tgindex
Dj memes (wondirad meme ) 😂

Dj memes (wondirad meme ) 😂

Статистика

በግቢያችን ደ. ወንድራድ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ላይ ሙድ እንይዛለን። በተማሪ በአስተማሪ በአስተዳደር በሰራተኞች በግቢው በሁሉም ላይ ፈገግ እንላለን። ስለ ግቢው ያላችሁን ማንኛውንም ነገር ከስር ባለው ቦት ላኩልን Contact - @DJWon_bot

Последний пост
31 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
830
−1 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 743
20 постов
Вовлечённость
210,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
161
1/48двое суток
184
1/72трое суток
198

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • @Fem_Quiz_Bot Questions are waiting for you to test your general knowledge. Ready to test your knowledge?

  • ባላንዶር ሰርቀሀ ል አልኩህ የኔ ጌታ💔💔💔 ኢቂርታ🙏 ዲገም እንደውም🖤🖤🖤

  • 5 апр.6052из hattrick_fantasy_league

    Optimum Nutrition Micronised Creatine Powder for sale. ✅ fitness supplement made of creatine monohydrate. ✅ Helps increase strength and power💪 ✅ Supports muscle growth by helping muscles hold more energy (ATP). - Powder - Unflavoured ➡️ Total of 83 Serving ➡️ 250 gram - Made in India🇮🇳 price - 3950 birr 📍Address :- Wossen 🚚 Delivery :- We charge extra for delivery based on your location ✅ 📞 Call us :- 0983171033 or 0902714525

  • 🍃 Poll Name:</> ማን ያሸንፋል?🏆 👤 Arsenal ➩</> 10 👤 Manchester city ➩</> 6 🛑 Now Poll Has Been Stopped. ➡️ Reason:</> Winner Has Been Choosen.</>

  • Telegram channel for sale Subscribers - 10.5k View - Good Price - 3,190 birr ( Fixed price / not open for negotiate🙏🙏🙏/ ) If you would like to buy the channel dm me @Fila_melody

  • ❝ A flower falls, even though we love it; and a weed grows, even though we do not love it. ❞ —Dogen

  • 18 нояб.1 100171

    4 አመታት ወደ ኃሏ በ DJ 40th batch senior ተማሪዎች የተመሰረተው ይህ ቻናል ከተከፈተ 4ተኛ አመቱን ይዟል።🎉 መልካም ልደት ቻናላችን🎂 @Dj_memes @Dj_memes

  • 24 окт.1 0711

    ከ1K+ Subscriber ቻናል ያለው DM me @Fila_melody

  • #newbot The bot sents your prompt or idea in AI photo. Just send what you want in sentence or phrases.Then It changes it to ai photo in few seconds. send `` /img `` to the bot then provide a prompt(the ideal). Example:     A futuristic city skyline at night.  - 🤖 Bot link - @Fem_Image_Generator_Bot

  • #BOT @FemPicBot ✅ This bot can help you find and search images from Google & Yandex without leaving telegram. It works automatically, no need to add it anywhere. Just start the bot and write what you want.

  • ዛሬ ዓለም አቀፍ የመምህራን ቀን ነው! ከመዋለ ህጻናት እስከ ዩኒቨርሲቲ ያስተማራችሁን መምህራኖቻችን እንኳን አደረሳችሁ! @Dj_memes @Dj_memes

  • Miki Dollar in the building ይላል😁 "ምናልባት ልጅ ስለሆነ ይሆናል" part 😭

  • #Paid_ADS 📱 Do you Want to increase your Telegram channel/Group subscribers discounted packages: ➡️ 1K members = 600 birr ➡️ 2K members = 1,200 birr ➡️ 3K members = 1,800 birr ➡️ 4K members = 2,400 Birr ➡️ 5K members = 3,000 birr 🔼 1,000 subscribers will be added within 24-48 hours." 💬Contact me - @hsbot_admin

