Adama Job Alerts
СтатистикаChaanaaliin kun diree beeksisa hojii fi #Iyyaaffannoo fi waa'ee dinagdee dargaggoo cimsuu irraatti xiyyeeffata. የዚህ ቻናል አላማ አሰሪና ሰራተኛ ማገናኘት ነው። ስራ በነፃ መልቀቅ ከፈለጉ በዚህ ያግኙን @miiltoo2022 https://t.me/+s4nZzv0ChH84ZWFk
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 4
- Всего постов
- 35
- Тип
- открытый
- Язык
- om
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 72
- 1/48двое суток
- 82
- 1/72трое суток
- 88
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://youtu.be/vUUNthGC9uc?si=1866vNxKoeR2lOAO
💫 ቤዝ አካዳሚ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች መምህራንን እና ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 🕔ማብቅያ ቀን፡ 20-12-2018 📍አድራሻ፡ ከቦሌ ጫፍ ወደ ደካ አዲ በሚወስደው ዋና መንገድ 300 ሜትር እንደተጓዙ በስተቀኝ በኩል 📱 0912301343/0904201311 —————————————- 1)የ1ኛ ደረጃ የእንግሊዘኛ ቋንቋ መምህር/ት 🥇ልምድ፡ በአንደኛ ደረጃ የማስተማር ልምድ ያለዉ/ያላት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3 ———————————— 2)የኬጂ የእንግሊዘኛ ቋንቋ መምህርት 🚻ፆታ: ሴት 🥇ልምድ፡ የኬጂ የማስተማር ልምድ ያላት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 6 ———————————— 3)የኬጂ ኦሮምኛ ቋንቋ መምህርት 🚻ፆታ: ሴት 🥇ልምድ፡ የኬጂ የማስተማር ልምድ ያላት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 6 ———————————— 4)የኬጂ አማርኛ ቋንቋ መምህርት 🚻ፆታ: ሴት 🥇ልምድ፡ የኬጂ የማስተማር ልምድ ያላት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 6 ———————————— 5)የአንደኛ ደረጃ የሳይንስ(saayinsii Naannoo) መምህራን 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4 ———————————— 6)የአንደኛ ደረጃ አፋን ኦሮሞ (Afaan Oromoo) መምህራን 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 ———————————— 7)የአንደኛ ደረጃ አማርኛ መምህራን 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 ———————————— 8)የአንደኛ ደረጃ የሒሳብ(Herrega) መምህራን 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4 ———————————— 9)የስፖርት መምህራን 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 ———————————— 10) የስነ-ጥበብ መምህራን(Og-Artii) 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 ———————————— 11) የስፖክን (SPOKENE ENGLISH) መምህራን 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4 ———————————— 12) ረዳት መምህራን 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 10 Adama jobs!
❇️ Dureti Burger 📍አድራሻ: ፖስታ ቤት ፒኮክ ታክሲ መያዣ ጋር አቢሲኒያ ባንክ 1st floor 🍔🍕🌮🍗🍟🍹 ይምጡና በማራኪ ቤታችንና በተወዳጅ ምግቦቻችን ዘና ይበሉ
💥በአዳማ እና አከባቢዋ ነዋሪዎች በሙሉ! ✨ ማንኛውንም ነገር ያለ ምንም ክፍያ ለመሽጥ እና ለመግዛት የከፈተ ቻናል ነው 💯 ይቀላቀሉ👉https://t.me/adamabuyandsell1 🔹 ማንኛውንም የሚሸጥ ዕቃ በቻናላችን ላይ ለማስተዋወቅ በዉስጥ አናግሩን👉 @Adama_buy_sel_admin
