ዳሩል tube
Статистикаዳሩል ኢልም [ online ] መድሳ 👉👉አላማችን ቁራአንን ባሉበት ቦታ በ online ማቅራት ነው.መሰፍርታችን 👉👉አድ በማድርግ መልዕክቱ ቁርአን እሚቀሩት ዘንድ እንድደርስ አድ ሸር ማድርግ ማስታወቂያ ለማሰራት ከፈለጉ በዚህ ይግቡና ያናግሩን @darulePromotion1
- Последний пост
- 11 апр. 2025 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የሰው ልጅ ረሺ ነውና እኛም ሙሀመድ ሰኢድን ነበር ብለን መርሳታችን አይቀርም :: አራት ልጆቹ ግን የማይረሱት ሁኖ ያጎድላቸዋል:: አሁን ያለንበት ሀዘን ስሜት ሳይተንፍስ ማንንም ሳንጠብቅ አሻራችንን አሁን እናሳርፍ የአካውንት ስም:- ነጃት አብዱልመናም ጡሃ (ሚስቱ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:- 1000458278297 ሼር ፖስት በማድረግ በዋትስአፕም በቴሌግራም ግሩፕም ለሰዎች በመላክም በዚህ ኸይራ ስራ አሻራችንን እናሳርፍ
без подписи
ይህን ህፃን ያያችሁ ወይም ስለሱ የሰማችሁ ካላችሁ ተባበሩን ያጀመአ ከመግሪብ ሰላት በፊት በፊት ከ ከታ አካባቢ ጠፍቶብናል ወላጆች ተጨንቀዋል የበኩላችሁን ሼር በማድረግና በመፈለግ ተባበሩን ስሙ ማሂር ይባላል 0920208015 የአባቱ ሰልክ ነው በዚህ አሳውቁን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ተወዳጁን ኩሩሉሽ ኦስማን በአማርኛ ትርጉም ሁሉንም ክፍል በአንድ ቻናል ለመመልከት አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👍
ሴት ከሆንሽ እባክሽን ተጠንቀቂ! ፡ ወንድ ከሆንክ ለምታውቃቸው የ ሴት ወዳጆችክ ሼር አድርግ እና የበኩልህን ተወጣ... : ወላሂ ውሸት አይደለም ገብተው ይመልከቱ። 😱 Open||ክፈት
30 ሰከንድ ነው ያላቹ ፍጠኑ መልሱ ! 🎓 ቀላል ጥያቄ ☑️ 2 🏆 2.ሁሉም ነብያት ለአከባቢያቸውብቻ ይላኩ ነበር አንድ ነብይ ብቻ ስቀር ይህ ለአለማት የተላከው ነብይ ማነው⁉️ ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉ ከመለሱ ልዩ ቻናል ይጋበዛሉ!
በጣም መንገብገብ፣ በጣም ክፍት መሆን፣ በጣም ራስን መስጠት ብዙ ጊዜ በጣም ያዋርዳል። ሁለተኛ ሰው ወይም አማራጭ የሚታይበት ሰው ያስደርጋል። ሁሉንም ነገር ሰጥቶ አንድ ነገር እንዲሰጡት የሚለምን አይነት ሰው ያስደርጋል። ሰዎች ያልተዘጋጁበትና ያላሰቡት ዓይነት ቦታ ስትመጣላቸው ይኮራሉ። በእጅ ያለወርቅ እንደመዳብ የሚሉትን ዓይነት እንዲሆኑ እናደርጋቸዋለን… በራሳችን እጅ። አንዳንዴ "አይመቸኝም" ያስፈልጋል። አንዳንዴ "ፈልገው ይደውሉ" ብሎ መተውም ያስፈልጋል። … ሲመስለኝ። @WAVER_ISLAMIC @WAVER_ISLAMIC
без подписи
አልሐምዱ ሊላህ! ሸዕባን አጠናቀናል። ቅዳሜ ረመዷን 1 ነው። ምሽቱን ተራዊሕ እንጀምራለን።
https://www.youtube.com/@Elaf_familly
https://youtube.com/shorts/AEtkRvezTAs?si=eSVX3TtS-tI5__ag
https://youtube.com/shorts/AEtkRvezTAs?si=eSVX3TtS-tI5__ag
