tgindex
እለታዊ ዜና

እለታዊ ዜና

Статистика
Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
13
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
754
+1 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
89
25 постов
Вовлечённость
11,8%
к подписчикам
Постов в день
1,9
всего 25
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
67
1/48двое суток
76
1/72трое суток
82

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • ኢትዮጵያና ሌሎችም ሃገራት ያወጣሁትን ወጭ ይክፈሉኝ ስትል ደቡብ አፍሪካ ጠየቀች https://www.dw.com/am/%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB%E1%8A%93-%E1%88%8C%E1%88%8E%E1%89%BD%E1%88%9D-%E1%88%83%E1%8C%88%E1%88%AB%E1%89%B5-%E1%8B%AB%E1%8B%88%E1%8C%A3%E1%88%81%E1%89%B5%E1%8A%95-%E1%8B%88%E1%8C%AD-%E1%8B%AD%E1%8A%AD%E1%8D%88%E1%88%89%E1%8A%9D-%E1%88%B5%E1%89%B5%E1%88%8D-%E1%8B%B0%E1%89%A1%E1%89%A5-%E1%8A%A0%E1%8D%8D%E1%88%AA%E1%8A%AB-%E1%8C%A0%E1%8B%A8%E1%89%80%E1%89%BD/a-78357541?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss ፕሪቶሪያ ጥያቄውን ያቀረበችው ሕገ ወጥ ፍልሰትን በመቃወም በሚል በሀገሪቱ የተካሄደውን ሰልፍና የተፈፀሙ ጥቃቶችን ተከትሎ ከ80,000 የሚበልጡ ፍልሰተኛችን ካባረረች ወይም ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ካደረገች በኋላ ነው።

  • የመጻሕፍት ሕትመት ዋጋ ማሻቀብ እና ንባብ https://www.dw.com/am/%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%8C%BB%E1%88%95%E1%8D%8D%E1%89%B5-%E1%88%95%E1%89%B5%E1%88%98%E1%89%B5-%E1%8B%8B%E1%8C%8B-%E1%88%9B%E1%88%BB%E1%89%80%E1%89%A5-%E1%8A%A5%E1%8A%93-%E1%8A%95%E1%89%A3%E1%89%A5/a-78353778?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss የመጻሕፍት ሕትመት ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየናረ በመሔዱ ደራሲያን በኃይል እየተፈተኑ ይገኛል። አንጋፋው ደራሲ ኃይለመለኮት መዋዕል "የመጽሐፍ ሕትመት ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየናረ በመሄዱ ምክንያት የተነሳ ዛሬ ሃያ ሺህ [ሕትመት] በሕልምህም ማየት የለብህም" በማለት ለዶቸ ቬለ ፈተናውን አስረድተዋል።

  • የተከሰሱበትን ወንጀል እንደፈፀሙ አምነው ከእሥር እንዲለቀቁ ተጠየቁ የተባሉ 30 ሰዎች 'አንፈርምም' አሉ https://www.dw.com/am/%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%8A%A8%E1%88%B0%E1%88%B1%E1%89%A0%E1%89%B5%E1%8A%95-%E1%8B%88%E1%8A%95%E1%8C%80%E1%88%8D-%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%8D%88%E1%8D%80%E1%88%99-%E1%8A%A0%E1%88%9D%E1%8A%90%E1%8B%8D-%E1%8A%A8%E1%8A%A5%E1%88%A5%E1%88%AD-%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B2%E1%88%88%E1%89%80%E1%89%81-%E1%89%B0%E1%8C%A0%E1%8B%A8%E1%89%81-%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%89%A3%E1%88%89-30-%E1%88%B0%E1%8B%8E%E1%89%BD-%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8D%88%E1%88%AD%E1%88%9D%E1%88%9D-%E1%8A%A0%E1%88%89/a-78336780?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss ይህንን ጥያቄ ውድቅ አድርገው 'አንፈርምም' ካሉት ሰዎች መካከል አቶ ዮሐንስ ቧያለው፣ ዶ/ር ወንድወሰን አሰፋ፣ ዶ/ር ሲሳይ አውቸው እና ሁሉም ጋዜጠኞች ይገኙበታል ተብሏል።ጆቼ ቬለ በዐቃቤ ሕግ መዝገብ ተመሳሳይ ክስ ከቀረበባቸው ሰዎች መካከል የወንጀል ድርጊቱን መፈፀማቸውን አምነው የፈረሙ ተከሳሾች እንዳሉ ለመገንዘብ ችሏል

