Darul Ulum Public School
СтатистикаIn this channel we deliver important information to our Teachers ,Students,Parents & All Concerned School members
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 23:58
- Постов за неделю
- 7
- Всего постов
- 34
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 753
- 1/48двое суток
- 862
- 1/72трое суток
- 930
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ማስታወቂያ ለመላው የድሬዳዋ አስተዳደር ነዋሪዎች በሙሉ! “ትምህርት የብሩህ ተስፋና የተሻለ ነገ መሠረት ነው!” የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ለ2019 የትምህርት ዘመን ዕድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ሕፃናትን፣ ታዳጊዎችን፣ ወጣቶችን፣ ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ተማሪዎች እንዲሁም ጎልማሶችን ወደ ትምህርት ገበታ ለማምጣት ሰፊ ዝግጅት አድርጓል። በመሆኑም ወላጆች እና አሳዳጊዎች ልጆቻችሁን በአቅራቢያችሁ ወደሚገኙ የትምህርት ተቋማት በመውሰድና በማስመዝገብ የወላጅነትና የዜግነት ኃላፊነታችሁን እንድትወጡ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። አስፈላጊ ሰነዶች የምዝገባ ሂደቱን የተቀላጠፈ ለማድረግና የተማሪዎችን መረጃ በዘመናዊ መልኩ ለማደራጀት፣ ዕድሜያቸው ከ5 ዓመት በላይ የሆኑ ተማሪዎች በምዝገባ ወቅት የሚከተሉትን ሦስት (3) መረጃዎች መያዝ ግዴታ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን፦ - የልደት የምስክር ወረቀት - የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ (Fayda ID) - የኤሚስ (EMIS) የተማሪዎች መለያ ቁጥር ልብ ይበሉ፦ እነዚህ የተጠቀሱት ሰነዶች ሳይሟሉ ምዝገባ ማከናወን ፈጽሞ የማይቻል በመሆኑ ወላጆች ምዝገባ ከመጀመሩ በፊት አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶችን ቀድማችሁ እንድታዘጋጁ እናሳስባለን። ትጋት ለትምህርት ጥራት! የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ
Application Portal | SIT https://share.google/CjzeZL77u2szTcJDu
ማስታዎቂያ የምዝገባ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ስለማሳወቅ በዚህ ዓመት 12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና ለተፈተናችሁ ተማሪዎች Shaggar Institute of Technology (SIT) በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱት መካከል በ scholarship ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ ተቀብሎ ማሰልጠን ከዚህ በፊት ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም የመመዝገቢያ ጊዜው እስከ August 30, 2026 የተራዘመ ስለሆነ ከዚህ በታች የተያያዘውን ዶኩመንት ክፍታችሁ በማየት የሚጠበቅባችሁን በማሟላት በተቀመጠው Application Portal እንድታመለክቱ እና የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ስንል እናሳስባለን፡፡ የት/ቤት ርዕሳነ መምህራን ወይም አመራሮች ተማሪዎቻችሁ ይህን ወርቃማ እድል እንዲጠቀሙበት ታደርጉ ዘንድ የተለመደውን ትብብራችሁን ከምስጋና ጋር እንጠይቃለን።
For grade 12
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
Galmee barattoota
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
🎉 BAGA GAMMADDE! 🏆 Barataa keenya kan duraanii Muraad Hassan, yeroo ammaa barataa Yuunivarsiitii Haramaayaa kan ta’e, dorgommii Qur’aanaa Dhaabbanni Kawakib marsaa 2ffaa qopheesse irratti 1ffaa bahuun, badhaasa Qarshii 60,000 fi Umraa arkachuu keetiin 🕋, baga gammadde! 🌟 Ati fakkeenya gaarii barattoota keenyaati. 👏 Muraad, baga gammadde! Baga injifatte!
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
🎓 Manni Barnoota Daarul Uluum barattoota waggoota lamaaf Kutaa 11ffaa fi 12ffaa keessatti Barnoota Ogummaa(CTE) Weeb Diizaayinii fi Diiveelappimantii akkasumas Akaawuntiingii fi Faayinaansii irratti leenjii hordofaa turan bifa bareedaan eebbise. 🎓በዳሩል ዑሉም ትምህርት ቤት ላለፉት ሁለት ዓመታት በ11ኛ እና 12ኛ ክፍል የሥራና ተግባር ትምህርት (CTE) በዌብ ዲዛይንና ልማት እና አካውንቲንግና ፋይናንስ ዘርፎች ስልጠና ሲከታተሉ የቆዩ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በደማቅ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ተመርቀዋል።
видео или голосовое, без подписи
Beeksisa Barattoota kutaa 6ffaa, 8ffaa fi 12ffaa gannaa barachaa jirtan hundaaf, Qormaanni jalqabaa (First Assessment) guyyaa Arbiyaa 29/11/2018 ni jalqaba. Kanaafuu, qormaata kanaaf qophii barbaachisaa akka gootan isin beeksifna.
Beeksisa Barattoota Kutaa 12ffaa Bara 2018 eebbifamtan hundaaf, Guyyaan eebba keessanii Adoolessa 26, Alhada ganamaa akka ta'e isin beeksifna. Kanaafuu, uffata eebbaa (gaawunii) keessan har'a Jimaata sa'aa 9:00 irraa hanga 11:00tti qofa dhufuun akka fudhattan isin yaadachiisna. Akkasumas, kaffaltii kiraa gaawunii fi qabdii (deposit) qabattanii akka dhuftan isin hubachiisna.