قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
Статистикаقال رسول الله ﷺ: " إِذَا مَرَرْتُمْ بِرِيَاضِ الْجَنَّةِ ؛ فَارْتَعُوا ... أسأل الله أن ينفع بالقناة ويتقبل منا
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 4
- Всего постов
- 29
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 609
- 1/48двое суток
- 697
- 1/72трое суток
- 752
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
▢ ከፊሉ ልጅ የለኝም ብሎ ያለቅሳል። ሌላውን ልጁ ያስለቅሰዋል። ከፊሉ እህት ወንድም የለኝም ብሎ ይከፋዋል። ሌላው በእህት በወንድሞቹ ውስጡ ቆስሏል። ዱንያ አጃዒቧ አያልቅም። ግማሹ በመከራ፣ ሌላው በጥጋብ ያለቅሳል። "እናቱ የሞተችበትና፣ ገበያ የሄደችበት እኩል ያለቅሳል" በሚለው አገርኛ ብሂል ውስጥ ህመም አለ። መከራ ሁሉ አንድ አይደለም። ከባሰም በላይ ብዙ የባሰ እንዳለ በማስተዋል "አልሐምዱ ሊላህ" እንበል። © IbnuMunewor 🌱 @TewhedandSuna
✿ ነገሮችን ለመርሳት ቀላሉ መንገድ አሏህን አብዝቶ ማስታወስ ነው!! 🌱 @TewhedandSuna
¤ አንዳንዴ ነገራቶች አስገድደውህ አልችልም ያለከውን ነገር እንድችል ያደርጉሃል 🌱 @TewhedandSuna
без подписи
без подписи
¤ ማስመሰል ...... • ማስመሰል ብሎ ማለት ከተኩላ ጋር በልቶ ከእረኛ ጋር ማልቀስ ነው 🌱 @TewhedandSuna
قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ} pinned «✿ ጀሊሉ ውሰደን እንዳንል፣ ቅጣትህን ፈራን አኑረን እንዳንል፣ ኖረንስ ምን ሰራን ዱዓ ጠፍቶብናል በፈለከው ምራን ኢላሂ 🌱 @TewhedandSuna»
🌱 "ትልልቆቹ በሮች ቁልፎቻቸው ትናንሽ ናቸው.. ስለዚህ የምኞቶችህ ትልቅነት ተስፋ አያስቆርጥህ! ምናልባት ወደ ፈጣሪ የምታደርሳት አንዲት ጸሎት (ዱዓ)፤ የማይቻለውን ታመጣልህ ይሆናልና.. ብቻ 'ጌታዬ ሆይ' በል::" ▢ @TewhedandSuna
صلوات ربي وسلامه عليه 🌱 @TewhedandSuna
✿ ቆንጆ ህልም እያለምክ እንደሆነ ቢያውቁ ከእንቅልፍህ ሊያነቁህ የሚችሉ ሰዎች ያሉበት ማህበረሰብ ውስጥ ነው እየኖርን ያለነው። #ተበርቼ_ሰላም 🌱 @TewhedandSuna
✿ ሴቶችን የምጠላ ወንድ አይደለሁም! ነገር ግን ለሁሉም ወንድ በየቦታው የምትገኝ ሴት አትመቸኝም።👐🏻 🌱 @TewhedandSuna
قال ﷺ : ما لي وللدنيا ؟، ما أنا في الدنيا إلا كراكب استظل تحت شجرة ، ثم راح وتركها 📚رواه الترمذي 🌱 @TewhedandSuna
✿ በፍቅር ለወደቁ ጥንዶች ኒካህን የመሰለ መድሐኒት እስካሁን ዱንያ አላየቺም!! 🌱 @TewhedandSuna
✿ እርምጃዎች ቢርቁም፣ ልብ አሁንም አንቺው ዘንድ ነው.. 🌱 @TewhedandSuna
без подписи
አንድ ቀን... ኢንሻ አላህ 🌱 @TewhedandSuna
✿ ዱንያ ከንቱ መሆኗን ለማወቅ ከዚህ በኋላ ስንት ሞቶችን ነው ማየት ያለብሽ?! ነፍሴ 🌱 @TewhedandSuna
• ዱንያ የሙእሚን እስር ቤት🔒 🎙#ሸይኽ_ኻሊድ_ኢስማዒል 🌱 @TewhedandSuna