SHABAABUL MUTTAQIN
СтатистикаSagantaalee keenya √ afeeraa qur'ana √ hadisa sahih √Seenaa gara garaa √Gorsa gabaabaa fi √ Baacoowan islaamaa √fataawaa ulamaa'ii fikkf as irraa argattu. Yaadaaf. @Nagaaditti
- Последний пост
- 11 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- om
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
👉ዐይንን ከሀራም መጠበቅ እና ከሀራም ዕይታ ሱስ ለመውጣት! ከሁለት ዐመት በፊት በቀጥታ ስርጭት የተደረገ ሙሓደራ ➠ ወንድም አቡ ሱፍያን t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1
Yaadadhuu Yeroo namni hundi si hubachuu dhiisu, Rabbiin si hubata. Yeroo harki kee duwwaa ta'u, gara Rabbii ol kaasi. Yeroo qalbiin kee ulfaatu, Qur'aana dubbisi. Yeroo abdii kutattu, rahmanni Rabbii bal'aa ta'uu yaadadhu. Hin dagatin... Rakkoon hundi dhuma qaba. Dhiphinni hundi boqonnaa qaba. Imimmaan hundi gammachuun bakka bu'a, yoo Rabbiin fedhe. 🤍 Rabbiin qalbii keenya iimaanaan nuuf haa guutu, nu haa qajeelchu, dhuma gaarii nuuf haa godhu.
የምስራች ለአጋሮ ከተማ ሙስሊም እህቶች! 🌿 ከኡሙ መርየም መድረሳ የተዘጋጀ ልዩ የክረምት የቁርዓንና የሸሪዓ ትምህርት ፕሮግራም 🌿 ክረምትዎን በቁርዓን ብርሃን፣ በጠቃሚ የዲን እውቀት እና በመልካም ስነ-ምግባር ያሳልፉ! 🌸 መድረሳችን ለሁሉም ሙስሊም እህቶች ክፍት ሲሆን፣ የክረምት ትምህርት ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል። 📚 የሚሰጡ ትምህርቶች፦ 📖 ቁርዓን 💎 አቂዳ (ትክክለኛ የእምነት መሠረቶች) 🕌 ፊቅህ (የዕለት ተዕለት ኢባዳ ህጎች) 🤝 አዳብ (እስላማዊ ስነ-ምግባር) 🗓 የትምህርት ቀናት፦ ከቅዳሜ እስከ ረቡዕ ⏰ የትምህርት ሰዓት፦ ከሰዓት በኋላ 9:00 – 12:00 📍 አድራሻ፦ አጋሮ ከተማ፣ ተምሳ ሰፈር፣ ወደ ቁጆ ትምህርት ቤት መሄጃ፣ አል-አማን መስጂድ ። 🎯 ዓላማችን፦ ትክክለኛ የዲን እውቀት ያላቸው፣ በቁርዓን የተገነቡ እና ለማህበረሰባቸው ጠቃሚ የሆኑ ሙስሊም እህቶችን ማፍራት ነው ። 📞 ለበለጠ መረጃና ምዝገባ፦ @Bint_Abiha1 @Rihu_Creative እድሉ አያምልጥዎ! ክረምትዎን በእውቀት፣ በኢማን እና በቁርዓን ያሳልፉ! https://t.me/ummumeryemmedresa https://t.me/ummumeryemmedresa
✿ የቂያማ ቀን የሚሰጥህ መፅሀፍ ደራሲው አንተ ነህ 🌱 @TewhedandSuna
⭕️«የማይናገሩት ግን የሚያለቅሱበት ድብቁ ዓለም!» ▢ ራስን በራስ የማርካት ምስጢራዊ ቀውስ እና ደረጃ በደረጃ የሚተገበሩ መፍትሔዎች! ----------- ✏️ትርጉም እና ጥንቅር፦አቡ ሱፍያን 📑PDF ቅንብርና ዲዛይን፦ ሙሐመድ አሕመድ ~ t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1
