ETHIOPIAN HUMAN RIGHTS COUNCIL : የኢትዮጵያ ሰበዓዊ መብቶች ጉባኤ
Статистикаየኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ - ኢሰመጉ መስከረም 29 ቀን 1984 ዓ.ም በአባላት የተመሰረተ የመጀመሪያው መንግስታዊ ያልሆነ ኢትዮጵያዊ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋም ነው፡፡ ኢሰመጉ በበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራ አዋጅ ቁ. 621/2001 መሰረት “ኢትዮጵያዊ የበጎ አድራጎት ማህበር” ሆኖ በምዝገባ ቁጥር 1146 ዳግም ተመዝግቦ በሕጋዊነት በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ ድርጅት ነው፡፡ ኢሰመጉ
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 839
- 1/48двое суток
- 961
- 1/72трое суток
- 1 037
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Recruitment for Trainer for a Capacity-Building Training on Gender-Sensitive Programming, Psychosocial Support, and Inclusive Program Management
без подписи
без подписи
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ አርሲ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች በተፈጸሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ላይ የተዘጋጀ 158ኛ ልዩ መግለጫ (በአማርኛ፥ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ) ሐምሌ 19/2018 ዓ/ም
"መንግስት በትግራይ ክልል እየተፈጸመ ያለውን የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች በአስቸኳይ ያስቁም" በሚል ርዕስ በኢሰመጉ የተዘጋጀ አስቸኳይ መግለጫ ሐምሌ 05/2018 ዓ/ም
"በዘይሴ ወረዳ በነዋሪዎችላይ እየተፈጸመ ያለውን የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች መንግስት በአስቸኳይ ያስቁም" በሚል ርዕስ በኢሰመጉ የተዘጋጀ አስቸኳይ መግለጫ ሰኔ 25/2018 ዓ/ም
ኢሰመጉ በ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ/ም በተካሄደው 7ኛ አገር አቀፍ ምርጫ ላይ በታዛቢነት መሳተፉን ተከትሎ ያዘጋጀውን የምርጫ ትዝብት ቅድመ መግለጫ እንደሚከተለው አቅርቧል። ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ/ም
без подписи
Every vote is a voice. Every voice shapes the future. As Ethiopia prepares for its 7th National election, participation in a peaceful, informed, and responsible manner strengthens democracy and promotes human rights. Your vote matters. Ethiopian Human Rights Council (EHRCO) እያንዳንዱ ድምፅ አንድ መልዕክት ነው። እያንዳንዱ መልዕክት ደግሞ የወደፊቱን ይወስናል። ኢትዮጵያ በ 7ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ በምታደርገው ዝግጅት ወቅት፣ ሰላማዊ፣ በመረጃ ላይ የተመሠረተና ኃላፊነት የተሞላበት ተሳትፎ ማድረግ ዲሞክራሲን ያጠናክራል፣ ሰብአዊ መብቶችንም ያጎለብታል። የእርስዎ ድምፅ ዋጋ አለው። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ)
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи