eSeleda e-Learning 🚀ከ5 to 12ኛ ክፍል
Статистика💥eseleda.com #Tutorial,Videos,Model Exams. 👉Timer based Quizzes 👉Discussions 📍Addis Ababa,Around Piassa,Abune Petros Square, Lemat Le Edget Bldg Office No. 129📱Tel. 0909404040 @visionariesict
- Последний пост
- 4 янв.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Voyager 2, launched by NASA in 1977, is the only spacecraft to have visited four planets: Jupiter (1979), Saturn (1981), Uranus (1986), and Neptune (1989)
Channel name was changed to «eSeleda e-Learning 🚀ከ5 to 12ኛ ክፍል»
💫 Amazing Fact: The solar system doesn't just spin in a flat circle. ☀️ 🌎 The Sun orbits the Milky Way's center at ~220 km/s, completing a loop every ~230 million years and the Milky Way orbits the center of the universe. 😨 Our solar system's plane is tilted ~60° to the galaxy's, so as the Sun moves, planets trace helical paths like a stretched spring ,not a flat circle. Source : NASA
https://youtu.be/Kd0W7VOeLEo?si=UdkSqqmCVjggnMfP
видео или голосовое, без подписи
VIDEO Simulation 📹 https://www.eseleda.com/mod/resource/view.php?id=15694 ♾️🤙Mathematics -> Simulation: Visualizing Integration
✅ለ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ለመዘጋጀት የኦንላይን መለማመጃ አገልግሎት የምትፈልጉ ተማሪዎች በ @eseledahelpdesk ላይ eSeleda ብላቹህ ላኩልን ፡፡ Get Ready for National Exam like Never before with State-Of-the Art eSeleda e-Learning Technology
✅ The Answer is C 🤔 Explanation: other than C the black circle is connected to three white circles. In C it is only connected to two white circles;
🧠 IQ Test 1
✅MATH PUZZLE - JOIN t.me/eseledaGroup to ANSWER
✅MATH PUZZLE - JOIN t.me/eseledaGroup to ANSWER
https://youtu.be/vkcTk3M-xrg?si=mqk2uYO-cc5eLdEg
🔥አሜሪካ ለመማር Are you interested in studying in the United States? The U.S. Embassy in #Ethiopia, in collaboration with International Community School (ICS), is organizing a College Fair for potential graduate and undergraduate students on September 7 from 9:00am – 2:45pm. Representatives from 40 U.S. universities will showcase their programs and opportunities for international students. If you are interested to join the event, please sign up here: https://t.co/SQRq7JxnrV SHARE the channel 🙏
🎁ነፃ የአይቲ ኦንላይን ስልጠና እድል ለሁለትኛ ደረጃ እና ዮኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከሰርተፊኬት ጋር Mobile Application Development (Android Developer Fundamental), Programming Fundamentals ,Data Science Fundamentals ) 👉 JOIN https://t.me/AbaMella2
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የታይም መጽሔት የዓመቱ ታዳጊ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ተመራማሪ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ሄማን በቀለ በቆዳ ካንሰር ላይ በሚያደርገው የምርምር ሥራ የታይም መጽሔት የዓመቱ የላቀ ተጽዕኖ ፈጣሪ ታዳጊ ተብሎ ተሰይሟል። ታዳጊ ሄማን በቀለ የቆዳ ካንሰርን የሚከላከል እና በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ ይቀርባል የተባለ ሳሙና ለመስራት ምርምር እያደረገ ይገኛል። በአሜሪካ ቨርጂኒያ የሚኖረው የ15 ዓመቱ ትውልደ ኢትዮጵዊው ታዳጊ ሄማን ታይም መጽሔት ከ8 እስከ 16 ዓመት ዕድሜ ያሉ የላቀ አስተዋፅኦ ያላቸውን ልጆች በሚመርጥበት በዚህ መርኃ ግብር የዓመቱ ታዳጊ (TIME’s 2024 Kid of the Year) ሆኖ ተመርጧል፡፡ "እኔ ያደረኩትን ማንም ሰው ማድረግ ይችላል" ሲል ለታይም መጽሔት የተናገረው ታዳጊው ተመራማሪ “አንድ ሀሳብ አመጣሁ። በሀሳቡ ላይ ሰራሁ፤ ወደ ተግባር መቀየርም ችያለሁ” ብሏል። በ4 ዓመቱ ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ የተጓዘው ሄማን ከዚህ ቀደም “የአሜሪካ ወጣቱ ምርጥ ተመራማሪ” ተብሎ እንዲሁም ሌሎች ሽልማቶችን አግኝቷል።
ጥብቅ ማስታወቂያ ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በሙሉ ።።።። ትምህርት ሚኒስቴር የ2016 ዓ.ም የ 12ተኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በበይነ መረብና በወረቀት እንደሚሰጥ መግለጹ ይታወቃል። ሆኖም በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያ ገጾች የበይነ መረብ ፈተናው እንደቀረ ተደርጎ እየቀረበ ያለው መረጃ በፍጹም ከእውነት የራቀ ሃሰተኛ መሆኑን እየገለጽን ፈተናው በሁለቱም በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ በድጋሜ እንገልጻለን። በመሆኑም ተማሪዎች ይሄንኑ ተገንዝባችሁ ዝግጅታችሁን እንድትቀጥሉ ሆኖ ትምህርት ሚኒስቴር ፈተናውን የተሳካ ለማድረግ እንደተለመደው ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በጥምረት እየሰራ መሆኑንና ለዚህም ከፍተኛ ዝግጅት ማድረጉን እናስገነዝባለን። ትምህርት ሚኒስቴር
Students are taking online model exam on our eSeleda.com e-Learning Platform for Grade 12 National Exam Preparation. Prepare early ,Get Good result later!
💥 Download Mobile Application