🌿 Sabahaa Al-Kheeyr 🌿 Yaa obboleessa koo fi obboleettii koo, Guyyaan har'aa kennaa guddaa Rabbiin siif kenne dha. Galata Rabbii baasi, salaata kee eegi, qalbii kees zikrii Rabbiitiin ifa godhi. Rabbiin ol ta'e ni jedha: ﴿أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ﴾ “Dhugumatti, qalbiin yaadannoo Allaahaatiin tasgabboofti.” Har'a hojii gaarii tokko hojjadhu, nama tokko gammachiisi, araarama kadhadhu, namas araarami. Jireenyi addunyaa gabaabaa dha; hojii gaariin garuu si waliin hafa. 🤲 Rabbiin guyyaa kee kheeyrii, barakaa fi milkiidhaan siif haa guutu. ✨ Guyyaa gaarii siif haa ta'u! ✨ @Rihu_islamic_posts
🏆 አሁኑኑ ይመዝገቡ! 🏆 👉 12ኛ ዙር – Personal Development (ራስን ማሳደግ) ስልጠና ⏳ ምዝገባው ሊጠናቀቅ 3 ቀን ብቻ ቀረው ‼️ ✨ በዚህ 6 ሳምንት የሚቆይ ስልጠና ውስጥ የምንማራቸው: ✍ ራስን ማሳደግ እና የህይወት እይታ መቀየር ✍ ተግባራዊ ልምምዶች እና የቤት ስራዎች ✍ ራስ መተማመን እና የህይወት ክህሎቶች 📜 ማሳሰቢያ: ስልጠናውን በተሳካ ሁኔታ ለሚጨርሱ ሰልጣኞች ሰርቲፊኬት ይሰጣል ‼️ 🗓 መጀመሪያ: ሐሙስ – ሰኔ 11 🕒 ሰዓት: ምሽት 3:00 📩 ለበለጠ መረጃ: 👉 @Rihu_Creative
'እንዴት ነህ?' ባሉህ ጊዜ 'አልሐምዱ ሊላህ ትልቅ ኒዕማ ዉስጥ ነኝ' ያልክ እንደሆን ትልቅ ኒዕማ እንደሚፈስልህ አትጠራጠር። በምንም ዉስጥ ሁን በምን፤ የአላህን አብዝተህ አመስግን።
عيد مبارك لجميع متابعينا الأعزاء! أتمنى لكم عيداً سعيداً ومليئاً بالفرح. كل عام وأنتم بخير! 🤍
« Takbiirtaa godhaa, laa ilaaha illallaahu heddummeeysaa,subhaanallaah deddeebisaa. Miizaana hasanaa teeysanii zikrii fii hojiilee gaggaariin ulfeeysaa. Kheeyrii irraa heddummeeyfachuutti daddafuun irratti wal dorgomaa. اللهُ أكبر اللهُ أكبر اللهُ أكبر؛ لا إلهَ إلَّا الله اللهُ أكبر اللهُ أكبر؛ وللهِ الحمد.. Jechuu heddummeeysaa Irra caalaa giyyoota rabbi biratti dalagaan isii keessa irra jaalatamtuu keessa jirra.»
የአላህ መልዕክተኛ(ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) «ምርጡ ዱዓ የዐረፋ ቀን ዱዓ ነው።» ማለታቸው ይታወሳል። ኢማም አል-አውዛዒ እንዳሉት «በዚሁ ቀን ሊያደርጉ ብለው ዱዓቸዉን የሚያስቀምጡ ደጋግ የአላህ ባሮች አሉ።» ይላሉ። የዐረፋ ቀን ማለት ነገ ማክሰኞ ነው። መፆሙ ያለፈዉንና የሚመጣን ዓመት ወንጀል ያስምራል፣ ሶደቃ፣ ዱዓ፣ ዚክርና ተክቢራና ይወደዳል።
✍️ Imalli kee karoora keetiin wal diduus mala…garuu wanti ati itti amanuu qabdu…Rabbiin isa caalu akka siif filate tahuu isaati..!!
