tgindex
Adama Jobs

በአዳማ ከተማ በማንኛውም ዘርፍ የሚወጡ የስራ ማስታወቅያዎች የሚለጠፉበት ቻናል። የስራ ቅጥር ማስታወቅያዎትን ይላኩልን። Contact us: @mik_ket @Adama_jobs_AfaanOromoo @super_adama

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
67
Всего постов
72
Тип
открытый
Язык
am
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
32 404
−18 за 4 дн.
Сутки
−3
−0,01%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 783
40 постов
Вовлечённость
8,6%
к подписчикам
Постов в день
9,6
всего 72
Упоминаний
5
каналов
Охват размещения
по 10 постам
1/24сутки в ленте
4 303
1/48двое суток
4 931
1/72трое суток
5 318

Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.

Посты

  • без подписи

  • 15 авг.1 65465

    без подписи

  • 15 авг.2 14025

    без подписи

  • 15 авг.2 08821

    без подписи

  • 15 авг.2 24722

    без подписи

  • 15 авг.2 5164

    без подписи

  • 15 авг.2 5514

    без подписи

  • 15 авг.2 5654

    без подписи

  • 15 авг.2 4054

    без подписи

  • 15 авг.2 4084

    без подписи

  • 15 авг.2 40344

    без подписи

  • 15 авг.2 61422

    без подписи

  • 14 авг.3 6841615

    💫 ቤዝ አካዳሚ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች መምህራንን እና ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 🕔ማብቅያ ቀን፡ 20-12-2018 📍አድራሻ፡ ከቦሌ ጫፍ ወደ ደካ አዲ በሚወስደው ዋና መንገድ 300 ሜትር እንደተጓዙ በስተቀኝ በኩል 📱 0912301343/0904201311 —————————————- 1)የ1ኛ ደረጃ የእንግሊዘኛ ቋንቋ መምህር/ት 🥇ልምድ፡ በአንደኛ ደረጃ የማስተማር ልምድ ያለዉ/ያላት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3 ———————————— 2)የኬጂ የእንግሊዘኛ ቋንቋ መምህርት 🚻ፆታ: ሴት 🥇ልምድ፡ የኬጂ የማስተማር ልምድ ያላት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 6 ———————————— 3)የኬጂ ኦሮምኛ ቋንቋ መምህርት 🚻ፆታ: ሴት 🥇ልምድ፡ የኬጂ የማስተማር ልምድ ያላት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 6 ———————————— 4)የኬጂ  አማርኛ ቋንቋ መምህርት 🚻ፆታ: ሴት 🥇ልምድ፡ የኬጂ የማስተማር ልምድ ያላት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 6 ———————————— 5)የአንደኛ ደረጃ የሳይንስ(saayinsii Naannoo) መምህራን 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4 ———————————— 6)የአንደኛ ደረጃ አፋን ኦሮሞ (Afaan Oromoo) መምህራን 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 ———————————— 7)የአንደኛ ደረጃ አማርኛ መምህራን 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 ———————————— 8)የአንደኛ ደረጃ የሒሳብ(Herrega) መምህራን 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4 ———————————— 9)የስፖርት መምህራን 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 ———————————— 10) የስነ-ጥበብ መምህራን(Og-Artii) 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 ———————————— 11) የስፖክን (SPOKENE ENGLISH) መምህራን 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4 ———————————— 12) ረዳት መምህራን 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 10 @adama_jobs

  • 14 авг.3 75665

    💫 ክንፈ የፍየል ቁርጥ ቤት፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡ 🕔ማብቅያ ቀን፡ 15-12-2018 📍አድራሻ፡ ኮሌጅ ኮንዶሚኒየም ጋር አዋሽ ትምህርት ቤት አጠገብ 📱0910624971 ————————————- 1) ካሸር 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 —————————————- 2) አስተናጋጅ 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 5 @adama_Jobs

