tgindex

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

описание

አድራሻ 4ኪሎ ቅ/ስላሴ ዩኒቨርሲቲ 3ኛ ፎቅ ስልክ 0942563535/0900003919። በፊልም ጥበብ አለምን እንስራ

2 459
подписчиков
Охват к подписчикам
52,5%
ERR
Реакции к просмотрам
0,00%
0 на 24 постов
Пересылки к просмотрам
0,29%
100
Постов в день
0,0
всего 24

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 5 авг.без подписи0,00%
  • 4 авг.без подписи0,00%
  • 4 авг.без подписи0,00%
  • 4 авг.без подписи0,00%
  • 4 авг.без подписи0,00%
  • 4 авг.без подписи0,00%
  • 4 авг.ምስጋና በበርካታ ፊልም፣የማስታወቂያና ሙዚቃ ክሊፖች ላይ በሲኒማቶግራፈርነት የሰራው ዳንኤል ግርማ "Visual Storytelling" በሚል ርዕስ እጅግ ጠቃሚ የውይይት ጊዜን ስለሰጠኽልን በተማሪዎቻችንና በዕለቱ በተገኙ የፊልም ሰዎች ስም ከልብ እናመሠግናለን። መሰል ፕሮግራም ይቀጥላል። በሚቀላችሁ ከዚህ በታች በተቀመጡ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ልትከታተሉን ትችላላችሁ። ቴሌግራም= https://t.me/endifilm ቲክቶክ= https://vt.tiktok.com/ZSCbWMeQ3/ ፌስቡክ= https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02ZgotzXG1rMnXyokuXQzLRuchZUjYKZSYmGq1ik6ZunrQPRXC7F8xKBsRWXGaX8HAl&id=100066865897632&mibextid=ZbWKwL ኢንስታግራም= https://www.instagram.com/reel/DaN9S0PCKAj/?igsh=NzNnaTVuYTNtZWNo ዩቲዩብ= https://youtube.com/shorts/C_L8X_yIF-w?si=m2bkH9-Ncb_SheGs #EndriasFilmCollege #VisualStorytelling #DanielGirma #Cinematography #Filmmaking #FilmWorkshop #EthiopianCinema #FilmEducation0,00%
  • 31 июл.🎬 ይህ ወርክሾፕ እንዳያመልጣችሁ! እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ከ20 ዓመታት በላይ በርካታ የፊልም፣ማስታወቂያና የሙዚቃ ክሊፖች ላይ የሰራውን ሲኒማቶግራፈር ዳንኤል ግርማን "Visual Storytelling" በሚል ርዕስ የ2 ሰዓት ጠቃሚ የውይይት ጊዜን አዘጋጅቶላችኋል። ልምድ ያላችሁ፤ጀማሪዎቹም ይህንን ጥልቅ የውይይት ጊዜ ብትካፈሉ ታተርፉበታላችሁ። ከስራዎቹ መካከል :- ➡️ ከፊልም - ፈረጃ፣ምናለሽ፣ትዝብት፣ህዳር፣ከርቤ፣ትመጣለህ ብዬ፣የአርበኛው ልጅ2፣ያቤፅ..ወዘተ። ➡️ ከሙዚቃ ቪዲዮ ዳርም የለው(አሊ ቢራ እናአብረሃም በላይነህ) ፣ገራገርዘቢባ ግርማ፣ጥሎብኝ (ራሔል ጌቱ)፣ሸበላለም(አዩ ግርማ..ወዘተ። ➡️ ከቲቪ ማስታወቂያ ዳሽን፣ስንቄና አዋሽ ባንክ፣ፈረስ ራይድ፣ኤቢሲ ዳይፐር..ወዘተ። 📍 ቦታ: 4 ኪሎ :- እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ዕለት :- ቅዳሜ፣3:30(በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር) 🎟 መግቢያ ፦ በነፃ! #EndriasFilmCollege #VisualStorytelling #DanielGirma #Cinematography #Filmmaking #FilmWorkshop #EthiopianCinema #FilmEducation0,00%
