,ፎቶ,ቪዲዮ... ማስተላለፍ ትችላላችሁ። 🚀ይሄ አማራጭ በGoogle አማካኝነት በቅርቡ ወደ Android ስልኮች እንደሚመጣ ተነግሯል።❤️
☦️👼⛪️መልካም የትንሳኤ በዓል ☦️👼⛪️ 💙🎆🎉እንኳን አደረሳችሁ ✨🔺🔹 🙁🥳😭😭🥵 😔🥳😠😡😔😠
https://play.google.com/store/apps/details?id=et.fayda.nidfaydaApp
Check out "Internet Speed Meter Lite" https://play.google.com/store/apps/details?id=com.internet.speed.meter.lite
Google በUS የሚገኙ ተጠቃሚዎቹን Gmail address መቀየር ማስቻሉን ገለፀ። ✉️ በUS የሚገኙ የGoogle ተጠቃሚዎች አካውንታቸውን ሳያጡ Gmail address መቀየር የሚያስችላቸውን አሰራር አስታውቋል። 🔄 ተጠቃሚዎችም Username መቀየር የሚችሉት በየ 12 ወር አንዴ ብቻ መሆኑ እና በዚህ ጊዜ አካውንታቸውን Delete ማድረግ እንደማይችሉም ተገልጿል። ⏳🚫 ይህንንም ለማድረግ Google Account settings በመግባት Personal info የሚለውን መንካት ከዚያም Email የሚለውን መንካት በመቀጠልም Google Account email የሚለውን መንካት ከዚያም Change Google Account email የሚለውን button በመንካት process መጀመር ይችላሉ ተብሏል። 🛠️ ይሁን እኔጅ አንዳንድ ተጠቃሚዎች ወዲያው ይህንን feature መጠቀም ላይሉ ይችላል። ምንጭ እና ምስል TechCrunch 📰 ©dagitechs
🗣️FREE VS PAID AI TOOLS IN 2026 🍷ለእናንተ የሚሆነውን መርጣችሁ ተጠቀሙ ተጨማሪ የምትፈልጉ ከሆነ ደግሞ 👍
🌌🌌 🌌🌌🌌🌌 ➡️ጠቃሚ የኮምፒውተር አቋራጭ መንገዶች (PC Short cuts) 🌌. ኢሞጂዎችን (Emojis🤩) ለመጠቀም🪟Windows + . (ነጥብ) ይህንን ሲጫኑ የተለያዩ ኢሞጂዎች ይመጡላችኋል። ጽሁፍ በሚጽፉበት ጊዜ ለፈለጉት ሰው በቀላሉ ኢሞጂዎችን መላክ ያስችላችኋል። 🌌. በድምፅ ትዕዛዝ ለመጻፍ (Voice Typing)🗣️✍🪟Windows + H ይህ የድምፅ ትዕዛዝ (Voice Command) እንዲሰራ ያደርጋል። መጻፍ የሚፈልጉትን ነገር በድምፅ ሲናገሩ ኮምፒውተሩ በራሱ ይጽፍላችኋል። 🌌. ፋይል ኤክስፕሎረርን (File Explorer) ለመክፈት📁 🪟 Windows + E የኮምፒውተራችሁን ፋይሎች በቀላሉ እና በፍጥነት ለመክፈት ይረዳል። 🌌. ስክሪን ሾት (Screenshot) ለማንሳት ወይም ስክሪን ለመቅዳት🌐 🪟 Windows + Shift + S የስክሪኑን የተወሰነ ክፍል ወይም ሙሉውን ፎቶ ለማንሳት እንዲሁም ቪዲዮ ለመቅዳት (Screen record) ይጠቅማል። ከጠቀማችሁ 🧡💞
без подписи
Privacy screen app ይለቀቅ? ከጎናችሁ ያለ ሰው የምትፃፃፉትን እንዲሁም ስልካችሁ ላይ የምታደርጉትን ነገር በሙሉ ከጎናችሁ ሁኖ የሚያደርግ App ነው። በሪያክሽን አሳውቁኝ🔥👏👍🥰
ስልካችሁን ቆልፋችሁ notification ሲገባላችሁ የnotification detail ወይም ምንነት እንዳይታይ ከፈለጋችሁ በዚህ መሰረት ማስተካከል ትችላላችሁ። ⚫Settings -- notifications -- Lock screen -- Show notifications የሚለውን off አድርጉት። ይህም ስልካችሁን አስቀምጣችሁ message ወይም ሌሎች ሚስጢራዊ notifications ቢገባላችሁ ሌሎች ሰዎች ማየት አይችሉም። ✍️ተመሳሳይ የAndroid ቲፖችን ልስራላችሁ? @datetechs
Lightroom Premium Unlocked
🆕"Binance" ከMastercard ጋር Partner መሆኑን በይፋዊ በX Twitter ገጹ ላይ አረጋግጧል!🤩
https://vt.tiktok.com/ZSuDgFWFB/ . . Charging Animation 🔋🔌
So, what do you think about the S26 Ultra? ❤️