💫ብራይት ሲድ አካዳሚ: ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች መምህራንና ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡ 🕔ማብቂያ ቀን፡ 05/12/2018 📍አድራሻ: 09 ቀበሌ መኮንኖች ሆቴል ጀርባ 📱0222118528/ 0900473442 # በተባለው ቀን እና ሥራ ሰዓት ብቻ የትምህርት ማስረጃዎትን በማቅረብ መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ———————————— 1.የአንደኛ ደረጃ ት/ቤት ርዕሰ መምህር/ት 🥇ልምድ: በግል ት/ቤት ላይ ያለው/ያላት # Afaan Oromoo በአግባቡ የሚችል/የምትችል ———————————— 2.የአጸደ ሕጻናት ት/ቤት ርዕሰ መምህርት 🥇ልምድ: በግል ት/ቤት ላይ ያለው/ያላት # Afaan Oromoo በአግባቡ የምትችል # የማስተባበር ልምድ ያላት. ———————————— 3) የ1ኛ ደረጃ መምህራን: የእንግሊዘኛ፤ ሒሳብ፤ አ/ሣይንስ፤አማርኛ፤ግብረገብ አፋን ኦሮሞ እና ሥነ-ጥበብ መምህራን 🥇ልምድ፡ ያለው/ያላት # በአንደኛ ደረጃ ት/ቤት የማስተማር ልምድ ያለዉ/ያላት። ———————————— 4)የ1ኛ ደረጃ Spoken English መምህር/ት 🥇ልምድ፡ በአንደኛ ደረጃ የማስተማር ልምድ ያለዉ/ያላት ———————————— 5)የኬጂ ዋና መምህርት 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3 🥇ልምድ፡ የኬጂ የማስተማር ልምድ ያላት
💫ኔሮስ ኢንቸርናሽናል ትምህርት ቤት: ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡ 🕔ማብቂያ ቀን፡ 10/12/2018 📍አድራሻ: ቁ.1, አዳማ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች መግቢያ በር አለፍ ብሎ በሁለተኛው ቅያስ 200 ሜትር ገባ ብሎ ቁ.2, ቦሌ ኬቤኪ ሬስቶራንት ጀርባ/ከቦሌ ወደ ኮሌጅ ሲኬድ በስተ ቀኝ ገባ ብሎ ቁ.3, አውራጎዳና በኢምግሬሽን በኩል ገባ ብሎ ቀ.4, 180 አዳማ ቆርቆሮ አለፎ በአደባባይ ወደ ግራ አርሴማ ታፔላ ጋር አስፋልት ላይ(ታዴ ግሮሰሪ አለፍ ብሎ) 🥇ልምድ: ከ 0 ዓመት ጀምሮ 🚻ፆታ፡ ሁለቱም ————————————— 💥ለቁጥር 3 ቅርንጫፍ፡ አውራ ጎዳና ኬጂ ቅርንጫፍ 📱0222126586/ 0994918501 1) ሙያ: የአፋንኦሮሞ መምህር 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 # የትምህርት ደረጃ፡ በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ትምህርት በዲግሪ የተመረቀ/ች። 2) ሙያ: ረዳትመምህርት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🚻ፆታ፡ ሴት # የትምህርት ደረጃ፡ በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ በዲፕሎማ ወይም ሰርተፍኬት የተመረቀ/ች። ————————————— 💥ለቁጥር 2 ቅርንጫፍ፡ ቦሌ ኬቤኪ አካባቢ 📱0941435180/ 0994819283 1) ሙያ: ዋናመምህር 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 5 # የትምህርት ደረጃ፡ በህፃናት ትምህርት(KG Education/ Early Childhood) በዲግሪ ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ/ች። 2) ሙያ: ረዳትመምህር 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 5 # የትምህርት ደረጃ፡ በማስተማር ስነ ዘዴ ወይም ተዛማጅ ዘርፍ በዲፕሎማ ወይም በሰርተፊኬት የተመረቀ/ች። ————————————— 💥ለቁጥር 1 ቅርንጫፍ፡ ኮሌጅ 📱0927249501/ 0984981092 1) ሙያ: የአማርኛመምህር 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 # የትምህርት ደረጃ፡ በአማርኛ ቋንቋ እና ስነ ፅሁፍ በዲግሪ ወይም በማስተርስ (BA/MA) የተመረቀ/ች። 2) ሙያ: የሂሳብመምህር 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3 # የትምህርት ደረጃ፡ በሂሳብ(Mathematics) ትምህርት በዲግሪ ወይም በማስተርስ(BA/MA) የተመረቀ/ች። 