tgindex
Ethel Hub

Empowering Ethiopian Students

Последний пост
21 мая
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
33
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 665
−3 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 005
31 постов
Вовлечённость
60,4%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 33
Упоминаний
3
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • #NationalExam #Grade12 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከሰኔ 24 ቀን እስከ ሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ ይሰጣል። በዘንድሮው ሀገር ፈተና 564,219 ተማሪዎች ለፈተና ይቀመጣሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ያሳያል። ✅ የተፈጥሮ ሳይንስ ፦ 306,964 ተማሪዎች፤ ✅ የማህበራዊ ሳይንስ ፦ 257,255 ተማሪዎች ለፈተናው 667 ማዕከላት እንደተዘጋጁ ተገልጿል። ፈተናው በዋናነት በበይነ መረብ (Online) የሚሰጥ ሲሆን በተለያዩ አስገዳጅና ልዩ ምክንያቶች ቁጥራቸው አነስተኛ የሆኑ ተማሪዎች ብቻ በወረቀት ይፈተናሉ። Via @TikvahethMagazine

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • በከተማ አስተዳደሩ ለ6ኛ ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት ሞዴል ፈተና በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡   (ግንቦት 12/2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2018 የትምህርት ዘመን ለ6ኛ ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የሞዴል ፈተና  መሰጠት ጀምራል፡፡   ሞዴል ፈተናው በከተማ አስተዳደሩ የሚገኙ  የመንግስትና የግል ትምህርት ቤት የ2018 የትምህርት ዘመን ከተማ አቀፍ የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፊኬት የ8ኛ ክፍል እና  የአንደኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና የ6ኛ ክፍል እንዲሁም የ12ኛ ከፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በቂ የፈተና ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያግዝ ነው፡፡   በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የተዘጋጀው ይህ ሞዴል ፈተና ዛሬን ጨምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀናት ቆይታ የሚያደርግ ይሆናል፡፡

  • የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሰኔ 24 እስከ ሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም በ667 የፈተና ማዕከላት እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጻል፡፡   (ግንቦት 11/2018 ዓ.ም) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና በ667 የፈተና ማዕከላት ላይ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን አሳውቋል፡፡   የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) እንደገለጹት  የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናን በ97 ዩኒቨርሲቲዎች እና በ570 የክልልና የከተማ አስተዳደሮች ማዕከላት ላይ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል።   ከሰኔ 24 እስከ ሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ለሚሰጠው ፈተና መደበኛ ተማሪዎችን ጨምሮ በሁሉም ፕሮግራሞች በተፈጥሮ ሳይንስ 306 ሺህ 964 እንዲሁም በማህበራዊ ሳይንስ 257 ሺህ 255 በድምሩ 564 ሺህ 219 ተማሪዎች መመዝገባቸውን ገልጸዋል፡፡     ፈተናውን በሙሉ አቅም በበይነ መረብ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው ያሉት ዋና ዳይሬክተሩ ፤ በተለያዩ ምክንያቶች ቁጥራቸው አነስተኛ የሆኑ በወረቀት የሚፈተኑ ተማሪዎች እንደሚኖሩም ጠቁመዋል።   በየክልሎች ፣ በከተማ አስተዳደሮች እና የፈተና ማዕከላት ያለው አቅም የተለያየ ቢሆንም በርካታ ኮምፒዩተሮች ለፈተና ዝግጁ እየተደረጉ እንደሚገኙ አመልክተዋል።     ከባለፈው አርብ ጀምሮ ለተፈታኞች የበይነ መረብ የሙከራ ፈተና መሰጠት መጀመሩን አንስተዋል።

  • 🚀 The leaderboard is shifting FAST. 💥 Ezar didn’t wait—Top 3 secured. Where are you????🤔 ⚠️ One quiz can change everything. 🔥 Open the app. Fight for your spot.

  • 27 апр.3 43622

    💥 Solayist leads with 111. Abel and Ruth are fighting behind. 👀 You’re next in line… or getting left behind. ETHEL HUB

  • 25 апр.3 6179

    видео или голосовое, без подписи

  • 25 апр.3 3408

    የፈተና የጊዜ ሰሌዳ ይፋ ሆነ‼️ የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቆናል። በሌላ በኩል ፦ - የሬሜዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17 እስከ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም ➡️ ግንቦት 19 ኢድ አልአድሃ

  • Ethel Hub pinned a video

  • 23 апр.3 10721

    የ12 ዓመት ልፋትህ… ፍሬ አፍርቶ ማየት አትፈልግም? 😀 አስደናቂ ውጤት አምጥተህ… 🥹 “ልጄ እኮራብሃለው” መባል አትፈልግም? ግን እውነቱ… ⏳ ጊዜ አጭር ነው 😵‍💫 የት እንደምትጀምር አታውቅም 📚 disciplined መሆን ከብዶሃል ⚔️ Every exam is a battle. 👉 ድል ለተዘጋጁ ነው። 🎮 ኢትኤል ሀብ ጋር: • 📄EEUE Questions • 🧠 ከፈተና ጋር የሚዛመድ practice • 🎮 Daily missions • 🏆 Leaderboard • 📈 እድገትህን ታያለህ ⚔️ ከ Feresegna → Dejazmach 🚀 ዛሬ ጀምር: 👉 Mini App ክፈት 👉 የመጀመሪያ mission ጀምር 🔥 አትጠብቅ “ልጄ እኮራብሃለው” ማለት ከዛሬ ይጀምራል።

  • Ethel Hub pinned a photo

  • 23 апр.2 17029

    How to use Ethel Hub App 🎓 Special Offer for Students 💥 Premium Access: 300 Birr → 100 Birr 👑 Join the competition 📈 Climb the leaderboard 🏆 Earn titles 💳 CBE: 1000425259125 (Mihiret Gemida) Telebirr 0994966159 👉 Activation in under 5 minutes

Ethel Hub — tgindex