  • 14 авг.3 82255

    💫 ማርኮን ሆቴል : ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር  ይፈልጋል፡ 🕔ማብቅያ ቀን፡ 16/12/ 2018 📍አድራሻ ፡ አዳማ, ፍራንኮ 📱 0969691820/ @G969618 # ዋስ ማቅረብ የምትችሉ ሁሉ ማመልከት ትችላላችሁ። ———————————— 1) ሪሴፕሽን 🚻ፆታ፡ ሴት 🔢 የተፈላጊ ብዛት፡ 3 🥇ልምድ፡ 1 አመት ———————————— 2) ሃውስ ኪፒንግ ተቆጣጣሪ 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🚻ፆታ: ሴት 🥇ልምድ፡ 1 አመት @adama_Jobs

  • 14 авг.3 5371

    🧰ሙያ፡ ቢንጎ አጫዋች 🕔ማብቅያ ቀን፡ 16-12-2018 📍የስራ ቦታ፡ አመዴ 🥇ልምድ፡ ያላት 🚻ፆታ: ሴት 📱0906339184 / 0954684830 💰ደሞዝ፡ 5000 @adama_jobs

  • 14 авг.3 719313

    የምስራች በአዳማ ለምትገኙ አሽከርካሪዎች፣ Yango በአዳማ ስራውን ጀምሯል! 💛🎉 ተጨማሪ ገቢ እንዲያግኙ Yango መጣልዎ ! አሁን መኪናዎን እና ባጃጅዎን በመጠቀም ገንዘብ ይስሩ ፣ 🚕💰 🎁 በቦነስ ብቻ በየቀኑ እስከ 1,170 ብር ያግኙ! 🔥 የYango አሽከርካሪ ይሁኑ፣ ገቢዎን ያሳደጉ! 📱Yango Pro App ን አሁኑኑ ያውርዱና ይመዝገቡ! ሊንኩን ይጫኑ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://ya.cc/t/3nVOkmT99fvrCa

  • 14 авг.3 4072

    без подписи

  • 14 авг.3 55255

    🧰ሙያ፡ ሞግዚት 🏭የድርጅት ስም፡ Mommy's Daycare / ማሚስ የህፃናት ማቆያ 🕔ማብቅያ ቀን፡ 16-12-2018 📍የስራ ቦታ፡ ቦሌ 🥇ልምድ፡ ያላት 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3 📱0920609484 # የትምህርት ደረጃ: 10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ። # ከ ልጆች ጋር ጥሩ መግባባት ያላት # በትዕግስት ፣ በፍቅር እና በእንክብካቤ ልጆችን መያዝ የምትችል። # ዋስ ማቅረብ የምትችል። @adama_jobs

  • 14 авг.3 6701219

    💫 Cloverdale Hotel & Spa፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡ 🕔ማብቂያ ቀን፡ 18/12/2018 📍አድራሻ፡ ወንጂ ማዞሪያ ሪፍት ቫሊ(ካኔት) ፊትለፊት   📱0949234444/ 0948234444 ——————————————— 1) የፅዳት ሃላፊ 🚻ፆታ: ሴት ——————————————— 2) ምግብ አብሳይ 🚻ፆታ: ሴት ——————————————— 3) የማታ ምግብ አብሳይ 🚻ፆታ: ወንድ ——————————————— 4) ቢል ቦይ 🚻ፆታ: ወንድ ——————————————— 5) ላውንደሪ ሰራተኛ 🚻ፆታ: ወንድ ——————————————— 6) ፅዳት 🚻ፆታ: ሴት ——————————————— 7) አስተናጋጅ 🚻ፆታ: ሴት ——————————————— 8) Spa Therapist 🚻ፆታ: ሴት ——————————————— 9) ባር ስቴዋርድ 🚻ፆታ: ሴት ——————————————— 10) ኪችን ስቴዋርድ 🚻ፆታ: ሴት ——————————————— 11) ሪሴፕሽን 🚻ፆታ: ሴት @adama_jobs