3) ሙያ: የእንግሊዘኛመምህር 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3 # የትምህርት ደረጃ፡ በእንግሊዘኛ ቋንቋ እና ስነ ፅሁፍ በዲግሪ ወይም በማስተርስ(BA/MA) የተመረቀ/ች። 4) ሙያ: የስፖርትመምህር 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 # የትምህርት ደረጃ፡ በስፖርት ሳይንስ(Physical Education) በዲግሪ (BSc) የተመረቀ/ች። 5) ሙያ: የአፋንኦሮሞመምህር 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 # የትምህርት ደረጃ፡ በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ በዲግሪ ወይም በማስተርስ (BA/MA) የተመረቀ/ች። 6) ሙያ: የስነ-ጥበብ (ART) መምህር 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 # የትምህርት ደረጃ፡ በስነ-ጥበብ(Fine Arts/ Theatrical Arts)በዲግሪ ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ/ች። 7) ሙያ: ፀሀፊ 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3 🚻ፆታ፡ ሴት # የትምህርት ደረጃ፡ በኮምፒዩተር/በፅህፈት ሞያ የተመረቀች። ————————————— 💥ለቁጥር 4 ቅርንጫፍ፡ 180 ቅርንጫፍ 📱0977776561/ 0962502870 1) ሙያ: የእንግሊዘኛመምህር 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 # የትምህርት ደረጃ፡ በእንግሊዘኛ ቋንቋ እና ስነ-ፅሁፍ በዲግሪ ወይም በማስተርስ(BA/MA) የተመረቀ/ች። 2) ሙያ: የአ/ሳይንስመምህር 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 # የትምህርት ደረጃ፡ በሳይንስ በዲግሪ ወይም በማስተርስ(BA/MA) የተመረቀ/ች።
🏢ቦሩ ሆቴል በቅርቡ ስራ ለመጀመር በዝግጅት ላይ የሚገኝ ባለኮከብ ሆተል ሲሆን ፤ ሆቴላችን ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ብቁ የሆኑ ባለሞያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 🕔ማብቂያ ቀን፡ 10-12-2018 📍አድራሻ ፡ ፖስታ ቤት ፤ ከአዳማ ስታዲየም ፊት ለፊት 📱0938114011 ——————————— 1) ፋይናንስ ማናጀር 🥇ልምድ: 6 ዓመት 🔢የተፈላጊ ብዛት : 1 የት/ት ደረጃ ፡ በአካውንቲንግ ወይም ቢዝነስ ማኔጅመት የመጀመርያ ዲግሪ ——————————— 2) F & B ማናጀር 🥇ልምድ: 4 ዓመት 🔢የተፈላጊ ብዛት : 1 የት/ት ደረጃ ፡ በሆቴል ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ ዘርፍ የመጀመርያ ዲግሪ ——————————— 2) HR and General Service Manager 🥇ልምድ: 4 ዓመት 🔢የተፈላጊ ብዛት ፡ 1 # የት/ት ደረጃ ፡ በ ሰው ሃብት አስተዳደር ወይም ቢዝነስ ማኔጅመንት የመጀመርያ ዲግሪ ——————————— 4) Executive Chef 🥇ልምድ: 7 ዓመት 🔢የተፈላጊ ብዛት : 1 የት/ት ደረጃ ፡ በምግብ ዝግጅት ሌቭል V ሰርተፍኬት ወይም ዲፕሎማ ——————————— 5) Front Office Manager 🥇ልምድ: 2 ዓመት 🔢የተፈላጊ ብዛት : 1 የት/ት ደረጃ ፡ በሆቴል ማኔጅመንት የመጀመርያ ዲግሪ ——————————— 6) ፀሃፊ 🥇ልምድ: 2 ዓመት 🔢የተፈላጊ ብዛት : 1 # የት/ት ደረጃ ፡ በሴክሬተሪያል ሳይንስ ዲግሪ / ሌቭል IV ——————————— 7) የመኝታ ክፍል ፅዳት 🔢የተፈላጊ ብዛት : 4 # የት/ት ደረጃ : በሆቴልና ቱሪዝም ሌቭል IV የተመረቀችና 2 ዓመት በታወቀ ሆቴል የሰራች ፤ ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀችና 4 ዓመት በታወቀ ሆቴል የሰራች ——————————— 8) የፅዳት ተቆጣጣሪ 🔢የተፈላጊ ብዛት : 4 # የት/ት ደረጃ ፡ በሆቴል ማኔጅመንት የመጀመርያ ዲግሪ እና 4 ዓመት የስራ ልምድ ፤ ወይም ሌቭል IV ሰርተፍኬት እና 6 ዓመት የስራ ልምድ
