tgindex
A

ADAMA HOTEL ASSOCIATED UNION

Статистика
@Adama_Hotel_Assosiated_Unionанглийский

Subscribe our channel for the latest job notifications straight out from the Hospitality Industry to you Inbox. https://t.me/hotel_jobs

Последний пост
14:53
Последнее чтение
ещё не заходили
Постов за неделю
3
Всего постов
79
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
757
+6 за 5 дн.
Сутки
+1
+0,13%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
317
40 постов
Вовлечённость
41,9%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 79
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
545
1/48двое суток
624
1/72трое суток
673

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 🎉 ANNOUNCEMENT | FROM ADBEK Hospitality Consultancy P.L.C.| We are pleased to announce the appointment of our new Project Manager at ADbek Hospitality Consultancy P.L.C. With a strong combination of engineering and business management education, he brings valuable professional experience to our growing team. His diverse technical and management background will contribute significantly to the successful planning, coordination, and execution of our hospitality projects. We warmly welcome him to the ADBEK Hospitality Consultancy P.L.C. family and look forward to achieving greater success together. Welcome to the team, and wishing you continued success in your new role. Telegram:- https:https://t.me/ethioadbekjobsandconsultancy Direct call:- +251921 81 55 85 Email:- adbekconsultancy@gmail.com

  • без подписи

  • 🏢  ቦሩ ሆቴል በሚል ስያሜ በቅርቡ ስራ ለመጀመር በዝግጅት ላይ የሚገኘው በለኮኮብ ሆቴላችን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈላጋል 🕔ማብቂያ ቀን፡ 17-12-2018 📍አድራሻ ፡ ፖስታ ቤት ፤ ከአዳማ ስታዲየም ፊት ለፊት 📱 0938114011 or 0910782664 # ለሁሉም የስራ መደቦች ደሞዝ በድርጅት እስኬል መሰረት ሆኖ በቂ የስራ ልምድ እና የትምህርት ዝግጅት ያለው/ያላት አመልካች ማስታወቂያው ከተለቀቀበት ቀን ጀምሮ ለ6 ተከታታይ ቀናት ከላይ በተጠቀሰው አድራሽ በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ  ----------------------- 1) HR Manager/  የሰው ሃይል አስተዳደር (1) 2) Order taker / የምግብ ትዛዝ ተቀባይ  (3)  3) Traditional cook / የባህል ምግብ አዘጋጅ  (1) 4) Steward  / የምግብ ዝግጅት ክፍል ፃዳት (3) 5) Pester chef / ፔስተሪ ሼፍ  (1) 6) Butchery / ቡቸሪ ስጋ ቆራጭ (1) 7) Injera bakery /እንጀራ ጋጋሪ  (1) 8) Pastry  assistance / የፔስትሪ ረዳት  (1) 9) F&B Manager / የም/መ/ቁ/ ሃላፊ   (1)  10) Head waiter /የወይተሮች ሃላፊ (3)  11) House  Made/የመኝታ ክፍል ፅዳት  (8) 12) Waiter/ Waitress/አስተናጋጅ (10)  13) Conference Facilitator/አዳራሽ አመቻች'( 1)  14) Bar Man/ባርማን  (3)  16) Public Attendant /ፅዳት  (5)  17) Laundry Cleaner /ልብስ አጣብ  (2)  18) Maintenance ሁለገብ ጥገና  (2)  19) Security Head /የጥበቃ ሃላፊ ( 1) 20) Security  Guard /የጥበቃ ሰራተኛ ( 6)   21) Daily Sales Casher የእለት ሽያጭ ገንዘብ ተቀባይ  (3) 22) Main Casher/ዋና ገንዘብ ያዥ   (1) 23) Bell Boy /ቢል ቦይ  (3)  24) Front Office  Manager /የእ/መ/ክ/ሃላፊ (1) 25) Receptionist /እንግዳ ተቀባይ (3) 26) Store Keeper /የእቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ  (1)  27) Chef D’Party /ሼፍ ዴፓርቲ (2) 28) F&B Controller/የመ/መጠ/ተቆጣጣሪ (1) 29) Accountant /ሂሳብ ሰራተኛ  (1) 30) IT officer /አይቲ ኦፊሰር (1) 31) Bar Man / ባር ማን (3) 32) Cook /  የምግብ አዘጋጅ ሰረተኛ (8) 33) Gardener/አትክልተኛ  (1) 34) Assistance Storekeeper  እረዳት እስቶር (1) 35) GS/ ጠቅላላ አገልግሎት  (2) 36) Staff cook/ የሰራተኛ ምግብ አዘጋጅ (1) 37) Bar Tender/ ባር ቴንደር (2)

  • 📍 አድ በርገር: ቦሌ መድሀኒያለም፣ ከኦሮሚያ (ሂድሞና) ህንፃ ፊት ለፊት፣ ከአቢሲኒያ ባንክ አጠገብ። 📞 Takeaway Orders: 0903 21 22 72 📞 Catering Services: 0921 81 55 85

