Gazette Plus / ጋዜጣ ፕላስ/
описание
Ethiopian Press Agency, established in 1940 , is a public printing media enterprise operating in Ethiopia.
24 791
подписчиков
Охват к подписчикам
8,3%
ERR
Реакции к просмотрам
0,11%
121 на 49 постов
Пересылки к просмотрам
0,05%
61
Постов в день
2,4
всего 313
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 7 авг.ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ (OBN) ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ ✅ የአሮሞ ህዝብ የኢኮኖሚ ፣የማንነትና የዲሞክራሲ ጥያቄዎችን በግልጽ አስቀምጦ በህግ ማዕቀፍ ውስጥ ሊተዳደሩ የሚችሉበትን ሁኔታ ለመፍጠር በዚህች ሀገር ውስጥ መረጋገጥ የሚችልበትን መንገድ ለመቀየስ መስዋዕትነትን ከፍሏል፣ '✅ የኦሮሞ ህዝብ ትግል ከአንድ ክፍለ ዘመን በላይ የቆዬ ነው። ይህ ትግል በአንድ ቦታ፣ በአንድ አካባቢ የተጀመረና እዚያው የቆመ አይደለም፣ ✅ የአሮሞ ትግል ድል የራቀው የአመራር ትግል ነው፤ ትልቅ ሃሳብ አሸናፊ ሃሳብ ይዞ የሚነሳ አመራር አለመኖር ነው፣ ✅ የአሮሞ ህዝብ በዘመናት ታሪኩ በማንኛውም ጊዜ ከሥርዓቱ መበላሸት ውጭ በኢትዮጵያ ላይ ተቃውሞ አያውቅም፤ ጥያቄው ሁልጊዜ ከሥርዓቱ እንጅ ከሀገሪቱ አይደለም፣0,63%
- 30 июл.без подписи0,60%
- 6 июл.ኢትዮጵያ 33 ሚሊየን ቶን ስንዴ በዓመት እያመረተች ትገኛለች +++++++++++++ #ጋዜጣ_ፕላስ - "በአፍሪካ ትልቋ የስንዴ አምራች ሀገር ግብጽ ነበረች፤ በአመት 9.7 ሚሊዮን ቶን ታመርት ነበር። ኢትዮጵያ ከዚህ በጣም ያነሰ ነበር የምታመርተው። ዛሬ ላይ ኢትዮጵያ ከ33 ሚሊዮን ቶን በላይ ስንዴ ማምረት ችላለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአፍሪካ ቀዳሚ የሆነውን የተቀናጀ የዲጂታል አገልግሎት መተግበሪያ ምርቃት ሥነ-ሥርዓት ላይ ባስተላለፉት መልዕክት እንደገለፁት ዛሬ ላይ ኢትዮጵያ ከ33 ሚሊዮን ቶን በላይ ስንዴ ማምረት ችላለች። ይህም ቀዳሚ አምራች የነበረችውን ግብጽን በ3 እጥፍ መብለጥ ያስቻለን ትልቅ ድል ነው ብለዋል። በስንዴ ዕርዳታ ጥገኝነት ስትታወቅ የነበረችው ሀገር፣ ባለፉት አምስት የለውጥ ዓመታት የምግብ ሉዓላዊነቷን አረጋግጣ ወደ ስንዴ ላኪነት መሸጋገሯ የኢኮኖሚ "ሉዓላዊነት ማሳያ ነው። #Ethiopia #Wheat #AfricaNo1 #WheatProduction #AgriculturalTransformation #Rising0,43%
- 13 авг.የትግራይ ሕዝብ በሕወሓት ቡድን ላይ ጠንከር ያሉ ውሳኔዎችን መወሰን ይጠበቅበታል - ጋዜጠኛ ዳሞራ ያህያ +++++++++++++++++ #ጋዜጣ_ፕላስ | የትግራይ ሕዝብ በሕወሓት ቡድን ላይ ጠንካራ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ክልሉን ወደ ነበረበት ሰላማዊ ሁኔታ ለመመለስ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ ይኖርበታል ሲል ጋዜጠኛ ዳሞራ ያህያ ተናገረ። የሕወሓት አመራሮችና የትግራይን የወርቅ ማዕድን በኮንትሮባንድ መንገድ በመዝረፍ ላይ ናቸውም ብለዋል።