🟢🟢💎 አስቸኳይ ሸር አድርጉት የግልም ይሁን የምንግስት ይሄን ከላይ በምስሉ ላይ ያለውን ህክምና እሚሰራ በዚህ ስልክ ያናግሩን 💎💎 +251920375588 +251911061936
💎💎🚨💐🌸 ይፍጠኑ በዘንድሮው ርመዳን ቁርዐንን ያልቀራችሁ መቅራት እንድትችሉ እንድሁ ተጅዱን በጠበቀ መልኩ ለመማር እንድሁም ለመሀፍዝ ይፈልጋሉ ፈጥነው ይመዝገቡ ለመመዝገብ ከፈለጉ👇 📚 ለመመዝገብ የዳሩል ኢልም አባሎች #ነዘር ##ሂፍዝ ###ቃኢዳ ####ኪታብ ##ሴት በሴት ወንድ በውንድ በግል በግሩፕ በፈለጉት ፈጥነው ይመዝገቡ #መማር እምትፈልጉ ብቻ ፡፡ መመዝገቢያ ፎርም ለሴትም ለውንድም 1 { ስም--------------------- } 2 { ፆታ --------------------} 3 { ሀገር-------------------- } 4 { ስልክ ቁጥር--------------- } 5 { ለቅራአት የሚመችባቸውን ሰአት------ } 6 {ቁርአን ሂፍዝ -------} 7 {ነዘር በተጅሁድ አስተካክሉ ለመማር-} 8 { ቃኢዳ አድስ ለመጀመር----} ይሄን ፍርም ሞልተው ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት መመዝገብ ይችላሉ ። 🎉 👇👇👇 💌 @darule_Memezegebiya 🔐
ለመመዝገብ ከፈለጉ👇 📚 ለመመዝገብ የዳሩል ኢልም አባሎች #ነዘር ##ሂፍዝ ###ቃኢዳ ####ኪታብ ##ሴት በሴት ወንድ በውንድ በግል በግሩፕ በፈለጉት ፈጥነው ይመዝገቡ #መማር እምትፈልጉ ብቻ ፡፡ መመዝገቢያ ፎርም ለሴትም ለውንድም 1 { ስም--------------------- } 2 { ፆታ --------------------} 3 { ሀገር-------------------- } 4 { ስልክ ቁጥር--------------- } 5 { ለቅራአት የሚመችባቸውን ሰአት------ } 6 {ቁርአን ሂፍዝ -------} 7 {ነዘር በተጅሁድ አስተካክሉ ለመማር-} 8 { ቃኢዳ አድስ ለመጀመር----} ይሄን ፍርም ሞልተው ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት መመዝገብ ይችላሉ ። 🎉 👇👇👇 💌 @darule_Memezegebiya 🔐
🏛️አፓርታማ ቤቶችንና የንግድ ሱቆችን እንዲሁም አዋጭ የሆነ አክሲዮን ከአያት ሪልስቴት በመጠናቀቅ ላይ ባለው የ CMC ሳይት ላይ ይግዙ 👉በካሬ 99,935 ብር በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ 👉🏠 ሳይቶች : CMC ሚካኤል ፣ አያት ዞን 2፣አያት ዞን 3፣ ዞን 8 እንዲሁም በመሪ1 ✍️የካሬ አማራጭ 70_145 👉በ15% አነስተኛ ቅድመ ክፍያ 👉 ሽያጭ በኢትዮጵያ ብር ✅ በተጨማሪ በሲኤምሲ የሚገኘው ትልቁ ሞላችን አያት ግራንድ ሞል ከ24 ካሬ ጀምሮ የንግድ ሱቅ በታላቅ ቅናሽ በሽያጭ ላይ እንገኛለን። ✅ ዉጭ ሀገር የምትኖሩ ዳያስፖራ ደንበኖቻችን በህጋዊ ተወካይ በኩል መግዛት ትችላላችሁ። ✅ እንዲሁም የስምንት ትርፋማ ድርጀቶች የአክስዮን ሽያጭ ላይ እንገኛለን። ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት ይሁኑ ✅ ቦታ ለመምርጥ እና ለመመዝገብ 📞 0923776865/0924148184 ይደውሉ #አያት ዞሮ መግቢያዬ︎!!
