Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)
Статистика- Последний пост
- 6 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- итальянский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 568
- 1/48двое суток
- 650
- 1/72трое суток
- 702
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
በሚቀጥለው መስከረም የሚካሄደው የቼዝ ኦሎምፒያድ ከሌላው ግዜ በተለዬ ብዙ ሀገራት የሚሳተፉበት ውድድር እንደሆነ እየተነገረለት ነው። ይህ በአንድ ስፖርት ብቻ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የዓለማችን ሀገራት የሚገኙበት ታላቅ እና ቀዳሚ የስፖርት ውድድር ያደርገዋል። ውድድሩ ለመሳተፍ በሴቶች ቡድን 192 ሀገራት እንዲሁም በኦፕን ቡድን 182 ሀገራት እስከ ዛሬ ድረስ ተመዝግበዋል። የኢትዮ ብሄራዊ ቡድን በአሰልጣኝ ተክላይ ተሻገር የሚመራ ሲሆን የወንዶች ቡድን አማካይ ሬቲንግ(average rating ) 2075 ይዞ 126ኛ ደረጃ ላይ ሲሆን የሴት ቡድናችን አማካይ ሬቲንግ (average rating)1630 በመያዝ 135ኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።
https://arbiters.fide.com/news/11134
https://youtube.com/shorts/e5xmNB4w__A?si=mpxy-ZcNht-4vqiu
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
መልካም ዜና የኢትዮጵያ ቼዝ ፌዴሬሽን ከዓለም አቀፉ የቼዝ ትምህርት ቤት ፌዴሬሽን እና ከዓለም አቀፍ ቼዝ ፌዴሬሽን (FIDE) ለዓይነ ስውራን የሚሆን በዓፍነቱ ልዩ የሆነ የቼዝ ቦርድ ድጋፍ አግኝቷል። ይህ ቼዝ ቦርድ በኢትዮጵያ ገበያ የማይገኝ ከመሆኑ በተጨማሪ ዋጋውም እጅግ ውድ ነው። ይህ ለኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነው በዓይነቱ የተለዬ ለዓይነ ስውራን የሚሆን ቼዝ ቦርድ በኢትዮጵያ ቼዝ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ተሾመ በቀለ ከፍተኛ ጥረት የተገኘ ሲሆን በፕሮጀክት ደረጃ በ4 ትምህርት ቤቶች ከመስከረም ጀምሮ ይተገበራል። ፕሮጀክቱ እውን የሚሆንባቸው የተመረጡ ትምህርት ቤቶች የሚከተሉት ናቸው 1. ሼይካ ፋጢማ ቢንት ሙባረክ የዓይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት 2. ወላይታ ሶዶ የዓይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት 3. ሰበታ የዓይን ስውራን ትምህርት ቤት 4. አዲስ ህይወት የዓይን ስውራን ትምህርት ቤት
видео или голосовое, без подписи
https://www.youtube.com/live/1vkg5S0-Evk?si=frLv1NiDBHVuMVVT
*ZONE 4.4 INDIVIDUAL CHESS CHAMPIONSHIPS 2026* *Final Round 9 Live links* : Lichess: https://lichess.org/broadcast/2026-zone-44-individual-championship-open/round-9/1dvPet6d#boards Open: https://view.livechesscloud.com/#9aeeb7d7-299f-4888-8139-b2baaa08d835 Women: https://view.livechesscloud.com/#3e4497ea-34ba-4581-a8e3-3e39cf8d3520 *Results & Standings:* Open: https://chess-results.com/tnr1452791.aspx?lan=1 Women: https://chess-results.com/tnr1452790.aspx?lan=1 #2026Zone4.4 #ACC50 #AfricanChess #Ethiopia
Follow the games on lichess 👇👇👇 https://lichess.org/broadcast/2026-zone-44-individual-championship-open/round-8/W7QzGz5E/UnXn9VnI
https://www.youtube.com/live/gY5YZpToq1s?si=XeFnGcg73GbV9bcW
https://lichess.org/broadcast/2026-zone-44-individual-championship-open/round-7/huOsAbC7#boards
*ZONE 4.4 INDIVIDUAL CHESS CHAMPIONSHIPS 2026* Live links: Open: https://view.livechesscloud.com/#9aeeb7d7-299f-4888-8139-b2baaa08d835 Women: https://view.livechesscloud.com/#3e4497ea-34ba-4581-a8e3-3e39cf8d3520 *Results & Standings:* Open: https://chess-results.com/tnr1452791.aspx?lan=1 Women: https://chess-results.com/tnr1452790.aspx?lan=1 #2026Zone4.4 #ACC50 #AfricanChess #Ethiopia