ኢማም አል-ገዛሊ እንዲህ ይላሉ፦ «العِلْمُ صَيْدٌ وَالكِتَابَةُ قَيْدُهُ» "እውቀት አደን (አውሬ) ነው፤ መጻፍ ደግሞ ማሰሪያው ነው።"
ኢማም አል-ገዛሊ በአረብኛው እንዲህ ይላሉ፦ «العِلْمُ بِلَا عَمَلٍ جُنُونٌ، وَالعَمَلُ بِلَا عِلْمٍ لَا يَكُونُ» "ዕውቀት ያለ ተግባር እብደት ነው፤ ተግባር ደግሞ ያለ ዕውቀት አይሆንም (አይሰምርም)።"
ኢማም አል-ገዛሊ በ "አል-ሙስተስፋ" (ቅጽ 1፣ ገጽ 286) ላይ እንዲህ ይላሉ፦ «الْمَصْلَحَةُ هِيَ الْمُحَافَظَةُ عَلَى مَقْصُودِ الشَّرْعِ» ትርጉም፦ "እውነተኛ ጥቅም ማለት የሸሪዓውን ዓላማ መጠበቅ ማለት ነው።"
#أذكار_الصباح ((اللَّهُمَّ عَالِمَ الغَيْبِ وَالشَّهَادَةِ فَاطِرَ السَّمَوَاتِ وَالْأَرْضِ، رَبَّ كُلِّ شَيْءٍ وَمَلِيكَهُ، أَشْهَدُ أَنْ لاَ إِلَهَ إِلاَّ أَنْتَ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ نَفْسِي، وَمِنْ شَرِّ الشَّيْطانِ وَشَرَكِهِ، وَأَنْ أَقْتَرِفَ عَلَى نَفْسِي سُوءاً، أَوْ أَجُرَّهُ إِلَى مُسْلِمٍ)).
(እንቅልፍ) ⭐ከአላህ ተኣምሮችና ለሰው ልጆች ከሰጣቸው ታላላቅ ፀጋዎች መካከል አንዱ እንቅልፍ ነው 🔸አላህ የሰላምና የጤና እንቅልፍ የሰጠውን ሰው ማንም ሊነፍገው አይችልም 🔹እንዲህ ዓይነቱን እንቅልፍ እርሱ ለነፈገው ሰው ደግሞ ማንም ሊሰጠው አይችልም! በመሆኑም በፈለጉት ሰዓት ተኝተው በፈለጉት ሰዓት መነሳት ትልቅ ምስጋና የሚያስፈልገው የጌታችን አላህ ኒዕማ ነውና ከልብ الحمد لله ማለት ያስፈልገዋል❗ እንቅልፍ ትንሹ ሞት ነውና በዛው እንደተኙ አለመቅረትና ዳግም ተነስቶ አላህን ለመገዛት መብቃትም ሌላው ተጨማሪ ምስጋና የሚያስፈልገው ፀጋ ነው! ለዚህም ነው ሙስሊሞች ልክ ከእንቅልፋቸው ሲነቁ:- (("الحمد لله الذي أحيانا بعد ما أماتنا")) ( ከገደለን በኋላ ዳግም ህያው ያደረገን ጌታ አላህ ይመስገን) የሚሉት 👉 ሆኖም በዲናችን ሁሉም ነገር ገደብና አደብ(ሥርኣት) አለው 🚩️የእንቅልፍ አደብ(ሥርኣት) እንቅልፍ አደቡ ከተጠበቀ ትንሹም በረካ ይሆናል፣ ለጤናም ተስማሚ ከመሆኑ አልፎ የህሊና ሰላምን ይለግሳል✅ 🚩የእንቅልፍ መጠን- እንቅልፍ ሲበዛ ቀልብ ይደርቃል፣ ከመድረቅም አልፎ ይሞታል❎ የሰውነት መወፈርንና መጫጫንንም ያስከትላል! 