  • ሂወት አጭር ናት, imagine ye dj ተማሪ ስትሆን ደሞ ☹️ ይብሳል ስለዚ አሳጥራት 🤝

  • እየገዛን ነው ይህንን እድል ተጠቀሙ💲💲 👀 ከተከፈተ 1 እና ከዛ በላይ አመት የሆነው ለተለያየ አላማ ከፍታችሁ አሁን ለይ እየተጠቀማችሁት ያልሆነ የቴሌግራም ግሩፕ ካላችሁ እየገዛን ስለሆነ ይህን እድል ተጠቀሙ member 1 ቢሆንም ችግር የለውም ዋናው የተከፈተበት ጊዜ በፈረንጆቹ 2022 እና ከዛ በፊት የሆነ በተለይ 2018 & 2019 ከዛበፊትም ከሆነ ይበረታታል!⭐️ የተከፈተበት ጊዜ 💠                                 ዋጋ 🔻 🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸 2019 --------------------------------------- 800 ብር 2020 -------------------------------------- 600 ብር 2021 -------------------------------------- 450 ብር 2022----------------------------------------(jan,feb,mar,) ላይ የተከፈተ በ 300 ብር አከፋፈል በተለያዩ አማራጮች በባንክ፣በካርድ፣በቴሌ ብር በሚመቻችሁ አማራጭ መቀበል ይችላሉ Inbox 💻 @hsbot_admin 🔹

  • ⬜️ የሚሸጥ የቴሌግራም ቻናል 🔹18.9k እና 4.6K subscribers ያላቸውን የቴሌግራም ቻናሎች መግዛት የምትፈልጉ @Hsbot_admin ላይ አናግሩኝ✅ ✅ እውነተኛ ገዢ ብቻ DM me

  • ቆይ ይሄ film ግቢ ውስጥ ሲሠራ  እኛ የት ነበርን ?🤔

  • видео или голосовое, без подписи

  • 24 янв. 2024 г.3 330121из thisis_fila

    ዛሬ ዓለም አቀፍ የ"Just Do It!" ቀን ነው። "አሁን አድርገው!" በሚለው ልንተረጉመው እንችላለን። ዛሬ ፍራሀትን ከላያችን ላይ ገፈን ማድረግ የፈለግነውን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ማድረግ ምንለምድበት ቀን ነው። ምንድነው ምንፈራው? ሰው ማግኘት? በሰዎች ፊት ማውራት? ብቸኝነት ? ከተቃራኒ ፆታ ጋር ማውራት? ሰዎች ስለኛ ያላቸው አስተሳሰብ? ያልጨበጥነው የነገ ስኬት? ማህበረሰብ? መጠየቅ? መውደቅ? ፍርሀት እንደ ጨለማ ነው፤ ጨለማ ብርሀን ሲኖር እንደሚገፈፍ ሁለ ፍርሀትም በድፍረት ይገፈፋል። ፍርሀት ሲያዩት ሚታይ ግን ደግሞ ሲጠጉት ሚሸሽ "ባዶ" ነው። ዛሬ ስንፈራው ወደ ነበረው ጉዳይ እንሄዳለን፣ ወደ ሚመቸን ሳይሆን ወደ ማይመቸን ቦታ እንሄዳለን፣ ከምንወደው ወተን ማንወደውን ነገር እንተገብርለን፣ እንደሚጠቅመን እያወቅን ስለፈራን ያልነካነውን ዛሬ እንነካለን። ሰው ሟች ነው፤ ሞት ሁሌም አፍንጫችን ስር ናት። በቅፅበት ከነ ፍርሀታችን ግዑዝ ልንሆን እንችላለን። የዚህ ዓለም ትችትና ነቀፋ ለሟች ምኑ ነው? አደለም ሞተህ ቀርቶ በፀና ስትታመም እንዴት ሁሉ ከንቱ እንደሚሆን ይታወቃል፣ ለሟች ነገ የለውም፣ ለሟች ዛሬ የለውም ፣ ለሟች ያለው አሁን ብቻ ነው። ሟች ነን! ከዓመታት በኋላ አፅም ነን፣ ቢነኩት ማይካ፣ ቢያወሩት ማያወራ ያገጠጠ አፅሞች ነን። ያለን አጭር ግዜ ነው። መልካም የድርጊት ቀን🤚 አሁን እናድርገው።

  • 14 янв. 2024 г.2 583103из Meda_Sport_Ethiopia

    ከእግር ኳስ  ውጭ... ዜና እረፍት! ታዋቂው ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ በአሜሪካ ህክምናውን ሲከታተል ቆይቶ በዛሬው እለት አርፏል። ሜዳ ስፖርት ለልጁና ለመላው ቤተሰቡ እንዲሁም ለወዳጅ አድናቂዎቹ መፅናናት ይመኛል🙏 ▪️ Via | @Meda_Sport_Ethiopia ▪️ Via | @Meda_Sport_Ethiopia