tgindex
M

Mattu University Christian Student Fellowship

Статистика
@evasuemauанглийский

ይህ ለመቱ ዩኒቨርሲቲ #Mattu_university ክርስቲያን ወንጌላውያን ተማሪዎችን አጠቃላይ ለማግኘት የተከፈተ ነው:: ህብረቱን በገንዘብ ለማገልገል:-1000127166847(CBE) ye mettu university christian team #METTU UNIVERSITY EvaSUE FELLOWSHIP #contact us @Yoohan7 Youtube👉 https://www.youtube.com/@evasuemau

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
ещё не заходили
Постов за неделю
6
Всего постов
51
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 063
−2 за 5 дн.
Сутки
−3
−0,28%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
335
40 постов
Вовлечённость
31,5%
к подписчикам
Постов в день
0,9
всего 51
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
124
1/48двое суток
142
1/72трое суток
153

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • #National_Leadership_Summit_2026 #HOPE_of_the_kingdom#seeing#Living#witnessing#Day_3

  • #National_Leadership_Summit_2026 #HOPE_of_the_kingdom#seeing#Living#witnessing#Day_3

  • #National_Leadership_Summit_2026 #HOPE_of_the_kingdom#seeing#Living#witnessing#Day_3

  • #National_Leadership_Summit_2026 #HOPE_of_the_kingdom#seeing#Living#witnessing#Day_3

  • #National_Leadership_Summit_2026 #HOPE_of_the_kingdom#seeing#Living#witnessing#Day_2#LeftOver

  • #NLS26 #EvaUE #seeing #Living #witnessing #Day-2

  • #National_Leadership_Summit_2026 #HOPE_of_the_kingdom#seeing#Living#witnessing#Day_1

  • без подписи

  • https://maps.app.goo.gl/BYWuoDtc8wVfuNA79?g_st=atm

  • ውድ የኢቫሱ ተማሪዎች እና ምሩቃን ፡ እንደምን አላችሁ? ላለፉት አስር ዓመታት ሲዘጋጅ የቆየውና በብዙ ውጣ ውረዶች አልፎ እዚህ የደረሰው የኢቫሱ የ50 ዓመት ታሪክ መጽሐፍ ዝግጅት ተጠናቆ ወደ ማተሚያ ቤትገብቶ ታትሞ አልቋል ። ለዚህ ያበቃን ጌታ ስሙ ይባረክ። ኢቫሱ ከ60 ዓመታት በላይ የዘለቀ የአገልግሎት ጉዞ ያለው ቢሆንም፣ የመጀመሪያዎቹን 50 ዓመታት ታሪክ በጽሑፍ አሰናድቶ ለትውልድ ማቆየት ተችሏል። በመሆኑም የመጽሐፉ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት...... 🗓 በነሐሴ9 ቀን 2018 ዓ.ም.  📍በ IEC አዲስ አበባ የሚካሄድ ሲሆን፣ በዕለቱም ሁላችንም ተገኝተን በጋራ የምናስመርቅበት እና ጌታን የምናመሰግንበትን ዕድል ጌታ አመቻችቶልናል። ስለዚህም አዲስአበባ እና ዙሪያዋ ያላችሁ ሁሉ መጥታችሁ አብረን እናስመርቅ እና ጌታን እናመስግን። 🗓 ነሐሴ 9/2018 📍 IEC

  • ተስፋ| ክፍል 3 ዛሬም በማንኛቸውም ተግዳሮት በተሞሉ መንገዶች ውስጥ ብንሄድ ቃሉ ለልባችን ጠገን እና ብርታት ይሆነናልና ። ደግመን ለራሳችን  እናንብበው። "እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።” ብርታትና የልብ ጽናት ያለው እግዚአብሔርን ተስፋ በማድረግ ነው ። አብርሃም በዘመኑ ሁኔታዎችን በማየት ከማመን ልቡ በራደ እና በደከመ ጊዜ ፤ እግዚአብሔር ዳግመኛ የሚያበረታው የተስፋውን ቃል በማስታወስ ነበር ።  የአባታችን አብርሃም ብርታቱ  በእግዚአብሔር ተስፋ በማድረግ ላይ የተመሠረተ ነበር ። በእግዚአብሔር ተስፋ ማድረግ ማለት ነገሮች በእግዚአብሔር ጊዜ እንዲሆኑ መታመን ነው ። ልብ ከደከመ ሁሉም የሰውነት አካል ክፍሎች ሥራቸውን ያቆማሉ ። ልብ ከደከመ ውስጥ ይታወካል ። ውሰጥ ከታወከ ውጭም ይታወካል ። የውጭ ደኽና መሆን መሠረት የውስጥ ደኽና መሆን ነው ። ልብ እንደ መናገሻ ከተማ ነው ። መናገሻ ከተማ ከታወከ ሌሎች ሠላም አይሆኑም ።  መናገሻ ከተማ ሠላም እንዲሆን አሸባሪ ሳይሆን እውነተኛው ንጉሥ መንበረ ዙፋኑን መቆጣጠር አለበት ። ልባችን እግዚአብሔር የሚያርፍበት መንበረ ዙፋን ነው ።  ልባችን ከመታወክ እንዲያርፍ  ንጉሡን እግዚአብሔርን ተስፋ በማድረግ በእምነት በልባችን ልናነግሠው ይገባል ። “ልቤ ተስፋ በቈረጠ ጊዜ ከምድር ዳርቻ ወደ አንተ እጮኻለሁ፤ በድንጋይ ላይ ከፍ ከፍ አደረግኸኝ።”  መዝሙር 61፥2 ... መሉውን ጽሑፉን ለማንበብ ሊንኩን ተጫኑት 👇👇 https://telegra.ph/%E1%89%B0%E1%88%B5%E1%8D%8B--%E1%8A%AD%E1%8D%8D%E1%88%8D-3-08-01

  • ተስፋ | ክፍል ኹለት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ተስፋዬ፣ ከልጅነቴም ጀምሮ መታመኛዬ ነህና። ------------ መዝሙር 71፥5 ----------------- እግዚአብሔርን "አንተ ተስፋዬ ነህ!" ብሎ መኖር ትናንት በኾነው ከመቆጨት ፥ ነገ በሚኾነው ከመስጋት ብሎም ዛሬ እየኾነ ባለውም ነገር ጉርምርምታን ከማብዛት ይታደገናል ። በርግጥ እግዚአብሔርን ተስፋ ማድረግ በመተማመን ለመኖር መወሰን ነውና ዘማሪው "ከልጅነቴም ጀምሮ መታመኛዬ ነህና። "ብሎ ዘመረ ። ነገሮች ድንግዝግዝ ቢሉ ፣ ሁኔታዎች ግራ ቢያገቡ ፣ የማይመስሉ ነገሮች ቢበዙ ፣ ተራራው ከፊት ተደግኖ ጭንቅ ፡ ጥብብ ቢል ፣ በአውሬዎች ከበባ መውጫ ፥ ማለፊያ፥ ማምለጫ ጠፍቶ ፍርኃት ልብን ቢያርድ ፤ ከዚህ ሁሉ ተግዳሮት ታድጎ እፎይታን ለጋሽ ተስፋ ማድረግ ነው ። ተስፋ ማድረግ በማን ብንል ? ምላሽችን ተስፋ በሚደረግበት እምላክ እግዚአብሔር ነው ። ሰዎች በብዙ ነገሮች ተስፋ ያደርጋሉ... "መሉውን ጽሑፉን ለማንበብ ሊንኩን ተጫኑት 👇👇 https://telegra.ph/%E1%89%B0%E1%88%B5%E1%8D%8B--%E1%8A%AD%E1%8D%8D%E1%88%8D-%E1%8A%B9%E1%88%88%E1%89%B5-07-24

  • “ስምዖን ጴጥሮስ፦ ጌታ ሆይ፥ ወደ ማን እንሄዳለን? አንተ የዘላለም ሕይወት ቃል አለህ፤” ዮሐንስ 6፥68

  • https://telegra.ph/%E1%89%B0%E1%88%B5%E1%8D%8B-07-18 ተስፋ በሰው ልጅ የዕለተዕለት ኑባሬ( አኗኗር) እጅግ ወሳኝ እና አስፈላጊ መሆኑ አይታበልም ። መኖርን ያለተስፋ ማየት ከመካነ ኀሩያን (ከሕያዋን) ርቆ እንደመሰንበት ነው ። ያለተስፋ ነገ ፤ ጽልመት ያጠላበት ፍርኃት ነው ። ነገን ብሩህ ሆኖ ለማየት ከተስፋ በቀር ምን አለና ?! ገንዘብ ያለተስፋ ብኩን ሀብት ነው ። ፍቅር እንኳ ያለተስፋ ወረተኛ ነው ። ጓደኝነት ያለተስፋ ስልቹ ኅብረት ነው ። ጉዞ ያለ ተስፋ ዝለት ነው ። ጽናት ያለተስፋ በአሸዋ ላይ እንደተሠራ ቤት በዝናም መዝነም ፥ በጎርፍ መጉረፍ እና በንፋስ ሽውታ አወዳደቁ የከፋ ነው ። መድረሻን ዐይቶ መጀመር ያለው በተስፋ ነውና ያለተስፋ የተጀመረ መንገድ መድረሻ የለውም ። ሥራም ያለተስፋ ከንቱ ድካም ነው ። ትምህርት ያለ ተስፋ መደበሪያ ማቆያ ቦታ ነው ። ያለ ተስፋ የሚ'መራ ሀገር ከዛሬ በቀር አይታየውምና ርስበርሱ ምክንያት እያሸ ይዋጋል ፣ ይጋጫል ፣ ይተላለቃል ። ......

  • ዉድ የኢቫሱ ምሩቃን በሙሉ የBKI 2018-2019 ምዝገባ ተጀምሯል! ለማመልከት የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ያስፈልጋል፦ ✔️ በኢቫሱ አገልግሎት የተሳተፉ እና የኢቫሱ ሰርተፊኬት ያላችሁ ✔️ ከ2008 እስከ 2018 ዓ.ም. የተመረቃችሁ ✔️ የዩኒቨርሲቲ ዲግሪ ወይም ቴምፖ ያላችሁ ✔️ የንግድ እቅድ ማቅረብ የምትችሉ ✔️ በስልጠናዎቹ ሙሉ በሙሉ መሳተፍ የምትችሉ ✔️ የምዝገባዉ ቀን የሚጠናቀቀዉ ሐምሌ 24/2018ዓ.ም በየትኛውም የኢትዮጵያ ክልል የምትገኙ የኢቫሱ ምሩቃን ማመልከት ትችላላችሁ። ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን አሁኑኑ ያመልክቱ! https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfTFFk1xbQ_qOhP506Pv7aVbeCcUqCd5tztS124wYYlvqY9Qg/viewform?usp=header

  • #HOPE_OF_THE_KINGDOM #የመንግስቱ_ተስፋ #National_Mission_Summit #Seeing #Living #Witnessing

  • без подписи

  • #HOPE_OF_THE_KINGDOM #የመንግስቱ_ተስፋ #National_Mission_Summit #Day_1 #Seeing #Living #Witnessing

  • 6 июл.452131

    без подписи

  • “ሁልጊዜ እግዚአብሔርን በፊቴ አየዋለሁ፤ በቀኜ ነውና አልታወክም።” መዝሙር 16፥8