የአላህ ምርጥ ባሮች በየቦታው አሉ በማንኛውም ቦታ በማንኛውም ሁኔታ ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ የአላህን ስም ከፍ ማድረግ ዳእዋ ማድረግ ታላቅነት ነው :: ምንኛ መልካም ወጣት ነው ሱብሀነሏህ የመንገድ መዘጋት መክሊት ሲገልጥ በእንግሊዝ መዲና ለንደን የትራፊክ መጨናነቅ የአንድ የምግብ አቅርቦት ሰራተኛን የተደበቀ ችሎታ እንዲወጣ አድርጓል። በቆመበት በቅርብ ርቀት ከተከፈተ ኪዮስክ ድምጽ ማጉያ ተቀብሎ ከቅዱስ ቁርአን ክፍሎች የተወሰነውን እንካችሁ ብሏል። ውብ ድምጹ በአካባቢው የነበሩ ሰዎችን ቀልብ የሳበ ሲሆን በማህበራዊ ሚዲያዎች ተጋርቶም የበርካቶችን አድናቆት አትርፏል። @Elafe_Tube
ለመመዝገብ ከፈለጉ👇 📚 ለመመዝገብ የዳሩል ኢልም አባሎች #ነዘር ##ሂፍዝ ###ቃኢዳ ####ኪታብ ##ሴት በሴት ወንድ በውንድ በግል በግሩፕ በፈለጉት ፈጥነው ይመዝገቡ #መማር እምትፈልጉ ብቻ ፡፡ መመዝገቢያ ፎርም ለሴትም ለውንድም 1 { ስም--------------------- } 2 { ፆታ --------------------} 3 { ሀገር-------------------- } 4 { ስልክ ቁጥር--------------- } 5 { ለቅራአት የሚመችባቸውን ሰአት------ } 6 {ቁርአን ሂፍዝ -------} 7 {ነዘር በተጅሁድ አስተካክሉ ለመማር-} 8 { ቃኢዳ አድስ ለመጀመር----} ይሄን ፍርም ሞልተው ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት መመዝገብ ይችላሉ ። 🎉 👇👇👇 💌 @darule_Memezegebiya 🔐
ማስታወቂያ ለዳሩል ኢልም online መድርሳ አጠቃላይ የቂርዐት ማዕከል ተማሪዎቻችን ለአስራራ እና ለሰርተፊኬት ምቹ ለማድርግ እንድሁም አቅም የለንም ያሉትን እና የቲሞችን መድርሳችት ውጫቸውን በመሸፈን እያስተማር ይገኛል ነገርግን እንከፍላለን ብለዎ ክፍያ ሳይፍፅሙ እየተማሩ ያሉ ተማሪዎችን ስላሉ እና በደርሳው አጣሪ ቡድን ተጣርቶ ስለተደርሰባቸው እንድሁም ለየቲሞች እና መክፈል አቅም ላጡ ተማሪዎቻችን እና አድስ እምንቀበላቸው ጭምር በውድ አባሎች በአሚሮች ድጋፍ ቁጥር አራት ስለተከፈተ አሁን የመለየት ስራ ላይ ስለሆንን የዚህ ውር ክፍያ ያልከፈላችሁትን ከዚህ ቤት ልናስውጣ ተገደናል ስለሆነም በአስቸኳይ እሚመለከተው አካል ጋር ንግግር እንድታደርጉ እና ወድ ቁጥር አራት እምትሄዱ አድስ ፎርም በመሙላት እተመደበላችሁ ኡስታዛ ጋር ቂርአታችሁን እንድከታተሉ ስል በአላህ ስም ለመጠየቅ እውዳለሁ ግልባጭ ➡️ለመድርሳው የበላይ አስተዳደር ሀላፊ ➡️ለመድርሳው ምክትል አሚር ➡️ለመድርሳው እስፖንሰር አፈላላጊ ➡️ለመድርሳው በሁሉም ዘርፍ ላሉ ኡስታዞች ዳሩል ኢልምን ይዞ የብርሀን ጉዞ
በtelegram 📌📌ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ ❓ በዳሩል ሶስቱም ግሩፖችና እንድሁም ቻናል በአጠቃላይ 217000 ከሁለት መቶ አስርሰባትሺ በላይ ተከታይ ባለው ግሩፖቻችንና ቻናላችን በቀላል ዋጋ ምርትና አገልግሎተዎን ያስተዋውቁ በአነስተኛ የዎጋ ክፍያ ብዙ ደንበኞችን ያግኙ 🔼 የምንሰጣቸው የማስታወቂያ አገልግሎቶች በትንሹ ➡️➡️ የ ድርጅት ማስታወቂያ ➡️➡️ የ ዩቲዩብ ቻናል ማስታወቂያ ➡️➡️ ትሪትመንቶች እና ሌሎችም ሽያጮች ማስታወቂያ ➡️➡️የትምህርት ተቋማት…... ➡️➡️የህክምና ማዕከላት (ባህላዊ /ዘመናዊ)…... ➡️➡️የትራንስፖርት አገልግሎት….... ➡️➡️የስራ አገናኝ ኤጀንሲዎች…… ➡️➡️ሆቴል፣ካፌና ሬስቶራንቶች...... ➲➡️➡️እንዲሁም የተለያዩ የ Business ስራወችን ከእኛ ጋ መስራት ለምትፈልጉ አናግሩን ምርትና አገልግሎቶን በተመጣጣኝ ዋጋ ለብዙ ሺህ ኢትዮጲያዊያን ተደራሽ በማድረግ በእጥፍ ያትርፉ። የተከታያችንን ብዛት ለማውቅ ወይ ቻናል ወይ ግሩፑን የሚለውን ይንኩና ጆይን ብለው ይመልከቱ ግሩፖችንን ለማየት ቻናሎችን ለማየት አሁኑኑ ያናግሩን @darulepromotion1