🚩ለአኼራችን ስንቅ የምንሰንቅበትን ውድ ጊዜያችንንም ያባክናል፣ ግዴለሽነትንና ስልቹነትንም ያስከትላል ⭐ጥሩ እንቅልፍ ማለት:- አንተ መተኛት ስለፈከግክ የምትተኛው ሳይሆን ሰውንነትህ መተኛት ሲያስፈልው የምትተኛው እንቅልፍ ነው✅ ⭐ጥሩ የእንቅልፍ ሰዓት ማለት- ከዒሻ ሰላት በኋላ የሌሊቱ መጀመሪያ ላይ የሚተኛ እንቅልፍ ነው✅ 🔶በቀኑ ክፍለ-ጊዜ የተወሰነ ሰዓት አረፍ ማለት ሱናና ጠቃሚ ሲሆን፣ ለዚህም የተመረጠው ወቅት የቀኑ መሀል ነው ♦ከሱብሂና ከአስር በኋላ መተኛት ተገቢም ጠቃሚም አይደለም❗ 📎ምናልባት ማታ ያልተኛ ሰው ከሱብሂ በኋላ ጸሐይ እስክትወጣ ጠብቆ ከዛ መተኛት ይችላል! በተቻለው ያህል ሱብሂ እንደተሰገደ ላለመተኛት መሞከር ይኖርበታል! 🚩️ በየትኛውም ሰዓት ሲተኙ ውዱዕ ማድረግ ከእንቅልፍ በፊት የሚደረጉ ዚክሮችን ማለት ፣ፊትን ወደ ቂብላ ማዞር፣በቀኝ ጎን ዞሮ መተኛት፣ እንቅልፍ እስኪወስደን ድረስ ዚክርና ቁርኣንን ማብዛት ተገቢና ከሙእሚኖች ባህሪ ነው❗ 🔑እንቅልፍ ጨርሰው ሲነሱም ፊትን በእጆች ጠረግ ጠረግ ማድረግና ከላይ የተጠቀስውን ዚክር ማለት ሱና ሲሆን ፣እንደባነኑ ከፍራሽ ፈጥኖ መነሳት አይመከርም❗ ወላሁ አዕለም ✍ ኡስታዝ አህመድ ኣደም ዙል-ሒጃ 29/1437ዓ.ሂ
видео или голосовое, без подписи
✍ቅዱስ ስፍራ ማለት፦ ለእነርሱ: ሙስሊሞች የማይታዩበት እና የአላህ ቃል የማይሰማበት ቦታ ከሆነ.... ይታገሱ፦ ጀሀነም ውስጥ ሰፋፊ ቦታ ይኖራቸዋል!!
📌 ሃይማኖታችሁ ይለያያል እንዴ? ዛሬ በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ አንድ የክፍሌ ልጅ እንዲህ ሲል ጠየቀኝ፦ "ለምንድነው ሙሉ አካልሽን የሸፈንሽው?" እኔም "የኢስላም ሕግ ስለሆነ ነው" አልኩት። እሱ ግን በመገረም ስሜት "እንግዲህ ሌሎቹ ሙስሊም ሴቶች ለምን አልተሸፈኑት? ሃይማኖታችሁ ይለያያል እንዴ?" በማለት ግራ መጋባቱን ገለጸልኝ። ይህ ጥያቄ የብዙዎቻችን ቁስል ነው። እህቶቼ ሆይ! የእናንተ መዘናጋት እና የሂጃብን ህግ በሚገባ አለመተግበር፣ በትክክል የተሸፈነችው እህታችሁ እንደ "ባዕድ" አልፎም እንደ "አክራሪ" ተቆጥራ እንድትገለል መንገድ ከፍቷል። የእናንተ መዘናጋት ለእኛ መበደልና መጠቆም ትልቁ ሰበብ ሆኗል! ⚠️ በሚዲያና በዩኒቨርሲቲዎች የሚደርሰው ተጨባጭ በደል! ይህ "ኒቃብ ለየት ያለ ነገር ነው" የሚለው የተሳሳተ ግንዛቤ፣ ዛሬ ተቋማዊ ጭቆናን ወልዷል። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መብታቸው ተጥሶ የሚዲያ ሽፋን ሲጠይቁ የገጠማቸው ምላሽ እጅግ ዘግናኝ ነው፦ የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የምርመራ ክፍል ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ጌታሁን ዳዲ፦ "ሒጃብ (ኒቃብ) ለትርፍ ፅድቅ (ሱና) እንደሆነ መጅሊስ ገልጾልኛል... ለጥቂቶች ስንል የሚዲያ ሽፋን አንሰጥም" ማለታቸው ሳያንስ፤ ተማሪዎችን "ዋጋ ትከፍያለሽ እያንዳንድሽ፤ ወንድ አይደለሁም" በማለት የማስፈራሪያ ቃል ተናግረዋል። ኒቃብን "እንደ ትርፍ ፅድቅ" መቁጠር፣ ተማሪዎችን ለዛቻና ለበደል