  • 31 июл.የስራ ማስታወያ ቀን 24/11/2018 ዓ.ም ➡️ የስራ መደቡ : - ፎቶግራፈር/ ፎቶ ኤዲተር ➡️ ብዛት =2 ➡️ ፆታ = አይለይም ➡️ የስራ ልምድ=ጥሩ አቅም ያለው(ቀጥታ ገብቶ ለመስራት የማይቸገር) ➡️ደሞዝ= በስምምነት(በብቃትዎ ላይ የሚመሰረት) ➡️የስራ ቦታ :- አ.አ ኮዬ ፈቸ መስራት የሚችል ቅርብ ቢሆን ይመረጣል ↗️ የስራው ሁኔታ= ቋሚ ➡️ ስራውን የምትፈልጉ በዚህ ዪዘር user= @al0254 ስለራሳችሁ በመፃፍ ከ CV ጋር አያይዘው ይላኩልን:: ባለሞያነት ዶክሜንት አሟልቶ ከመላክ ይጀምራልና በትክክል ስለራሳችሁ ገልፃችሁ ፃፉ። ➡️ማስታወሻ:- ኮሌጁ ለሚያመቻቻቸው ለሁሉም የስራ ትስስሮች ምንም አይነት ኮሚሽን የማይቀበል መሆኑን እያሳወቅን ይልቁንም እንደ አንድ ማህበራዊ ሃላፊነቱ ይወስደዋል::0,00%
  • 29 июл.🎬 ለፊልም ሰሪዎችና ተማሪዎች ጥሩ ዕድል! እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ከ12 ዓመታት በላይ በርካታ የፊልም፣ማስታወቂያና የሙዚቃ ክሊፖች ላይ የሰራውን ሲኒማቶግራፈር ዳንኤል ግርማን "Visual Storytelling" በሚል ርዕስ የ2 ሰዓት ጠቃሚ የውይይት ጊዜን አዘጋጅቶላችኋል። ልምድ ያላችሁ፤ጀማሪዎቹም ይህንን ጥልቅ የውይይት ጊዜ ብትካፈሉ ታተርፉበታላችሁ። ከስራዎቹ መካከል :- ➡️ ከፊልም ምናለሽ፣ህዳር፣ከርቤ፣ትመጣለህ ብዬ፣የአርበኛው ልጅ2፣ያቤፅ..ወዘተ። ➡️ ከሙዚቃ ቪዲዮ ዳርም የለው(አሊ ቢራ እናአብረሃም በላይነህ) ፣ገራገርዘቢባ ግርማ፣ጥሎብኝ (ራሔል ጌቱ)፣ሸበላለም(አዩ ግርማ..ወዘተ። ➡️ ከቲቪ ማስታወቂያ ዳሽን፣ስንቄና አዋሽ ባንክ፣ፈረስ ራይድ፣ኤቢሲ ዳይፐር..ወዘተ። 📍 ቦታ: 4 ኪሎ :- እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ዕለት :- ቅዳሜ፣3:30(በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር) 🎟 መግቢያ ፦ በነፃ!0,00%
  • 29 июл.без подписи0,00%
  • 29 июл.በጣም አስቸኳይ የስራ ማስታወያ(ነገ ረፋድ 4:00 ድረስ ኮሌጃችን መገኘት ለሚችል ብቻ) ቀን 23/11/2018 ዓ.ም ➡️ የስራ መደቡ : - ቪዲዮግራፈር፣ቪዲዮ ኤዲተር፣ግራፊክስ ዲዛይነር፣ሞሽን ግራፊክስ ዲዛይነር( በመረጡት ለአንድ ነባር የቴሌቪዥን ጣቢያ በብዛት ስለፈለጉ) ➡️ ብዛት =10 ➡️ ፆታ = አይለይም ➡️ የስራ ልምድ=ጥሩ አቅም ያለው( ለመስራት የማይቸገር) ➡️ደሞዝ= በስምምነት(በብቃትዎ ላይ የሚመሰረት) ➡️የስራ ቦታ :- አ.አ ↗️ የስራው ሁኔታ= ቋሚ ➡️ ስራውን የምትፈልጉ በዚህ ዪዘር user= @al0254 ስለራሳችሁ በመፃፍ ከ CV ጋር አያይዘው ይላኩልን:: ባለሞያነት ዶክሜንት አሟልቶ ከመላክ ይጀምራልና በትክክል ስለራሳችሁ ገልፃችሁ ፃፉ። ➡️ማስታወሻ:- ኮሌጁ ለሚያመቻቻቸው ለሁሉም የስራ ትስስሮች ምንም አይነት ኮሚሽን የማይቀበል መሆኑን እያሳወቅን ይልቁንም እንደ አንድ ማህበራዊ ሃላፊነቱ ይወስደዋል::0,00%