  • በ25ኛው የዶላር ጨረታ የባንኮች ፍላጎት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ካቀረበው በ276% በለጠ https://www.dw.com/am/%E1%89%A025%E1%8A%9B%E1%8B%8D-%E1%8B%A8%E1%8B%B6%E1%88%8B%E1%88%AD-%E1%8C%A8%E1%88%A8%E1%89%B3-%E1%8B%A8%E1%89%A3%E1%8A%95%E1%8A%AE%E1%89%BD-%E1%8D%8D%E1%88%8B%E1%8C%8E%E1%89%B5-%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB-%E1%89%A5%E1%88%94%E1%88%AB%E1%8B%8A-%E1%89%A3%E1%8A%95%E1%8A%AD-%E1%8A%AB%E1%89%80%E1%88%A8%E1%89%A0%E1%8B%8D-%E1%89%A0276-%E1%89%A0%E1%88%88%E1%8C%A0/a-78341754?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ረቡዕ ባካሔደው 25ኛ ዙር ጨረታ 28 ባንኮች ቢሳተፉም የተሳካላቸው ዘጠኝ ብቻ ናቸው። ማዕከላዊው ባንክ 125 ሚሊዮን ዶላር ለጨረታ ቢያቀርብም የባንኮች ፍላጎት 470.17 ሚሊዮን ዶላር ሆኗል።

  • ኢትዮጵያ በአሜሪካ ዓመታዊ የበጀት ግልጽነት ምዘና ዝቅተኛውን መሥፈርት ባታሟላም መሻሻል አሳየች https://www.dw.com/am/%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB-%E1%89%A0%E1%8A%A0%E1%88%9C%E1%88%AA%E1%8A%AB-%E1%8B%93%E1%88%98%E1%89%B3%E1%8B%8A-%E1%8B%A8%E1%89%A0%E1%8C%80%E1%89%B5-%E1%8C%8D%E1%88%8D%E1%8C%BD%E1%8A%90%E1%89%B5-%E1%88%9D%E1%8B%98%E1%8A%93-%E1%8B%9D%E1%89%85%E1%89%B0%E1%8A%9B%E1%8B%8D%E1%8A%95-%E1%88%98%E1%88%A5%E1%8D%88%E1%88%AD%E1%89%B5-%E1%89%A3%E1%89%B3%E1%88%9F%E1%88%8B%E1%88%9D-%E1%88%98%E1%88%BB%E1%88%BB%E1%88%8D-%E1%8A%A0%E1%88%B3%E1%8B%A8%E1%89%BD/a-78336846?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ባለሥልጣናት ባደረጉት የበጀት ግልጽነት ምዘና ኢትዮጵያ ዝቅተኛውን መሥፈርት ሳታሟላ መቅረቷን ትላንት ማክሰኞ ይፋ የተደረገ ዓመታዊ ሪፖርት አሳይቷል። ይሁንና ምዘናውን ለማሟላት ጉልህ መሻሻል ካሳዩ 14 አገሮች አንዷ ኢትዮጵያ ሆናለች።