የትግራይ ሕዝብ በሕወሓት ቡድን ላይ ጠንከር ያሉ ውሳኔዎችን መወሰን ይጠበቅበታል። ጋዜጠኛ ዳሞራ ያህያ ለጋዜጣ ፕላስ በሰጡት አስተያየት፤ የትግራይ ሕዝብ በሕወሓት ቡድን ላይ ጠንካራ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ክልሉን ወደ ነበረበት ሰላማዊ ሁኔታ ለመመለስ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ ይኖርበታል ብለዋል። የሕወሓት ቡድን የዓለም አቀፍ አሸባሪነትን መመዘኛዎች እያሟላ እንደሚገኝ ያነሱት ጋዜጠኛው፤ ቡድኑ ወጣቶችን ለሌላ ሀገር አሳልፎ በመሸጥ፣ ማዕድንን በመዝረፍና በኮንትሮባንድ ወደ ውጭ በመላክ ላይ እንደሚገኝ ተናግረዋል። በተለይም ቡድኑ በትግራይ አካባቢ ያለውን የወርቅ ማዕድን በስፋት በመዝረፍና በኮንትሮባንድ መንገድ ወደ ሌላ ሀገር በመሸጥ ላይ እንደሚገኝ ጠቁመዋል። ይህንኑ የሀብት ዘረፋ እያካሄዱ የሚገኙት የፖለቲካ ኃይሎችና በተለይም የሕወሓት ቡድን ከፍተኛ የበላይ አመራሮች መሆናቸውንም አስረድተዋል። በክልሉ ባለው የሰላም እጦት ምክንያት ወጣቶች ወደ አዲስ አበባና ወደ ሌሎች የሀገሪቱ ክልሎች በመሸሽ ላይ መሆናቸውን የጠቀሱት ጋዜጠኛ ዳሞራ፤ በአሁኑ ሰዓት የትግራይ ወጣቶች እስከ ሩዋንዳና ኡጋንዳ ድረስ ለመሰደድ መገደዳቸውን ገልጸዋል። መላው ኢትዮጵያውያን ክልሉ ከንቱ በሆኑ የራሱ ልጆች ሲጠፋ በዝምታ ማየት እንደሌለባቸውም ተናግረዋል።0,32%
- 15 авг.እንደምን አደራችሁ? #አዲስ_ዘመን_ጋዜጣ- https://press.et/e-paper0,31%
- 6 авг.без подписи0,23%
- 6 авг.без подписи0,23%
- 14 авг.https://youtu.be/G3-j3P_Dvew?si=pSvMtA1u4cL9rHAS0,20%
- 7 авг.ታዋቂው የህንድ ሚዲያ ተቋም የሆነው 'ፈርስት ፖስት' ስለኢትዮጵያ ባሰራጨው ዘገባ ያነሳቸው ዐቢይት ሃሳቦች +++++++++++++ #ጋዜጣ_ፕላስ| ኢትዮጵያ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) መሪነት የመጪው ዘመን የአፍሪካ ኃያል ሀገር ወደመሆን እየተሸጋገረች ነው ሲል ታዋቂው የህንድ ሚዲያ ፈርስት ፖስት ዘግቧል። ፈርስት ፖስት ሚዲያ ኢትዮጵያን በተመለከተ በሠራው ወደ ዘጠኝ ደቂቃ በሚጠጋ ትንታኔው ያነሳቸው ዐቢይት ሃሳቦች፤ ✍️ ኢትዮጵያ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መሪነት አስደናቂ የኢኮኖሚ ሽግግር እያደረገች ነው፣ ✍️ በኢነርጂ፣ በአቪዬሽን፣ በማዕድንና በዲጂታል ኢኮኖሚ መስኮች በተግባር እየሰራች ነው፣ ✍️ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ12.5 ቢሊዮን ዶላር ወጪ በግንባታ ላይ ያለው የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ፣ በዓመት እስከ 110 ሚሊዮን መንገደኞችን ያሰተናግዳል፣ ✍️ አዲሱ የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ በአፍሪካ አህጉር ለሚካሄደው የንግድ፣ የኢንቨስትመንትና ቱሪዝም ከፍተኛ መነቃቃትን ለመፍጠር ታስቦ የተነደፈ ስትራቴጂካዊ ምሰሶ ነው፣ ✍️ ህዳሴ ግድብ ከየትኛውም የዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም ብድር ሳይወሰድበት በኢትዮጵያውያን መገንባቱ፣ አፍሪካውያን የራሳቸውን የተፈጥሮ ሃብት መጠቀም እንደሚችሉ ያረጋገጠ ትልቅ ማሳያ ነው፣ ✍️ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክን ለጎረቤት ሀገራት በማቅረብ የቀጣናው የትስስር ማዕከል እየሆነች መምጣቷን አድንቋል ✍️ የወጪ ንግዱን በከፍተኛ ደረጃ እያሳደገ ያለው የማዕድን ዘርፍና በሶማሌ ክልል እየተገነባ ያለው ግዙፉ የማዳበሪያ ፋብሪካ ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን እንድትችል