💫 ዋይዝ ትምህርት ቤት፡ ከዚህ በታች በተዘረዘሩ የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 🕔ማብቅያ ቀን፡ 09-12-2018 📍አድራሻ ፡ ጎሮ ወረዳ፤ ገንደ ሃራ 🥇ልምድ፡ 0 ዓመት 📱0913707003 / 0985303099 # የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ እና ከዛ በላይ። —————————————- 🧰 ኬጂ ር/መምህርት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🚻ፆታ: ሴት 🧰 እንግሊዘኛ መምህር 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3 🚻ፆታ: ሁለቱም 🧰 አማርኛ መምህር 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 🚻ፆታ: ሁለቱም 🧰 ኬሚስትሪ መምህር 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🚻ፆታ: ሁለቱም 🧰 ስፖርት መምህር 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 🚻ፆታ: ሁለቱም 🧰 አፋንኦሮሞ መምህር 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🚻ፆታ: ሁለቱም 🧰 ባዮሎጂ መምህር 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🚻ፆታ: ሁለቱም # የትምህርት ደረጃ፡ 2ኛ ዲግሪ እና ከዛ በላይ። 🧰 ኢኮኖሚክስ መምህር 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🚻ፆታ: ሁለቱም 🧰 ሒሳብ መምህር 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3 🚻ፆታ: ሁለቱም # የትምህርት ደረጃ፡ 2ኛ ዲግሪ እና ከዛ በላይ። 🧰 የኬጂ መምህርት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 🚻ፆታ: ሴት # የትምህርት ደረጃ፡ ሰርተፍኬት/ዲፕሎማ።
💫 EZE Advertising and Printing፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል፡ 🕔ማብቅያ ቀን፡ 30-11-2018 📍አድራሻ፡ ስቴዲየም ፊትለፊት ንግድ ባንክ ከረዩ ቅርንጫፍ ያለበት ህንፃ ጀርባ 📱0933868686 / 0934868686 ————————————— 1) Graphics Designer 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 🥇ልምድ፡ ያለው/ ያላት ————————————— 2) Lightboxባለሙያ 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ፡ ያለው/ ያላት
💥በአዳማ እና አከባቢዋ ነዋሪዎች በሙሉ! ✨ ማንኛውንም ነገር ያለ ምንም ክፍያ ለመሽጥ እና ለመግዛት የከፈተ ቻናል ነው 💯 ይቀላቀሉ👉https://t.me/adamabuyandsell1 🔹 ማንኛውንም የሚሸጥ ዕቃ በቻናላችን ላይ ለማስተዋወቅ በዉስጥ አናግሩን👉 @Adama_buy_sel_admin
💫 ካማራ ትምህርት ቤት በአዲሱ የገንደ ጋራ ካምፓስ እና በዋናዉ ካምፓስ ባሉት ክፍት ቦታዎች ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች መምህራንን እና ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 🕔ማብቅያ ቀን፡ 02-12-2018 📍አድራሻ፡ ዋና ካምፓስ ፦ ወደ አሊ ቢራ አደባባይ በሚወስደዉ መንገድ ተክለሐይማኖት ቤ/ክ ፊት ለፊት· 📱 0976802122/ 0911566956 ———————————— 📍አድራሻ፡ ገንደ ጋራ ካምፓስ ፦ ከ04 ኮንዶሚንየም ወደ ገዳ ቁጥር ሁለት ሪዞርት በሚወስድዉ መንገድ በቀኝ በኩል። 📱 0975223456/ 096645 84 00 🥇ልምድ፡ 0 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ በሙያዉ ዲፒሎማ እና ከዛ በላይ። # ኦሮምኛ እና አማርኛ ቋንቋን በብቃት መናገር እና መፃፍ የሚትችል። ———————————— 1)የ2ኛ ደረጃ የእንግሊዘኛ፤ ኬሚስቲሪ ፡ ፊዚክስ፡ ሒሳብ፤ባዮሎጂ፤አማርኛ፤ታሪክ፡ ጅኦግራፊ፡ አፋን ኦሮሞ እና ኢኮኖሚክስ መምህራን 🥇ልምድ፡ ያለው/ያላት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ በሁሉም የትምህርት መስክ 5 # በሁለተኛ ደረጃ የማስተማር ልምድ ያለዉ/ያላት። ———————————— 2)የ1ኛ ደረጃ የእንግሊዘኛ ቋንቋ መምህር/ት 🥇ልምድ፡ በአንደኛ ደረጃ የማስተማር ልምድ ያለዉ/ያላት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 15 ———————————— 3)የኬጂ የእንግሊዘኛ ቋንቋ መምህርት 🚻ፆታ: ሴት 🥇ልምድ፡ የኬጂ የማስተማር ልምድ ያላት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 15 ———————————— 4)የኬጂ ኦሮምኛ ቋንቋ መምህርት 🚻ፆታ: ሴት 🥇ልምድ፡ የኬጂ የማስተማር ልምድ ያላት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 10 ———————————— 5)የኬጂ አማርኛ ቋንቋ መምህርት 🚻ፆታ: ሴት 🥇ልምድ፡ የኬጂ የማስተማር ልምድ ያላት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 10 ———————————— 6)የአንደኛ ደረጃ የሳይንስ(saayinsii Naannoo) መምህራን 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 12 ———————————— 7)የአንደኛ ደረጃ የማህበራዊ ሳይንስ(Hawasa) መምህራን 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 8 ———————————— 8)የአንደኛ ደረጃ አፋን ኦሮሞ (Afaan Oromoo) መምህራን 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 8 ———————————— 9)የአንደኛ ደረጃ አማርኛ መምህራን 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 8 ———————————— 10)የአንደኛ ደረጃ የሒሳብ(Herrega) መምህራን 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 12 ———————————— 11)የስፖርት መምህራን 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 6 ———————————— 12) የስነ-ጥበብ መምህራን 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4 ———————————— 13) የስፖክን (SPOKENE ENGLISH) መምህራን 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 12
💫 ካማራ ትምህርት ቤት በአዲሱ የገንደ ጋራ ካምፓስ እና በዋናዉ ካምፓስ ባሉት ክፍት ቦታዎች ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች መምህራንን እና ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 🕔ማብቅያ ቀን፡ 02-12-2018 📍አድራሻ፡ ዋና ካምፓስ ፦ ወደ አሊ ቢራ አደባባይ በሚወስደዉ መንገድ ተክለሐይማኖት ቤ/ክ ፊት ለፊት· 📱 0976802122/ 0911566956 ———————————— 📍አድራሻ፡ ገንደ ጋራ ካምፓስ ፦ ከ04 ኮንዶሚንየም ወደ ገዳ ቁጥር ሁለት ሪዞርት በሚወስድዉ መንገድ በቀኝ በኩል። 📱 0975223456/ 096645 84 00 🥇ልምድ፡ 0 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ በሙያዉ ዲፒሎማ እና ከዛ በላይ። # ኦሮምኛ እና አማርኛ ቋንቋን በብቃት መናገር እና መፃፍ የሚትችል። ———————————— 1)የ2ኛ ደረጃ የእንግሊዘኛ፤ ኬሚስቲሪ ፡ ፊዚክስ፡ ሒሳብ፤ባዮሎጂ፤አማርኛ፤ታሪክ፡ ጅኦግራፊ፡ አፋን ኦሮሞ እና ኢኮኖሚክስ መምህራን 🥇ልምድ፡ ያለው/ያላት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ በሁሉም የትምህርት መስክ 5 # በሁለተኛ ደረጃ የማስተማር ልምድ ያለዉ/ያላት። ———————————— 2)የ1ኛ ደረጃ የእንግሊዘኛ ቋንቋ መምህር/ት 🥇ልምድ፡ በአንደኛ ደረጃ የማስተማር ልምድ ያለዉ/ያላት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 15 ———————————— 3)የኬጂ የእንግሊዘኛ ቋንቋ መምህርት 🚻ፆታ: ሴት 🥇ልምድ፡ የኬጂ የማስተማር ልምድ ያላት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 15 ———————————— 4)የኬጂ ኦሮምኛ ቋንቋ መምህርት 🚻ፆታ: ሴት 🥇ልምድ፡ የኬጂ የማስተማር ልምድ ያላት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 10 ———————————— 5)የኬጂ አማርኛ ቋንቋ መምህርት 🚻ፆታ: ሴት 🥇ልምድ፡ የኬጂ የማስተማር ልምድ ያላት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 10 ———————————— 6)የአንደኛ ደረጃ የሳይንስ(saayinsii Naannoo) መምህራን 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 12 ———————————— 7)የአንደኛ ደረጃ የማህበራዊ ሳይንስ(Hawasa) መምህራን 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 8 ———————————— 8)የአንደኛ ደረጃ አፋን ኦሮሞ (Afaan Oromoo) መምህራን 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 8 ———————————— 9)የአንደኛ ደረጃ አማርኛ መምህራን 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 8 ———————————— 10)የአንደኛ ደረጃ የሒሳብ(Herrega) መምህራን 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 12 ———————————— 11)የስፖርት መምህራን 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 6 ———————————— 12) የስነ-ጥበብ መምህራን 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4 ———————————— 13) የስፖክን (SPOKENE ENGLISH) መምህራን 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 12
💫 የኤልሻዳይ አካዳሚ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡ 🕔ማብቅያ ቀን፡ 27-11-2018 📍አድራሻ፡ ፒኮክ መጨረሻ ቃለ ህይወት ቤ/ክ ያሰራችው ቁጠባ ፊትለፊት 📱0937112199/ 0938705021 ——————————— 1) ዳሬክተር 🥇ልምድ፡ ያለው/ያላት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🚻ፆታ፡ ሁለቱም # የትምህርት ደረጃ፡ ከኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ በዲግሪ የተመረቀ/ች። ——————————— 2) እንግሊዘኛ ቋንቋ መምህር 🥇ልምድ፡ ያላት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 🚻ፆታ፡ ሁለቱም # የትምህርት ደረጃ፡ ከኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ በዲፕሎማ/በዲግሪ የተመረቀ/ች። ——————————— 3) ሒሳብ እና አ/ሳይንስ መምህር(ለኦሮምኛ ክፍል) 🥇ልምድ፡ ያላት/ያለው 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 🚻ፆታ፡ ሁለቱም # የትምህርት ደረጃ፡ ከኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ በዲፕሎማ/በዲግሪ የተመረቀ/ች። ——————————— 4) የኬሚስትሪ፣ የባዮሎጂ፣ የፊዚክስ፣ ጆግራፊ፣ ታሪክ(History) 🥇ልምድ፡ ያላት/ያለው 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 🚻ፆታ፡ ሁለቱም # የትምህርት ደረጃ፡ ከኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ በዲፕሎማ/በዲግሪ የተመረቀ/ች። ——————————— 5) የኬጂ አ/ኦሮሞ ረዳት መምህር 🥇ልምድ፡ ያላት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 🚻ፆታ፡ ሴት # የትምህርት ደረጃ፡ በአፀደ ህፃናት መምህራን ተቋም የተመረቀ/ች። ——————————— 6) የኬጂ አማርኛ ረዳት አስተማሪ 🥇ልምድ፡ ያላት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 🚻ፆታ፡ ሴት # የትምህርት ደረጃ፡ በአፀደ ህፃናት መምህራን ተቋም የተመረቀች።
💥በአዳማ እና አከባቢዋ ነዋሪዎች በሙሉ! ✨ ማንኛውንም ነገር ያለ ምንም ክፍያ ለመሽጥ እና ለመግዛት የከፈተ ቻናል ነው 💯 ይቀላቀሉ👉https://t.me/adamabuyandsell1 🔹 ማንኛውንም የሚሸጥ ዕቃ በቻናላችን ላይ ለማስተዋወቅ በዉስጥ አናግሩን👉 @Adama_buy_sel_admin