  • ምሥራቅ ወለጋ አንገር ጉቲን ከተማን ለመቆጣጠር ተኩስ የከፈቱ አማፂያን ፀጥታ አስከባሪዎችን ገደሉ፤ ነዋሪዎች ተፈናቀሉ https://www.dw.com/am/%E1%88%9D%E1%88%A5%E1%88%AB%E1%89%85-%E1%8B%88%E1%88%88%E1%8C%8B-%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8C%88%E1%88%AD-%E1%8C%89%E1%89%B2%E1%8A%95-%E1%8A%A8%E1%89%B0%E1%88%9B%E1%8A%95-%E1%88%88%E1%88%98%E1%89%86%E1%8C%A3%E1%8C%A0%E1%88%AD-%E1%89%B0%E1%8A%A9%E1%88%B5-%E1%8B%A8%E1%8A%A8%E1%8D%88%E1%89%B1-%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%8D%82%E1%8B%AB%E1%8A%95-%E1%8D%80%E1%8C%A5%E1%89%B3-%E1%8A%A0%E1%88%B5%E1%8A%A8%E1%89%A3%E1%88%AA%E1%8B%8E%E1%89%BD%E1%8A%95-%E1%8C%88%E1%8B%B0%E1%88%89%E1%8D%A4-%E1%8A%90%E1%8B%8B%E1%88%AA%E1%8B%8E%E1%89%BD-%E1%89%B0%E1%8D%88%E1%8A%93%E1%89%80%E1%88%89/a-78341544?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss የአከባቢው ነዋሪ፤ በታጣቂዎቹ ጥቃት ህይወታቸው ያለፈው የጸጥታ አካላት መቀበራቸውን ተናግረዋል፡፡ ዛሬ እረቡዕ አከባቢው ወደ አንጻራዊ ሰላም መመለሱን ተናግረዋል፡፡ ሆኖም በቀጣይም ስጋቶች ያሉበት መሆኑን ተከትሎ በርካታ ነዋሪዎች ወደ ወረዳዋ ሌላኛው ከተማ አያና እና የዞኑ ከተማ ወደሆነችው ነቀምት እየሸሹ መሆኑን ነው የገለጹት

  • ሰቆጣ ከተማ የሠፈሩ ተፈናቃዮች የምግብና መጠለያ ችግር እንደጠናባቸዉ አስታወቁ https://www.dw.com/am/%E1%88%B0%E1%89%86%E1%8C%A3-%E1%8A%A8%E1%89%B0%E1%88%9B-%E1%8B%A8%E1%88%A0%E1%8D%88%E1%88%A9-%E1%89%B0%E1%8D%88%E1%8A%93%E1%89%83%E1%8B%AE%E1%89%BD-%E1%8B%A8%E1%88%9D%E1%8C%8D%E1%89%A5%E1%8A%93-%E1%88%98%E1%8C%A0%E1%88%88%E1%8B%AB-%E1%89%BD%E1%8C%8D%E1%88%AD-%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%8C%A0%E1%8A%93%E1%89%A3%E1%89%B8%E1%8B%89-%E1%8A%A0%E1%88%B5%E1%89%B3%E1%8B%88%E1%89%81/a-78337969?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss በአሁኑ ጊዜ በሰቆጣ ከተማ ከ56 ሺህ በላይ የሀገሩ ውስጥ ተፈናቃዮች ከመኖራቸው ጋር ተያይዞ ከፍተኛ የቤት ኪራይ ጭማሪ መኖሩን ነው ተፈናቃዮቹ የሚናገሩት።"መጠለያ ምናምን የነገር የለም 1 ሺህ የነበረው 4 ሺህ እያለን ነው ያሉት የኪራይ ቤት 4 ሺህ 5 ሺህ ገብቶ እንግዲህ ይቀመጣል

  • ወባ በኢትዮጵያ መድኃኒት የመቋቋም አሳሳቢ ምልክቶች እሳየ እንደሆነ አንድ ጥናት አስጠነቀቀ https://www.dw.com/am/%E1%8B%88%E1%89%A3-%E1%89%A0%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB-%E1%88%98%E1%8B%B5%E1%8A%83%E1%8A%92%E1%89%B5-%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%89%8B%E1%89%8B%E1%88%9D-%E1%8A%A0%E1%88%B3%E1%88%B3%E1%89%A2-%E1%88%9D%E1%88%8D%E1%8A%AD%E1%89%B6%E1%89%BD-%E1%8A%A5%E1%88%B3%E1%8B%A8-%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%88%86%E1%8A%90-%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B5-%E1%8C%A5%E1%8A%93%E1%89%B5-%E1%8A%A0%E1%88%B5%E1%8C%A0%E1%8A%90%E1%89%80%E1%89%80/a-78335423?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss የወባ ተሕዋሲ በኢትዮጵያ ለሕሙማን በጥምረት ከሚሰጡ ሁለት መድኃኒቶች አንዱን የመላመድ አሳሳቢ ምልክት እንዳሳየ በሥመ-ጥሩው ኔቸር መጽሔት የታተመ ምርምር አስጠነቀቀ። ወባ የተለማመደው በቀይ የደም ሴሎች ውስጥ የሚገኙ ተሕዋሲያንን የሚያጠፋውን መድሐኒት እንደሆነ የአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት ሳይንቲስት ዶ/ር ፍጹም ግርማ ተናግረዋል

  • ኢትዮጵያውያን ለሶማሊያ ኅይሎች ያስረከቡት የስምሪት ቀጠና https://www.dw.com/am/%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB%E1%8B%8D%E1%8B%AB%E1%8A%95-%E1%88%88%E1%88%B6%E1%88%9B%E1%88%8A%E1%8B%AB-%E1%8A%85%E1%8B%AD%E1%88%8E%E1%89%BD-%E1%8B%AB%E1%88%B5%E1%88%A8%E1%8A%A8%E1%89%A1%E1%89%B5-%E1%8B%A8%E1%88%B5%E1%88%9D%E1%88%AA%E1%89%B5-%E1%89%80%E1%8C%A0%E1%8A%93/a-78326215?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss በቡርሀካባ ከተማ የሚገኘውንና የአትዮጰያ ወታደሮች ከተረከቧቸው ቦታዎች አንዱ የኾነውን የስምሪት ቀጠና ሰሞኑን ለሶማሊያ የፀጥታ ኃይሎች ማስተላለፉን፣ በሶማሊያ የአፍሪቃ ኅብረት የድጋፍና የማረጋጋት ተልዕኮ አሳውቋል ። ሙሉ ዘገባውን በማገናኛው በኩል ይከታተሉ ።

  • በኮሪደር ልማት ዕልባት ያላገኘው የአዲስ አበባ የጎርፍ አደጋ https://www.dw.com/am/%E1%89%A0%E1%8A%AE%E1%88%AA%E1%8B%B0%E1%88%AD-%E1%88%8D%E1%88%9B%E1%89%B5-%E1%8B%95%E1%88%8D%E1%89%A3%E1%89%B5-%E1%8B%AB%E1%88%8B%E1%8C%88%E1%8A%98%E1%8B%8D-%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%88%B5-%E1%8A%A0%E1%89%A0%E1%89%A3-%E1%8B%A8%E1%8C%8E%E1%88%AD%E1%8D%8D-%E1%8A%A0%E1%8B%B0%E1%8C%8B/a-78324467?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss በአዲስ አበባ በተለምዶ ጀሞ 3 ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የ12 ዓመት ታዳጊ በደራሽ ጎርፍ ተወስዶ መጥፋቱ፣ የከተማዋ የኮሪደር ልማት ከመሬት በታች ያለውን የጎርፍ ስጋት በዘላቂነት አለመቅረፉን አመላክቷል።

  • በሰሜን ኢትዮጵያ ድርቅ እና ግጭት ያጠላው ስጋት https://www.dw.com/am/%E1%89%A0%E1%88%B0%E1%88%9C%E1%8A%95-%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB-%E1%8B%B5%E1%88%AD%E1%89%85-%E1%8A%A5%E1%8A%93-%E1%8C%8D%E1%8C%AD%E1%89%B5-%E1%8B%AB%E1%8C%A0%E1%88%8B%E1%8B%8D-%E1%88%B5%E1%8C%8B%E1%89%B5/a-78311203?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss በሰሜን ኢትዮጵያ የሚጠበቀው የክረምት ዝናብ ባልጣለባቸው አካባቢዎች ላይ ከፍተኛ የርሃብ ስጋት ማንዣበቡን ነዋሪዎች እና ባለሥልጣናት አመለከቱ። እንደ ነዋሪዎቹ አስተያየት በድርቁ ላይ በተጨማሪነት እየመጣ ያለው የግጭት አደጋ በፊናው የኅብረተሰቡን ስጋት እያናረው ይገኛል።