በማድረግ ረገድ ቁልፍ ሚና አለው፣ ✍️ የዲጂታል ትስስር በማስፋፋት የ4ጂ እና 5ጂ አገልግሎቶች በበርካታ ከተሞች ተደራሽ ሆኗል ✍️ ከቻይና፣ ከመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት፣ ከምዕራባውያን አጋሮችና ከአፍሪካ ኢንቨስትመንትን እየሳበች ትገኛለች፣ ✍️ ኢትዮጵያ ጎራ ሳትለይ ከሁሉም የዓለም ሀገራት ጋር ትብብሯን እያጠናከረች ነው፣ ✍️ በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እና በኢንቨስትመንት ማሻሻያዎች ረገድ አስደማሚ ለውጦችን እያሳየች ነው ✍️ የባንክ ዘርፍ ለውጭ ባለሀብቶች ክፍትና የካፒታል ገበያ መጀመር የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ በእጅጉ እንደሚያሳድገው ✍️ ኢትዮጵያ ካላት የጂኦ ፖለቲካ ስትራቴጂካዊ አቀማመጥ አኳያ እድልና ፈተናዎች ከፊቷ መሆናቸውን በማንሳት፥ አዲሱን የዓለም አቀፍ የትብብር ጥምረት ብሪክስ አባል መሆኗ ጠቅሷል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) መሪነት በቀጣናውና የአፍሪካ ኃያል ሀገር መሆን የሚያስችላትንና የአህጉሪቱን የወደፊት ዕጣ ፈንታ የሚበይንና የማይበገር ኢኮኖሚ ለመገንባት እየሠራች መሆኗን በዘገባው አመላክቷል። #Firstpost #Ethiopia #EconomicGrowth #Africa #Ethiopia #EconomicReform #DigitalTransformation #CapitalMarket0,19%
- 17 авг.“ትግራይ ወጣቶች በየቀኑ የሚታፈሱባት ፍትሕ አልባ ክልል ሆናለች” -ፕሮፌሰር ክንደያ ገብረሕይወት ++++++++++++++++ #ጋዜጣ_ፕላስ │ ትግራይ ወጣቶች የሚሰደዱባት፣ በየቀኑ የሚታፈሱባትና በግዳጅ ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ የሚገቡባት ፍትሕ አልባ ክልል ሆናለች ሲሉ የስምረት ፓርቲ የሥራ አስፈጻሚ አባል ፕሮፌሰር ክንደያ ገብረሕይወት ገለጹ፡፡ ፕሮፌሰር ክንደያ ገብረሕይወት ለጋዜጣ ፕላስ እንደተናገሩት፤ የሕወሓት ቡድን በቅርቡ የትግራይን ሕዝብ መብት የሚጥስ አፋኝና ሕገ-ወጥ ሕግ አውጥቷል፡፡ በዚህም ምክንያት ወጣቶች የሚሰደዱበት፣ በየቀኑ የሚታፈሱበትና ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ የሚገቡበት አሰጋጭና ፍትሕ አልባ ሁኔታ መፈጠሩን ገልጸዋል፡፡ በሕገ-ወጡ የሕወሓት ቡድን ምክንያት የትግራይ ሕዝብ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ውስጥ ይገኛል ያሉት ፕሮፌሰር ክንደያ፤ ወጣቶች በተለያየ መንገድ ወደ አዲስ አበባ፣ ወደ ሌሎች ክልሎችና ወደ ጎረቤት ሀገራት በስደት በመውጣታቸው የክልሉ ከተሞች ወጣት አልባ እየሆኑ መጣታቸውን አስረድተዋል፡፡ ቡድኑ ትግራይንና የትግራይን ሕዝብ እንደ መያዣ (ጋሻ) አድርጎ እየተጠቀመ መሆኑን በመጠቆም፤ መሠረታዊ ሰብዓዊ መብቶች በመጣሳቸው ምክንያት ሕዝቡ በከፍተኛ ደረጃ እየተሰቃየ እንደሚገኝ ገልጸዋል፡፡ በትግራይ ክልል አመርቂና አስቻይ ሁኔታ ባለመኖሩ ምክንያት መሠረታዊ የሸቀጦች፣ የነዳጅና የሌሎች አቅርቦቶች እጥረት መከሰቱን የገለጹት ፕሮፌሰሩ፤ ይሁን እንጂ በፌዴራል መንግሥት የሚሰጡ መሠረታዊ የስልክ፣ የትራንስፖርትና ሌሎች አገልግሎቶች ቀጣይነት እንዳላቸው ተናግረዋል፡፡ በሌላ በኩል ሕገ-ወጥ የማዕድን ቁፋሮ፣ ሕገ-ወጥ የሰውና የመሣሪያ ዝውውር በየከተማው እንደሚፈጸም አብራርተው፤ በአሁኑ ወቅት ክልሉ በከፍተኛ አጠቃላይ ቀውስ ውስጥ እንደሚገኝ ጠቁመዋል፡፡ የሕወሓት ቡድን የጊዜያዊ አስተዳደሩን በማፍረስ በኃይል ሥልጣን መቆጣጠሩንና ክልሉን ጨምድዶ በመያዝ በሌሎች የሀገሪቱ አካባቢዎች ምርጫ ሲካሄድ በትግራይ እንዳይካሄድ ማድረጉንም አብራርተዋል። በማርቆስ በላይ #ጋዜጣ_ፕላስ #ትግራይ #ስምረትፓርቲ #ሕወሓት #ሰብዓዊመብት #ኢትዮጵያ #GazettePlus #Tigray #Ethiopia0,18%