  • 🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! Congratulations! ✨ SORA Asian Fusion & Coffee ✨ A New High-End Restaurant Experience in Africa We are proud to announce that SORA Asian Fusion & Coffee is a new project of Adbek Hospitality Consultancy P.L.C. 📍 Located in the heart of Addis Ababa, in front of Friendship Park, Adbek Hospitality Consultancy has taken on a new project to provide: • Project Organization & Development • Restaurant Management • Hospitality Consultancy • Pre-Opening & Grand Opening Management • Long-Term Consultancy & Operational Support 🇪🇹 አድቤክ በመሐል አዲስ አበባ፣ Friendship Park ፊት ለፊት በአዲስ ፕሮጀክት ተገኝቷል! ለ SORA Asian Fusion & Coffee ከፕሮጀክት ማደራጀትና ማስተዳደር ጀምሮ፣ እስከ Grand opening እንዲሁም የረጅም ጊዜ የማማከር አገልግሎት ለመስጠት ሥራ ጀምሯል ። Passion is not a fashion. It’s our profession. ADBEK Hospitality Consultancy P.L.C. 📲 Telegram: @AdbekHospitalityConsultancy 📞 Direct Call: +251 921 81 55 85 📧 adbekconsultancy@gmail.com

  • WE ARE HIRING! Under Adbek Hospitality Consultancy PLC Position: Barista Salary: 13,000 ETB Net (One Shift) Requirements: Expert in preparing all hot beverages and cold drinks Strong customer service and communication skills Previous café or coffee shop experience is an advantage Apply Now! Telegram:-@AdbekConsultancyPLC Direct call:- +251921 81 55 85 /+251911 33 77 48 Email:- adbekconsultancy@gmail.com

  • 🏢ቦሩ ሆቴል በቅርቡ ስራ ለመጀመር በዝግጅት ላይ የሚገኝ ባለኮከብ ሆተል ሲሆን ፤ ሆቴላችን ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ብቁ የሆኑ ባለሞያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 🕔ማብቂያ ቀን፡ 10-12-2018 📍አድራሻ ፡ ፖስታ ቤት ፤ ከአዳማ ስታዲየም ፊት ለፊት 📱0938114011 ——————————— 1) ‎ፋይናንስ ማናጀር 🥇ልምድ: 6 ዓመት 🔢‎የተፈላጊ ብዛት : 1 የት/ት ደረጃ ፡ በአካውንቲንግ ወይም ቢዝነስ ማኔጅመት የመጀመርያ ዲግሪ ——————————— 2) F & B ማናጀር 🥇ልምድ: 4 ዓመት 🔢‎የተፈላጊ ብዛት : 1 የት/ት ደረጃ ፡ በሆቴል ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ ዘርፍ የመጀመርያ ዲግሪ ——————————— 2) HR and General Service Manager 🥇ልምድ: 4 ዓመት 🔢‎የተፈላጊ ብዛት ፡ 1 # የት/ት ደረጃ ፡ በ ሰው ሃብት አስተዳደር ወይም ቢዝነስ ማኔጅመንት የመጀመርያ ዲግሪ ——————————— ‎4) Executive Chef 🥇ልምድ: 7 ዓመት 🔢‎የተፈላጊ ብዛት : 1 የት/ት ደረጃ ፡ በምግብ ዝግጅት ሌቭል V ሰርተፍኬት ወይም ዲፕሎማ ——————————— ‎5) Front Office Manager 🥇ልምድ: 2 ዓመት 🔢‎የተፈላጊ ብዛት : 1 የት/ት ደረጃ ፡ በሆቴል ማኔጅመንት የመጀመርያ ዲግሪ ——————————— 6) ፀሃፊ 🥇ልምድ: 2 ዓመት 🔢‎የተፈላጊ ብዛት : 1 ‎# የት/ት ደረጃ ፡ በሴክሬተሪያል ሳይንስ ዲግሪ ‌‌‌/ ሌቭል IV ——————————— ‌‎7) የመኝታ ክፍል ፅዳት 🔢‎የተፈላጊ ብዛት : 4 ‎# የት/ት ደረጃ : ‎በሆቴልና ቱሪዝም ሌቭል IV የተመረቀችና 2 ዓመት በታወቀ ሆቴል የሰራች ፤ ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀችና 4 ዓመት በታወቀ ሆቴል የሰራች ——————————— ‎8) የፅዳት ተቆጣጣሪ 🔢‌‎የተፈላጊ ብዛት : 4 ‎# ‎የት/ት ደረጃ ፡ በሆቴል ማኔጅመንት የመጀመርያ ዲግሪ እና 4 ዓመት የስራ ልምድ ፤ ወይም ሌቭል IV ሰርተፍኬት እና 6 ዓመት የስራ ልምድ ‎ @adama_Jobs

  • 📢 WE ARE HIRING! 📍 Position: Senior Accountant Adbek Hospitality Consultancy P.L.C. is looking for a qualified and experienced Senior Accountant to join our growing team. If you are passionate about finance, accuracy, and professional excellence, we'd love to hear from you. Apply Now! Telegram:-@AdbekConsultancyPLC Direct call:- +251921 81 55 85 /+251911 33 77 48 Email:- adbekconsultancy@gmail.com