  • ከራያ አካባቢ በጦርነት ስጋት የወጣቶችና ሕጻናት መሰደድ https://www.dw.com/am/%E1%8A%A8%E1%88%AB%E1%8B%AB-%E1%8A%A0%E1%8A%AB%E1%89%A3%E1%89%A2-%E1%89%A0%E1%8C%A6%E1%88%AD%E1%8A%90%E1%89%B5-%E1%88%B5%E1%8C%8B%E1%89%B5-%E1%8B%A8%E1%8B%88%E1%8C%A3%E1%89%B6%E1%89%BD%E1%8A%93-%E1%88%95%E1%8C%BB%E1%8A%93%E1%89%B5-%E1%88%98%E1%88%B0%E1%8B%B0%E1%8B%B5/a-78309850?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss ጦርነትን ሽሽተው አካባቢያቸውን ለቀው በቆቦ ከተማ ያሉ ወጣቶችን በየዕለቱ በማግባባት የኢትዮጵያን ድንበር አቋርጠው ወደ ዓረብ ሃገራት እንዲጓዙ የሚያደርጉ ደላሎች ሲሳይ ሆነዋል እየተባለ ነው።

  • የሰሜን ኢትዮጵያ ውጥረትና የተፈናቃዮች ብርቱ ሥጋት https://www.dw.com/am/%E1%8B%A8%E1%88%B0%E1%88%9C%E1%8A%95-%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB-%E1%8B%8D%E1%8C%A5%E1%88%A8%E1%89%B5%E1%8A%93-%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%8D%88%E1%8A%93%E1%89%83%E1%8B%AE%E1%89%BD-%E1%89%A5%E1%88%AD%E1%89%B1-%E1%88%A5%E1%8C%8B%E1%89%B5/a-78285535?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ ካጋጠመው የሸረሪናው ውጊያ በተጨማሪ በአላማጣ የተፈጠረው ውጥረት የተፈናቃይ ጎርፍ አስከትሏል ። ከወራት በፊት ጀምሮም ለጦርነት የሚደረገውን ዝግጅት እና አስገዳጅ ወታደራዊ ምልመላ በመሸሽ ወደ ቆቦ ከተማ የሚገቡ ተፈናቃዮች ቁጥር ጨምሯል ። ሙሉውን ውይይት በድምፅና በጽሑፍ በማገናኛው ይከታተሉ ።

  • የሱዳን የሰላም ድርድር መክሸፍ https://www.dw.com/am/%E1%8B%A8%E1%88%B1%E1%8B%B3%E1%8A%95-%E1%8B%A8%E1%88%B0%E1%88%8B%E1%88%9D-%E1%8B%B5%E1%88%AD%E1%8B%B5%E1%88%AD-%E1%88%98%E1%8A%AD%E1%88%B8%E1%8D%8D/a-78283899?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss የሱዳን ጦር ተጻራሪውን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በያዝነው ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት ማለቂያ ድረስ ድል አደርጋለሁ ሲል ዝቷል። የሱዳን ጦር ኃይል እንደዛተው የተቀናቃኙን ኃይሎች ለማጥፋትን በተለያዩ ግንባሮች በእርምጃው እየገፋ መሆኑን የጦሩ አዛዥ ለዘጋቢዎች ተናግረዋል።

  • በኤቦላ ተሐዋሲ የሚያዙት ቁጥራቸው መበራከቱ https://www.dw.com/am/%E1%89%A0%E1%8A%A4%E1%89%A6%E1%88%8B-%E1%89%B0%E1%88%90%E1%8B%8B%E1%88%B2-%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8B%AB%E1%8B%99%E1%89%B5-%E1%89%81%E1%8C%A5%E1%88%AB%E1%89%B8%E1%8B%8D-%E1%88%98%E1%89%A0%E1%88%AB%E1%8A%A8%E1%89%B1/a-78283768?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss ዴሞክራቲክ ሪፑብሊክ ኮንጎ ምሥራቃዊ ክፍል የተከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝ በፍጥነት እየተሰራጨ መሆኑ እየተነገረ ነው። ከሳምንታት በፊት ተሐዋሲው በተወሰነ አካባቢ ስለመገደቡና የተያዙ ሰዎችም ቁጥር መጠነኛ ስለመሆኑ ነበር የተወራው።