- 13 авг.የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሒሩት ገ/ስላሴ በሰጡት መግለጫ ያነሷቸው ጉዳዮች ✍️ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በታቀደውና በሚጠበቀው መሰረት ስራዎቹን በጥሩ ሁኔታ በማከናወን ላይ ይገኛል ✍️ በአምስት መቶ ተሳታፊዎች የተቋቋሙት 8 የምክክር ቡድኖች ውይይት ሲያደርጉ የቆዩ ሲሆን፣ አብዛኞቹ ተሳታፊዎች በምክረ-ሀሳቦቻቸው ላይ የጋራ መግባባት ላይ በመድረስ ፊርማቸውን በማስፈር ስራቸውን በማጠናቀቅ ላይ ናቸው ✍️ በሂደቱ ልዩነቶችና አለመግባባቶች ቢኖሩም ተሳታፊዎች በመወያየት ወደ አማካኝና የጋራ ሀሳብ መድረስ ችለዋል ✍️ ተሳታፊዎች በመደማመጥና በመወያየት ወደ አማካይና የጋራ ሀሳብ መድረስ የምክክሩን አስፈላጊነት አረጋግጧል ✍️ ከየስምንቱ ቡድኖች በተወጣጡ አባላት የተዋቀረ አዲስ ቡድን ተቋቁሟል፤ ✍️ የቡድኑ ዋና ተግባር የምክረ-ሀሳቦቹን ወጥነት መጠበቅ፣ ድግግሞሾችን ማስቀረትና ሀሳቦች እንዳይቃረኑ ያደርጋል፣ ✍️ በሂደቱ የሚቀርቡ ቅሬታዎችና አቤቱታ በተዘረጋው የቅሬታ መፍቻ ስርዓት መሰረት የመመርመርና ውሳኔ የመስጠት ስራ እየተከናወነ ነው ✍️ አጠቃላይ ስራው ሶስት አራተኛ ያህሉ የተጠናቀቀ ሲሆን፣ የምክክሩ ውጤት በቅርቡ ለኢትዮጵያ ህዝብ ይፋ ይደረጋል ✍️ ለረጅም ጊዜ ሲደከምበት የቆየው የሀገራዊ ምክክር ሂደት ውጤታማና ታሪካዊ ምዕራፍ ነው #Ethiopia #NationalDialogue #PeaceBuilding #NationalConsensus #EthiopianPolitics0,18%
- 12 июл.ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የደብረ ማርቆስ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት አውሮፕላን ማረፊያን ስራ አሰጀመሩ ++++++++++++++ #ጋዜጣ_ፕላስ የደብረ ማርቆስና የአካባቢው ሕዝብ ለዓመታት በጉጉት ሲጠብቀው የነበረውና ለ30 ዓመታት ያህል ተቋርጦ የነበረው ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት የአውሮፕላን ማረፊያ፤ በዘመናዊ መልክ ተሻሽሎና ደረጃው ከፍ ብሎ ተገንብቶ ዛሬ መመረቁን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ። በ2,400 ሜትር ርዝመትና 30 ሜትር ስፋት ላይ የተገነባው እንደ Q400 እና B737 ያሉ ግዙፍ የሕዝብና የጭነት አውሮፕላኖችን ማሳረፍ የሚያስችል ከፍተኛ ዐቅምም ፈጥሯል። ይህ አውሮፕላን ማረፊያ ሥራ መጀመሩ የአካባቢውን የንግድ፣ የኢንቨስትመንትና የቱሪዝም እንቅስቃሴ በከፍተኛ ሁኔታ በማነቃቃት ለአካባቢው እና ለመላው ሀገራችን የኢኮኖሚ ዕድገት አዲስ ምዕራፍ ይከፍታል። ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር፤ የሕዝባችንን የልማት ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ ለመመለስና የጀመርናቸውን ሜጋ ፕሮጀክቶች በጥራትና በፍጥነት አጠናቆ ለምርቃት ለማብቃት ያለንን ቁርጠኝነት በተግባር እያሳየን እንቀጥላለን ሲሉ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ገልጸዋል። #NationalDialogue #ሀገራዊምክክር #ኤርፖርት #airport Ethiopian Airlines0,15%