  • 𝐆𝐚𝐥𝐦𝐞𝐞𝐧 𝐄𝐞𝐠𝐚𝐥𝐞𝐞𝐫𝐚! Gonfoo Miidhagduu Tuuriziimii Oromiyaa 2026 Eenyuutu fudhata laata? Galmeen dorgommii Miidhagduu Tuuriziimi Oromiyaa 2026 amma irraa eegalee jalqabee jira. Shamarran fedhii fi ulaagaa kanaa gadii guuttan galmaa'uu dandeessu. Eertuu kanaan galmaa'uu dandeessu 🔗 https://forms.gle/SxrgUGNAPnArHvVh8 𝐂𝐚𝐥𝐥 𝐟𝐨𝐫 𝐑𝐞𝐠𝐢𝐬𝐭𝐫𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 – 𝐌𝐢𝐬𝐬 𝐓𝐨𝐮𝐫𝐢𝐬𝐦 𝐎𝐫𝐨𝐦𝐢𝐚 𝟐𝟎𝟐𝟔 Are you ready to shine on the big stage? Register now for Miss Tourism Oromia 2026 and seize the opportunity to showcase your beauty, talent, and intelligence while representing your region with pride. Don’t miss your chance to be part of this prestigious journey! Click the link to register! 🔗 https://forms.gle/SxrgUGNAPnArHvVh8

  • https://www.facebook.com/share/1HQxjXYGKn/

  • POSH Laundry Urgent Job Vacancy Telegram:-@AdbekConsultancyPLC Direct call:- +251911 33 77 48 /+251921 81 55 85 Email:- adbekconsultancy@gmail.com

  • ለሁሉም ሚዲያዎች

  • ኢትዮጵያ በምግብ ቱሪዝም ዘርፍ አህጉራዊ ስኬት አስመዝግባለች! ********* ​በደቡብ አፍሪካ እና በስዋቲኒ በተካሄደው የ2026 የሼፎች ፌስቲቫል ሀገራችንን ወክለው የተሳተፉት የኢትዮጵያ ሼፎች ማህበር ፕሬዝዳንት ሼፍ ሄኖክ ዘርይሁን የምስራቅ አፍሪካ ሼፎች ማህበር ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ። ይህ ታሪካዊ መድረክ የመላው አፍሪካ የምግብ አዘገጃጀት፣ የአመጋገብ ባህልና ታሪክ የተዳሰሰበት እንዲሁም ዘመናዊ የሙያ ስልጠናዎች የተሰጡበት ሲሆን፣ የሼፍ ሄኖክ መመረጥ ሀገራችን በምግብ ቱሪዝም ዘርፍ በምስራቅ አፍሪካ የምትጫወተውን የጎላ ሚና እና መሪነት የሚያረጋግጥ ነው። ​በተጨማሪም ኢትዮጵያ የታደለችበትን በጣዕም እና በዓይነት የበለፀገ የምግብ ባህል፣ ሀገር በቀል የምግብ ግብአቶችና የምግብ አሰራር ጥበብ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በማስተዋወቅ ከዘርፉ ማግኘት የሚገባትን የኢኮኖሚና የቱሪዝም ጥቅም እንድታገኝ ትልቅ በር ከፍቷል። በዚህም ስኬት ተከታዩን የ2027 የአፍሪካ ሼፎች ፌስቲቫል በክብር እንድታዘጋጅ ሀገራችን ኢትዮጵያ የተመረጠች ሲሆን፣ ይህም በርካታ ዓለም አቀፍ የዘርፉን ባለሙያዎችና ጎብኚዎችን በመሳብ የሀገራችን የቱሪዝም እንቅስቃሴ ለመላው ዓለም ለማሳየት ከፍተኛ እድል የሚፈጥር ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • Adbek Hospitality Consultancy PLC አድቤክ የሆቴሎች አማካሪ Telegram:-@AdbekConsultancyPLC Direct call:- +251921 81 55 85 /+251911 33 77 48 Email:- adbekconsultancy@gmail.com

  • 🌟 OFFICIAL NOMINEE ANNOUNCEMENT The Addis Ababa Hotel & Tourism Professionals Association (AAHTPA) proudly announces EYASSU TADESSE, Front Office Manager, as an Official Nominee for the Front Office Excellence Recognition category at the 2nd Addis Ababa Hospitality & Tourism Award & Recognition Ceremony 2026. This nomination recognises his outstanding professionalism, leadership, innovation, service excellence, and significant contribution to Ethiopia's hospitality and tourism industry. We congratulate Yassu Tadesse on this distinguished recognition and wish him continued success in the Awards Programme. 📅 Award Ceremony: 29 August 2026 📍 Venue: Capital Hotel & Spa, Addis Ababa 🏆 Recognising Excellence • Inspiring Leadership • Advancing Ethiopian Hospitality #AAHTPA #HospitalityAwards #HospitalityExcellence #FrontOfficeExcellence #Leadership #EthiopianHospitality #TourismAwards #RecognisingExcellence