  • "ፅምዶ" ስለሚባለው ጥምረት ከተለያየ አቅጣጫ እየተንፀባረቁ ያሉ አቋሞች https://www.dw.com/am/%E1%8D%85%E1%88%9D%E1%8B%B6-%E1%88%B5%E1%88%88%E1%88%9A%E1%89%A3%E1%88%88%E1%8B%8D-%E1%8C%A5%E1%88%9D%E1%88%A8%E1%89%B5-%E1%8A%A8%E1%89%B0%E1%88%88%E1%8B%AB%E1%8B%A8-%E1%8A%A0%E1%89%85%E1%8C%A3%E1%8C%AB-%E1%8A%A5%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%8A%95%E1%8D%80%E1%89%A3%E1%88%A8%E1%89%81-%E1%8B%AB%E1%88%89-%E1%8A%A0%E1%89%8B%E1%88%9E%E1%89%BD/a-78288760?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss የኢትዮጵያን መንግሥት በጋራ ለመውጋት የተቀናጀ ተብሎ የሚነገርለት "ፅምዶ" የሚባለውን ጥምረት በተመለከተ ከተለያዩ አቅጣጫዎች ልዩ ልዩ አቋሞች እየተንፀባረቁ ነው። የኤርትራ፣ የትግራይ እንዲሁም የአማራ ኃይላትን ያሰባሰበ ነው የሚባለው ይህ ቅንጅት "ወደ ከፍተኛ የትግል ደረጃ" ስለመድረሱ ከትግራይ በኩል በግልፅ እየተነገረ ይገኛል።

  • የገዢው ፓርቲ የዕድገት ትልም እና አይሎ የመጣው የጦርነት ውጥረት https://www.dw.com/am/%E1%8B%A8%E1%8C%88%E1%8B%A2%E1%8B%8D-%E1%8D%93%E1%88%AD%E1%89%B2-%E1%8B%A8%E1%8B%95%E1%8B%B5%E1%8C%88%E1%89%B5-%E1%89%B5%E1%88%8D%E1%88%9D-%E1%8A%A5%E1%8A%93-%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%8E-%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%8C%A3%E1%8B%8D-%E1%8B%A8%E1%8C%A6%E1%88%AD%E1%8A%90%E1%89%B5-%E1%8B%8D%E1%8C%A5%E1%88%A8%E1%89%B5/a-78290002?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss የኢትዮጵያ መንግሥት አገሪቱን በሚቀጥሉት ጢቂትአመታት ወደ መካከለኛ የኢኮኖሚ እድገት አገር እንደሚያስገባት ደጋግሞ እቅዱን ይገልጻል፡፡ ባለሙያዎች እና የተቃዋሚ ፖለቲካ ድርጅቶች አመራሮች ግን አሁን በአገሪቱ ያለው ግጭት አለመረጋጋቱ በዚህ ውጥን ላይ የሚታይ አሉታዊ ተጽእኖ ማሳረፉ ገሃድ የወጣ ነው በማለት በእቅዱ ላይ ጥያቄ ያነሳሉ፡፡

  • በአማራ ክልል በግጭት ምክንያት ከ3 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ትምህርታቸውን እንዳቋረጡ ነው https://www.dw.com/am/%E1%89%A0%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%88%AB-%E1%8A%AD%E1%88%8D%E1%88%8D-%E1%89%A0%E1%8C%8D%E1%8C%AD%E1%89%B5-%E1%88%9D%E1%8A%AD%E1%8A%95%E1%8B%AB%E1%89%B5-%E1%8A%A83-%E1%88%9A%E1%88%8A%E1%8B%AE%E1%8A%95-%E1%89%A0%E1%88%8B%E1%8B%AD-%E1%89%B0%E1%88%9B%E1%88%AA%E1%8B%8E%E1%89%BD-%E1%89%B5%E1%88%9D%E1%88%85%E1%88%AD%E1%89%B3%E1%89%B8%E1%8B%8D%E1%8A%95-%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B3%E1%89%8B%E1%88%A8%E1%8C%A1-%E1%8A%90%E1%8B%8D/a-78282538?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss በምስራቅ ጎጃም ዞን ለሶስት ተከታታይ ዓመታት ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው የራቁ ሲሆን፣ ለሌላ ተጨማሪ ዓመትም እንዳይቀጥል መምህራን፣ የሀገር ሽማግሌዎች ኮሚቴ በማቋቋም ትምህርት ለመቀጠል ጥረት እያደረጉ መሆኑን ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ መምህር ይናገራሉ።