Ethio telecom
описание
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations. https://t.me/EthiotelecomChatBot
317 771
подписчиков
Охват к подписчикам
5,9%
ERR
Реакции к просмотрам
0,23%
2 194 на 49 постов
Пересылки к просмотрам
0,04%
376
Постов в день
4,6
всего 2 269
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 18:15💥 የ2 ሰዓት ያልተገደበ ጥቅል በ 35 ብር! 🎁 የሁለት ሰዓት ያልተገደበ ኢንተርኔት ጥቅል በ*999# እና በማይ ኢትዮቴል በ35 ብር ብቻ ይግዙ! 🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ሲገዙ ቅናሽ ያገኛሉ! #2HoursUnlimitedPackages #Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia1,00%
- 08:15በበጎነት የሚያሳልፉት መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልዎ! ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንደጋገፍ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን0,56%
- 7 авг.без подписи0,46%
- 10 авг.የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ፤ በዜድ.ቲ.ኢ ኮርፖሬሽን ኤክስክዩቲቭ ቫይስ ፕሬዝደንትና ቺፍ ኦፕሬቲንግ ኦፊሰር ሚስተር ዢ ጁንሺ ከተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ጋር ውይይት አደረጉ። ውይይቱ በባርሴሎና በተካሄደው የሞባይል ወርልድ ኮንግረስ (MWC2026) ላይ የተፈረመው የኔትወርክ ማስፋፊያና ማዘመኛ ፕሮጀክት መገባደድ ተከትሎ የተከናወነ ሲሆን በዚህም ወቅት በዜድ.ቲ.ኢ ሰርክል 879 ጣቢያዎችን ያካተተው የኔትወርክ ማዘመን ሥራ በአብዛኛው በስኬት መጠናቀቁ ተገልጿል። በተጨማሪም የ124 አዳዲስ ጣቢያዎች ግንባታ፣ በ272 ጣቢያዎች ላይ የመልሶ ማዘመንና የ115 የገጠር ዲጂታል መፍትሔዎች ትግበራ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ተመላክቷል። ይህ ዝርጋታ የ4ጂ ሽፋንን ወደ 92% ያደረሰ ሲሆን፤ የሀገሪቱን የዲጂታል ኢኮኖሚ በማጠናከር በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎችን ተጠቃሚ ያደርጋል። ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ለዜድ.ቲ.ኢ የቴክኒክና የፋይናንስ ድጋፍ ምስጋና አቅርበው፤ ቀጣዩ የማስፋፊያ ምዕራፍ በታላላቅ ግቦች እንዲቀጥል ጥሪ አቅርበዋል። በቀጣይም ተመጣጣኝ ስማርት ስልኮችን ተደራሽ በሚያደርጉ የዲቫይስ ፋይናንሲንግ አማራጮችና የካርቦን ልቀትን በሚቀንሰው የ"አረንጓዴ ኦፕሬተር" (Green Operator) ኢኒሼቲቭ ላይ በጋራ ለመሥራት ስምምነት ተደርሷል። በመጨረሻም የዜድ.ቲ.ኢ ቺፍ ኦፕሬቲንግ ኦፊሰር የኩባንያችንን አስደማሚ ዕድገት አድንቀው፤ ከአፍሪካ ቀዳሚ ኦፕሬተር ከሆነው ኢትዮ ቴሌኮም ጋር ያላቸውን አጋርነት አጠናክረው ለመቀጠል ያላቸውን ቁርጠኝነት ገልጸዋል። ተጨማሪ፡ https://bit.ly/3RZXCxm0,45%
- 1 авг.без подписи0,40%
- 9 авг.በበጎነት የሚያሳልፉት መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልዎ! #Sunday #StayConnected #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia0,37%
- 1 авг.без подписи0,34%
- 13 авг.በዲኤስቲቪ ጎጆ ጥቅል በነፃ እንዝናና! በጎጆ ፓኬጅ በቴሌቪዥን መስኮትዎ የተለያዩ ፊልሞችን እና የመዝናኛ ፕሮግራሞችን በዲኤስቲቪ እያየን ክረምታችንን እናሳምር! *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንዝናና እንዲህ ነን #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን0,32%
- 10 авг.🚀 🚀 የመደበኛ ኢንተርኔት (WiFi) አገልግሎት በቀላሉ ያስገቡ! WiFi እና መደበኛ ስልክ በማንኛውም ጊዜ በዲጂታልና ቀላል በሆነ መንገድ አገልግሎቶችን መጠየቅ ተጀምሯል። 🌐 በWeb-GIS የታገዘ የቅድመ-ጥናት (Auto-Survey) ጥያቄዎችን ለማቅረብ 📦 የአገልግሎት ትዕዛዞችን በኦንላይን ለማዘዝ እና ለመከታተል 🛠 የሞባይል፣ የመደበኛ ስልክ እና የ WiFi ብልሽቶች በቀላሉ ለማስመዝገብ 💳 በቴሌብር የተቀናጀ አስተማማኝ የዲጂታል ክፍያ ለመፈጸም 🔗 ለተጨማሪ መረጃ እና አገልግሎቱን ለመጀመር፡ https://fixedservices.ethiotelecom.et/ #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia0,31%
- 15 авг.🌧የክረምቱ ዝናብ መዝናኛዎን አያቋርጥብዎትም! 🛜 በቴሌስትሪም ሲም ወይም Wi-Fi ብቻ ያለ ዲሽና ገመድ በጥራት ይመልከቱ። 🎞️ የአገር ውስጥና የውጭ ቻናሎች |ምርጥ ፊልሞች ከVOD | ቀጥታ ሥርጭቶች 📍መገልገያውን በአንድ ጊዜ ወይም በረጅም ጊዜ ክፍያ፣ ከ3 ወር ነጻ የአገልግሎት ክፍያ ጋር በዘመን ገበያ ወይም ከአገልግሎት ማዕከላት ያግኙ፡፡ #teleStream #Ethiotelecom #NextHorizon #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia0,31%
- 14 авг.✨🤩 የማኅበራዊ ሚዲያ ጥቅሎች በቅናሽ!! እንደምርጫዎ ❇️ በዕለታዊ ❇️ ሳምንታዊ እና ❇️ ወርኃዊ አማራጮች! በ *999#፣ በማይ ኢትዮቴል፣ በአርዲ ቻትቦት እንዲሁም በቴሌብር ከ20% ተጨማሪ ስጦታ ያገኟቸዋል። 🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያውርዱ! #SocialMediaPackage #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia0,31%
- 14 авг.ለጥቅሉ ይከፍላሉ ከነስልኩ ይወስዳሉ! znexus L131 ‣ በ3,189 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 50 ብር፤ 4ጊባ ዳታ፤ 80 ደቂቃ ድምፅ፤ 50 መልዕክት - ለ12 ወራት! znexus L2028 ‣ በ3,395 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 70 ብር፤ 5ጊባ ዳታ፤ 50 ደቂቃ ድምፅ፤ 20 መልዕክት - ለ12 ወራት! በznexus ስልክዎ ቴሌብርን ሲጠቀሙ - 40% ተጨማሪ ጥቅል ያገኛሉ! ቀድመው ይምጡ - ያሻውን ይምረጡ! #ከጊዜው_ጋር_ይብረሩ። #znexus #ዘኔክሰስ #Ethiotelecom #telebirr #ለጥቅሉ_ይከፍላሉ_ከነስልኩ_ይወስዳሉ0,30%