💫የቦሪኮፍ ኑር አካዳሚ ትምህርት ቤት፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡ 🕔ማብቅያ ቀን፡ 20-11-2018 📍አድራሻ፡ አዳማ መብራት ሀይል AMG ህንፃ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 708 📱0907478797/ borikoftrading@gmail.com —————————————————— 1) የመዋዕለ ህፃናት መምህርት 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 8 🥇ልምድ፡ 0-2 ዓመት # 4ዋና መምህርት እና 4ረዳት መምህርት። # የትምህርት ደረጃ፡ ለዋና መምህርት ፕሪ እስኩል ሰርተፍኬት እና ከዛ በላይ። ለረዳት መምህርት ሠርተፍኬት ወይም ዲፕሎማ ያላት። —————————————————— 2) የህፃናት ሞግዚት 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4 🥇ልምድ፡ 0-2 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ። —————————————————— 3) ሱፐርቫይዘር 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3 🥇ልምድ፡ 2 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዛ በላይ። —————————————————— 4) የመዋዕለ ህፃናት ሱፐርቫይዘር 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 🥇ልምድ፡ 1 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዛ በላይ። —————————————————— 5) የጠቅላላ አገልግሎት ሠራተኛ 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 🥇ልምድ፡ 2 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ እና ከዛ በላይ። —————————————————— 6) ገንዘብ ያዥ 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 🥇ልምድ፡ 2 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ እና ከዛ በላይ። —————————————————— 6) መምህር/ት 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 17 🥇ልምድ፡ 1 - 2 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዛ በላይ። 1, የአማርኛ ቋንቋ መምህር።(ብዛት 2) 2, የአማርኛ እና የኦሮምኛ ረዳት መምህርት(ሴት)። 3, የኦሮምኛ ቋንቋ መምህር። (ብዛት 4) 3, የሒሳብ መምህር በአማርኛ ቋንቋ።(ብዛት 2) 4, የሒሳብ መምህር በኦሮምኛ ቋንቋ።(ብዛት 2) 5, የሳይንስ መምህር በአማርኛ ቋንቋ።(ብዛት 2) 6, የሳይንስ መምህር በኦሮምኛ ቋንቋ።(ብዛት 1) 7, እንግሊዘኛ መምህር።(ብዛት 1)
без подписи
без подписи
без подписи
Vacancy
💫 Haye Physiotherapy Specialist Clinic፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡ 🕔ማብቅያ ቀን፡ 03-11-2018 📍አድራሻ ፡ አዳማ 04 ሙሴ ሆስፒታል ጀርባ ወይም መብራት ሀይል ኦዳ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ 📱0960712222/ 0960721111 —————————————————— 1) Nurse 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ፡ ያለው # Requirements: Degree/Diploma in Nursing + Valid Professional License. # Skills: Strong communication, compassionate, clinical experience preferred. # Fluent in Amharic + Afan Oromo. —————————————————— 2) Receptionist 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3 🥇ልምድ፡ 1 ዓመት # Requirements: Minimum 1+ years experience (healthcare preferred). # Skills: Fluent in Amharic & Afan Oromo, basic computer skills (Word/Excel).