tgindex
የEiABC ግቢ ጉባኤ

የEiABC ግቢ ጉባኤ

Статистика

ይህ የEiABC ግቢ ጉባኤ ኦፊሻል የቴሌግራም ቻነል ነው። በዚህ ቻነል የግቢ ጉባኤ መልክዕክቶች ሌሎችም ክርስትናችንን ሊያጠነክሩ የሚችሉ ትምህርቶች በቀጥታ ይተላለፋሉ። ቻነሉን ይቀላቀሉ። 👇👇👇👇👇👇👇 👉 @eggmk1984 👈 👉 @eggmk1984 👈 👆👆👆👆👆👆👆 ሀሳብ አስታያየት ካላችሁ @Eiabcgbigubae_bot @eiabcgebigubae

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
10
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Книги (по похожим)
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
845
+1 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
165
22 постов
Вовлечённость
19,5%
к подписчикам
Постов в день
1,4
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
84
1/48двое суток
96
1/72трое суток
103

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!! ነሐሴ ፱ [ 9 ] ቀን ስንክሳር 👉እዚህ ይጫኑ👈 የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል

  • በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!! ነሐሴ ፰ [ 8 ] ቀን ስንክሳር 👉እዚህ ይጫኑ👈 የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል

  • "ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተፀነስኪ አላ በሩካቤ ዘበሕግ እምሐና ወኢያቄም ተወለድኪ።" ድንግል ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተፀነስሽ አይደለም በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ። ቅዳሴ ማርያም

  • በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!! ነሐሴ ፯ [ 7 ] ቀን ስንክሳር 👉እዚህ ይጫኑ👈 የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል

  • ነሐሴ 7 ጽንሰታ ለእግዝትነ ማርያም በዚህች ዕለት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተጸነሰች። የእመቤታችን ወላጆችዋ ኢያቄምና ሃና ይባላሉ። እነዚህ ቅዱሳን ኢያቄም እና ሃና በአንድነት ተጋብተው ሲኖሩ ልጅ አጡ፤ ከእለታት አንድ ቀን ወደ ቤተ እግዚአብሄር ሂደው ሲፀልዩ ሲያዝኑዋሉ፡፡ ሃዘናቸው እንዴትስ ነው ቢሉ፡- ኢያቄም:- "አቤቱ ጌታዬ ያባቶቼ የእስራኤል አምላክ እኔ ባርያህ እለምንሃለሁ አትጣለኝ አትናቀኝ ፀሎቴን ስማኝ ፈቃዴን ፈጽምልኝ፤ ለአይኔ ማረፊያ ለልቤ ተስፋ የሚሆን የተባረከ ወንድ ልጅ ስጠኝ" ብሎ ሲለምን ዋለ፤ ሃናም በበኩሏ "አቤቱ ጌታዬ የአባቶቼ የእስራኤል አምላክ እኔ ባርያህ እለምንሃለሁ ስማኝ ለአይኔ ማረፊያ ለልቤ ተስፋ የምትሆነኝ የተባረከች ሴት ልጅ የማህፀኔን ፍሬ ስጠኝ" ብላ ስትለምን ዋለች። እንዲህ ብለው ሲያዝኑ ሲጸልዩ ውለው ርግብ ከልጆቿ ጋር ስትጫወት አይታ ሃናም አቤቱ ጌታዬ ለዚች ግእዛን ለሌላት እንስሳ ልጅ የሰጠህ አምላክ ምነው ለኔ ልጅ ነሳኸኝ ብላ ምርር ብላ አለቀሰች፡፡ እንዲህ ብለው ሲያዝኑ ሲፀልዩ ውለው ከዘካርያስ ከሊቀ ካህናቱ ሄደው አቤቱ ጌታችን ሆይ ወንድ ልጅ ብንወልድ ተምሮ ቤተ እግዚአብሄርን አገልግሎ እንዲኖር እንሰጣለን፤ ሴት ልጅም ብንወልድ ማይ (ውሃ) ቀድታ መሶብ ወርቅ ሰፍታ መጋረጃ ፈትላ ካህናትን አገልግላ እንድትኖር እንሰጣለን ብለው ስዕለት ገቡ። ዘካርያስም እግዚአብሄር ጸሎታችሁን ይስማችሁ ስእለታችሁን ይቀበልላችሁ ጻህቀ ልቦናችሁን ይፈጽምላችሁ ብሎ አሳረገላቸው። ከዚያም በኋላ ቅድስት ሃና እና ቅዱስ እያቄም ዕለቱን ራእይ አይተው ነገር አግኝተው አደሩ፤ ራእዩም እንዴት ነው ቢሉ ኢያቄም "7ቱ ሰማያት እንደ መጋረጃ ተገልጠው ከላይኛው ሰማይ ነጭ ወፍ ወርዶ በራሴ ላይ ሲቀመጥ" አየሁ አላት፤ ሃናም እኔም አየሁ አለችው ምን አየሽ ቢላት "ነጭ ርግብ መጥታ በራሴ ላይ ወርዳ በጆሮዬ ገብታ በማህጸኔ ስትተኛ አየሁ" አለች። ይህንን ራእይ ያዩት ሐምሌ 30 ዕለት ነው፡፡ እነሱም እንዲህ ያለ ራዕይ ካየን ነገር ካገኘን ብለው ዕለቱን በሩካቤ ሥጋ አልተገናኙም፤ ፈቃደ እግዚአብሄር ቢሆን ብለው አዳምንና ሄዋንን ብዙ ተባዙ ምድርንም ምሉአት ብሎ ያበሰረ አምላክ ለኛስ ይልክልን የለምን? ብለው ዕለቱን አልጋ ምንጣፍ ለይተው እስከ 7ቀን ድረስ ለየብቻቸው ሰነበቱ፡፡ ነሃሴ በባተ በሰባተኛው ቀን ከሰው የበለጠች ከመላእክት የከበረች ደግ ፍጥረት ትወልዳላቹህና ዛሬ በሩካቤ ስጋ ተገናኙ ብሎአቹሃል ጌታ ብሎ መልአኩ ለሃና ነገራት በፈቃደ እግዚአብሄር በብስራተ መልአክ እመቤታችን እግዝእትነ ማርያም እሁድ እለት ነሐሴ 7 ቀን ተፀነሰች፡፡ ምልጃዋ በረከቷ በሁላችን ላይ ይደርብን፡፡ ምንጭ:-ቤተ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

  • በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!! ነሐሴ ፮ [ 6 ] ቀን ስንክሳር 👉እዚህ ይጫኑ👈 የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል

  • 11 авг.33842из eiabcgebigubae

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!! ✨እንኳን ለበዓለ ደብረ ታቦር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን✨ ኑ! ደብረ-ታቦርን  በግቢያችን አብረን እናክብር! 🗓 ቀን: ረቡዕ ነሐሴ 13 📍ቦታ: EiABC ግቢ በር 🕰 ሰዓት: ጠዋት 3:30 በዓሉን አብራችሁን የምታከብሩ አባላት በዚህ አካውንት @Satyya_2 እንድታሳውቁን እንጠይቃለን። ከመዝሙር እና ስነ-ጥበባት ክፍል

  • 11 авг.31641из eiabcgebigubae

    видео или голосовое, без подписи

  • በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!! ነሐሴ ፭ [ 5 ] ቀን ስንክሳር 👉እዚህ ይጫኑ👈 የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል

  • በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!! ነሐሴ ፬ [ 4 ] ቀን ስንክሳር 👉እዚህ ይጫኑ👈 የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል

  • በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!! ነሐሴ ፫ [ 3 ] ቀን ስንክሳር 👉እዚህ ይጫኑ👈 የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል

  • በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!! ነሐሴ ፪ [ 2 ] ቀን ስንክሳር 👉እዚህ ይጫኑ👈 የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል

  • የግቢ ጉባኤያችን የ2018 ዓ/ም የመጽሔት ተመራቂዎች

  • 7 авг.15331из mkpublicrelation

    እንኳን ለጾመ ፍልሰታ አደረሳችሁ አደረሰን

  • በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!! ነሐሴ ፩ [ 1 ] ቀን ስንክሳር 👉እዚህ ይጫኑ👈 የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል

  • ❗️#ጾመ_ፍልሰታን_ለምን_እንፆማለን?❗️ ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, 👉ፆመ ፍልሰታ እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ መሠረት ከሰባቱ የአዋጅ አፅዋማት መካከል አንዱ ሲሆን ጾመ ፍልሰታ ለማርያም ተብሎ ተወስኖ ይጾማል። #ፍልሰታ :- ፈለገ፣ ተሰደደ (ተገለጠ) ፣ መከፈት፣ መገለጥ፣ ከሚለው የግእዝ ስውር ቃል የተገኘ ሲሆን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ትንሳኤ ያመለክታል። 🌕የጾሙ ዋና ምክንያት ሐዋሪያት የእመቤታችንን የእረፍቷን ነገር አስመልክተው የጾሙት ፆም ነው። *ታሪኩን በአጭሩ እንዲህ እንመለከታለን :- 🌕እመቤታችን በጥር እሁድ በ21 ቀን አረፋለች ። ሐዋሪያት በአጎበር አድረገው ወደ ጌቴሴማኔ ይዘው ሲሄዱ አይሁድ ቀድሞ ልጇን ተነሳ አረገ እያሉ ሲያውኩን ኖረዋል። ዛሬ ደግሞ እሷን ተነሳች አረገች እያሉ ሊያውኩን አይደለምን ስለዚህ አስክሬኗን በእሳት እናቃጥላለን ብለው ተነሱ። 🌕ታውፋንያ የሚባል አይሁዳዊ ተራምዶ አጎበሯን ጨበጠው መልአኩ ሁለት እጁን ቆረጠው፣ እጁ ከአጎበሩ ተንጠጥሎ ቀረ ከዚህ በኃላ መላዕክት የእመቤታችንን አስክሬን ወስደው በገነት አኑረዋታል። 🌕በ8 ወሩ በነሐሴ ሐዋርያት አስከሬኗን እንደገና ከጌታ ተቀብለው በፀሎት እና በምህላ እሑድ ሥጋዋን ቀብረዋታል። ማስከኞ ተነስታለች። ከመትንሳኤ ወልድ/ እንደ ልጇ ትንሳኤ ያሰኘው ይህ ነው፡፡ በዚህ የቀብር ስነ ስርዓት ላይም ከ12 ቱ ሐዋርያት አንዱ ቅዱስ ቶማስ አልነበረም። 🌕ቅዱስ ቶማስም ደመና ጠቅሶ ከሀገረ ስብከቱ ሲመጣ ስታርግ አገኛት፣ ወፈቀደ ይደቅ እምደመናሁ/ ከሚጓዝበት የደመና ጉዞ ላይም ለመውደቅ ወደደ ተበጠበጠ፣ ቀድሞ የልጇን ትንሳኤ ሳላይ ቀረሁ ዛሬ ደግሞ ያንቺን ትንሳኤ ሳላይ ቀረሁ ብሎ፣ አይዞህ አትዘን ወንድሞችህ ሐዋርያት ትንሳኤዬን ዕረገቴን አላዩም አንተ አይተሀል ፣ ተነሳች አረገች ብለህ ንገራቸው ብላ ምልክት ይሆነው ዘንድ የያዘችውን ሰበን ሰጥታ ሰደደችው። 🌕 ከዚህ በኃላ ቶማስ የእመቤታችን ነገር እንደምን ሆነ ብሎ ሐዋርያትን ጠየቃቸው አግኝተን ቀበርናት አሉት፣ ሞት በጥር በነሐሴ መቃበር ተው ይሄ ነገር አይመስለኝም አላቸው። 🔷 ቅዱስ ጴጥሮስም አንተማ ልማድህ ነው ፣ አንተ ብቻ ተጠራጥር አትቀርም አንተ እየተጠረጠርክ ሰውን ሁሉ ስታጠራጥር ትኖራለህ አለው። 🌕እርሱም የያዘውን ያውቃልና ፀጥ ብሎ ይሰማቸዋል። ከዚህ በኃላ ጴጥሮስ ተቆጥቶ ሂዶ መቃብሩን ቢከፈተው አጣት፣ ደንግጦ ቆመ፤  አታምኑኝም ብዬ ነው እንጂ እመቤታችን ተነሰታለች፣ አረጋለች አላቸው  የያዘውን ሰበን ሰጥቶአቸው ለበረከት ተከፋፍለው ወደ ሀገረ ስብከታቸው ተበታትነዋል። 🌕 በዚህ ምክንያት በአመቱ ቶማስ ትንሳኤሽን፣ ዕረገትሽን አይቶ እኛ ሳናይ ብለው ቅዱሳን ሐዋሪያት ነሐሴ 1 ሱባኤ ጀመሩ  ሱባኤ በጀመሩ በ14 ተኛው ቀን  ትኩስ በድን አድርጎ ሰጣቸው ከቀበሯትም በኃላ በነሐሴ 16 ቀን በክብር ተነስታለች። 🔵 በዚህ ቀን ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቀድሶ እመቤታችንም ከልጇ እጅ ቆርባለች። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን የእመቤታችንን በረከት ለማግኘት ይህቺ ጊዜ ትፆማለች።   ✨✨ እኛም ከእናታችን ከቅድስት ኪዳነ ምህረት በሱባኤውና በፆሙ ስንጠነክር የእሷ አማላጀነት የልጇ የመድሐኔዓለም ቸረነት ከመከራ ስጋና ከመከራ ነፍስ አድኖ ለንሰሀ ጥሪ እንደሚያበቃንና ቅዱስ ስጋውን እና ደሙን ለመቀበል እንደሚፈቅድልን አምነን ልንጾምና ልንጸልይ ይገባናል ።✨✨ ፨፨፨ ወስብሐት_ለእግዚአብሔር ፨፨