አጋልጦ ሰጥቷቸዋል። ይህም ብቻ አይደለም፤ የእህቶቻችን መዘናጋት ለልጁ ጥያቄ መነሻ እንደሆነው ሁሉ፣ ለባለስልጣናቱም "ጥቂቶች ናቸው" ብለው እንዲንቁን ሰበብ ሆኗል። ያ የክፍሌ ልጅ "ሃይማኖታችሁ ይለያያል እንዴ?" ብሎ እስኪጠይቀኝና እኔም መልስ እስኪያጥረኝ ድረስ፣ የእህቶቼ ሂጃብን ማላላት እኔን በመከላከል ፋንታ ለጥቃት አጋልጦኛል። እኛን እንደ ልዩ አካል (Outsider) የሚያስቆጥረን የእምነታችን መመሪያ ሳይሆን፣ የእህቶቻችን ለትዕዛዙ ግድየለሽ መሆን ነው። ለዳይሬክተሩም ሆነ "ሱና ነው" ለሚሉ አካላት ማስረጃዎቻችን ግልጽ ናቸው፦ 💎 ኒቃብ፦ ግዴታ (ዋጂብ) እንጂ "ትርፍ" አይደለም! 1. ከቅዱስ ቁርአን፦ አላህ (ሱ.ወ) ሴቶች ጅልባባቸውን በላያቸው ላይ እንዲለቁ አዟል (ሱረቱል አህዛብ፡ 59)። »» ታላቁ የቁርአን ተርጓሚ ኢብኑ ዐባስ (ረ.ዐ) "ጅልባብ" ማለት መላ አካልን (ፊትን ጨምሮ) መሸፈን መሆኑን አረጋግጠዋል። 2. ከሶሒሕ ሐዲስ፦ እናታችን ዓኢሻ (ረ.ዐ) ባዕድ ወንዶች ሲመጡ ፊታቸውን ይሸፍኑ ነበር (ሱነን አቢ ዳውድ፡ 1833)። እንዲሁም ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) በሐጅ ወቅት ብቻ ኒቃብ እንዳይደረግ መከልከላቸው (ሶሒሕ ቡኻሪ፡ 1838)፣ በሌላ ጊዜ ኒቃብ የተለመደና ግዴታ መሆኑን በግልጽ ያሳያል። 3. በቂያስ (አመክንዮ)፦ የሴት ልጅ የውበት ማዕከል ፊቷ ነው። ፀጉርን መሸፈን ግዴታ ከሆነ፣ ይበልጥ ፈተና የሚቀሰቅሰው "ፊት" እንዴት መሸፈኑ ግዴታ አይሆንም? ፊት የውበት ምንጭ እንደመሆኑ ሊጠበቅ የሚገባው ቀዳሚ አካል ነው። 📢 ጥሪ ለእህቶቼ እና ለሚመለከታቸው አካላት ለእህቶቼ፦ሂጃባችሁን ስታጓድሉ፣ በትክክል የሚሸፈኑ እህቶቻችሁን ለ "ዋጋ ትከፍያለሽ" ማስፈራሪያ አሳልፋችሁ እየሰጣችሁ መሆኑን እወቁ። ለራስሽም ለእህትሽም ስትዪ በአላህ ህግ ተገዢ። ለሚመለከታቸው፦የሚዲያ ባለሙያዎች ተማሪዎችን ከማስፈራራት እንዲቆጠቡና መጅሊስም በዚህ ጉዳይ ላይ ግልጽና ሃይማኖታዊ አቋም እንዲይዝ በአላህ ስም እንጠይቃለን! "እንግዳ" ተደርገሽ የምትታዪው እህቴ ሆይ! ጽኚ። ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዳሉት፦ > "ኢስላም እንደ እንግዳ ተጀመረ፣ ወደፊትም እንደ እንግዳ ይመለሳል፤ ለነዚያ እንግዳ ለሆኑት (ለሚጸኑት) ብስራት ይሁንላቸው!"(ሶሒሕ ሙስሊም፡ 145) ይህንን መልእክት ለሌሎች በማጋራት፣ ለተገፉት እህቶቻችን ድምፅ እንሁን! ✍️እህታችሁ፦Rihana Ahmedin 📅 ሚያዝያ 14፣ 2018 ዓ.ም(April 22, 2026) 🔗 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ https://t.me/Rihu_islamic_post https://t.me/Rihu_islamic_post #ፍትህ_ለሙስሊም_ተማሪዎች #ኒቃብ_ክብሬ_ነው #የተማሪዎች_መብት_ይከበር