  • በንስሓ እና በቅዱስ ቁርባን ዙሪያ  ያልተመለሱላችሁ ጥያቄዎች ካሉ ከታች ያለውን የGoogle Form ሊንክ በመጫን መጠየቅ ትችላላችሁ። በሚቀጥሉት ክፍሎች ምላሽ የምንሰጥባቸው ይሆናል፦ https://forms.gle/NwDShgbgz77xjbMb8

  • ✝በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ። አሜን!❖ ❖ ኃጢአትን ለንስሓ አባት መናዘዝ ለምን አስፈለገ? ☞ ስልጣነ ክህነት የማሰር የመፍታት ስልጣን ከእግዚአብሔር ስለተሰጣቸው፡፡ "እውነት እላችኋለው በምድር የምታስሩት ሁሉ በሰማይ የታሰረ ይሆናል፡በምድርም የምትፈቱት ሁሉ በሰማይ የተፈታ ይሆናል" ማቴ.፲፰፥፲፰ ☞ ራሱ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያዘዘው ትዕዛዝ ስለሆነ፡፡ "ሄደህ ራስህን ለካህን አሳይ፡ ለእነርሱም ምስክር እንዲሆን ስለመንጻትህ ሙሴ እንዳዘዘ መሥዋዕት አቅርብ አለው"ሉቃ.፭፥፲፬ ☞ ኑዛዜ ማድረግ በመጽሐፍ ስለታዘዘ "ከእነዚህ ነገሮች በአንዲቱ በደለኛ ቢሆን የሠራው ኃጢአት ይናዘዛል፡ስለሠራው ኃጢአት ለእግዚአብሔር የበደልን መስዋዕት ያመጣል.....ካህኑ ስለኃጢአቱ ያስተሰርይለታል....እርሱም ይቅር ይባላል"፡፡ዘሌ.፭፥፭-፮፣፲ ☞ ከእኛ ይልቅ ለእግዚአብሔር ቅርብ ስለሆኑ ዕለት ዕለት እግዚአብሔርን በቅዳሴው ስለሚያመሰግኑ ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን በየቀኑ እየፈተቱ ስለ እኛ ኃጢአት ይቅር እንዲለን ስለሚለምኑ፡፡ ከኃጢአት እና ከበደል ያነጻን ዘንድ ንስሐን የሠራልን አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን ። እንደሚታወቀው ከሐምሌ ፳፩ አንስቶ የግቢ ጉባኤያችን የንስሐ ወር በይፋ ተጀምሯል። "እስካሁን የንስሐ አባት የሌለን አባት በመያዝ፣ ያለን ደግሞ ወደ አባቶቻችን በመቅረብና በመናዘዝ ሕይወታችንን እናድስ።" ማንኛውንም ጥያቄ ካላችሁ እኛን ማግኘት ትችላላችሁ፦ 👉 ሙሉነህ አበበ 0915852875  | @mule_yemariam_lij 👉 አቤል ይልማ 0910212621 | @Bell_1221 ❖ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር። አሜን!-ይቆየን❖ ንስሐ ንዑስ ክፍል EIABC ግቢ ጉባኤ

  • በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!! ሐምሌ ፴ (30) ቀን ስንክሳር 👉እዚህ ይጫኑ👈 የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል

  • 📢 ልትቀላቀሏቸው የሚገቡ የግቢ ጉባኤያችን ቻናሎች እና ግሩፖች 1️⃣ 📡 የግቢ ጉባኤያችን Official Channel 🔗 https://t.me/eggmk1984 2️⃣ 📚 የግቢ ጉባኤያችን ቤተ መጻሕፍት 🔗 https://t.me/+VY4V0eZS1bnkggrC 3️⃣ 🎓 ናታኒም 🔗 https://t.me/gibigubae712 4️⃣ 👨‍🎓 የአብነት ተማሪዎች ግሩፕ 🔗 https://t.me/+M3aOnphiNCwzMDQ0 5️⃣ 🎵 የመዝሙር ጥናት ግሩፕ 🔗 https://t.me/+eKW2dF9KR-R-ctKC 6️⃣ 🌧 ክረምትን በአብነት 🔗 https://t.me/+Lt5Ryl0T0R0xMDhk

የEiABC ግቢ ጉባኤ — tgindex