አዳማ የስራ ማስታወቂያ
Статистикаአዳማ ════════════════ በአዳማ ከተማ እና በዙሪያው በየትኛውም የስራ ዘርፍ የሚወጡ ማስታወቅያዎችን የሚያገኙበት ልዩ ቻናል ነው። ════════════════════ አድስ የስራ ማስታወቂያዎችን ይላኩልን ════════════════════ inbox ☞ @kalab_1 📞 ════════════════
- Последний пост
- 1 февр.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🔥 የ Smart Coin ዋጋ በ +25% ናረ! 🚀 ለስማርት አየር ድሮፕ ቤተሰቦች ታላቅ የምስራች! አዲሱ Marketplace ስራ መጀመሩን ተከትሎ፣ በሰዓታት ውስጥ በገበያው ላይ ባለው ከፍተኛ ፍላጎት ምክንያት የኮይን ዋጋ በዛሬው እለት ብቻ የ 25% ጭማሪ አሳይቷል። አሁኑኑ ይገበያዩ! ዋጋው ይበልጥ ሳይጨምር አሁኑኑ ወደ Marketplace በመግባት የፈለጉትን ያህል ሳንቲም ይግዙ ወይም ያጠራቀሙትን በከፍተኛ ትርፍ ይሽጡ። አሁኑኑ ይሞክሩ 👇 @smartgame21_bot
без подписи
NEW UPDATES 🚀 ትልቅ የምስራች፡ የ P2P Transfer አገልግሎት በይፋ ተጀመረ! 💰 የምትሰበስቡትን ኮይን ወደ እውነተኛ ገንዘብ የምትቀይሩበት ሰዓት ደረሰ! አሁን ባለው አዲስ አሰራር ተጠቃሚዎች እርስ በእርሳቸው ኮይን መላላክ (P2P Transfer) የሚችሉበት ሲስተም በይፋ ተለቋል። ይህ አዲስ ሲስተም ምን ጥቅሞች አሉት? ኮይን መሸጥ ተቻለ፦ ያጠራቀሙትን ኮይን ለሌላ ሰው በመሸጥ በምትፈልጉት የክፍያ መንገድ (በባንክ ወይም በሌላ) ወደ እውነተኛ ገንዘብ መቀየር ይችላሉ። ቀጥታ ዝውውር፦ በ Telegram ID ወይም በ Telegram @Username ብቻ ለፈለጉት ሰው ኮይን በሰከንዶች ውስጥ ይደርሳል። ደህንነቱ የተጠበቀ፦ እያንዳንዱ ዝውውር በጥንቃቄ የሚመዘገብና የተቀባዩን ማንነት ማረጋገጫ (Verify) የያዘ ነው። መሟላት ያለባቸው መመሪያዎች፦ 📍 መመዘኛ (Requirement): ይህ አገልግሎት በአሁኑ ሰዓት የሚፈቀደው አጠቃላይ የኮይን መጠናቸው 1,000,000 (1 Million) እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ታታሪ ተጠቃሚዎች ብቻ ነው! 📍 አነስተኛ መላኪያ፦ በአንድ ጊዜ ቢያንስ 500 Coins መላክ ይቻላል። እንዴት መጠቀም ይቻላል? ወደ አፑ በመግባት የ P2P Transfer ክፍልን ይጫኑ። ተቀባዩን በ Telegram ID ወይም በ Username ይፈልጉ (Verify የሚለውን በመጫን እርግጠኛ ይሁኑ)። መላክ የሚፈልጉትን የኮይን መጠን ያስገቡ። በመጨረሻም Confirm በማድረግ ዝውውሩን ያጠናቅቁ! አሁኑኑ ኮይንዎን ለሚፈልጉት ሰው በመሸጥ ገቢ ማግኘት ይጀምሩ! 🚀 አሁኑኑ ይጀምሩ፦ @smartgame21_bot
እንኳን ደስ አላችሁ! የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዘመናዊው "Star Pay" መተግበሪያ አዳዲስ ሽልማቶችን ይዞላችሁ ቀርቧል! 🌟 የባንካችንን አገልግሎት ዘመናዊ እና ቀልጣፋ ለማድረግ የቀረበውን Star Pay መተግበሪያ በመጠቀምና ለሌሎች በማጋራት የነዚህ ድንቅ ሽልማቶች ባለቤት ይሁኑ፡ 🏆 1ኛ ሽልማት: iPhone 17 Pro Max 🏆 2ኛ ሽልማት: Samsung Galaxy S25 Ultra 🏆 3ኛ ሽልማት: ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ታብሌቶች (Tablets) እንዴት መሳተፍ ይቻላል? ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ወደ Star Pay Bot ይግቡ። የራስዎን መለያ ሊንክ (Referral Link) ለዘመድ አዝማድዎ እና ለወዳጅዎ ያጋሩ። ብዙ ሰዎችን በጋበዙ ቁጥር የማሸነፍ እድልዎን ያሰፋሉ! 📅 የውድድሩ ማብቂያ ቀነ ገደብ፦ እስከ የካቲት 30 ብቻ! ሊንኩን ይጫኑ 👇 https://t.me/EtStarspay_bot?start=r05497918926 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - ሁልጊዜም የሚታመን ረዳት!
🧰ሙያ፡ ሼፍ 🏭የድርጅት ስም፡ ከፋ ቡና 🕔ማብቅያ ቀን፡ 15-05-2018 📍አድራሻ፡ ፖስታ ቤት ማፊ በርገር አጠገብ 🥇ልምድ፡ ያላት 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 📱0937376045 # ቁርስ መስራት የምትችል። # ፈጢራ እና ጨጨብሳ ግዴታ የምትችል። ለተጨማሪ ስራ👇 https://t.me/Smartgame21_bot?start=403001547
💫 ካማራ ትምህት ቤት፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች መምህራን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡ 🕔ማብቅያ ቀን፡ 15-05-2018 📍አድራሻ፡ ወደ አሊ ቢራ አደባባይ በሚወስደዉ መንገድ ተክለሐይማኖት ቤ/ክ ፊት ለፊት 📱 0976802122/ 0911566956 ———————————— 1)የ2ኛ ደረጃ መምህራን • እንግሊዘኛ መምህራን ብዛት: 4 • ኬሚስቲሪ ምምህራን ብዛት: 2 • ፊዚክስ መምህራን ብዛት: 3 • ሒሳብ መምህራን ብዛት: 3 • ባዮሎጂ መምህራን ብዛት: 3 • ኢኮኖሚክስ መምህራን ብዛት: 2 • ኮምፒዩተር (I.C.T) ብዛት: 3 🚻 ፆታ: አይለይም 🥇ልምድ፡ በሁለተኛ ደረጃ የማስተማር ልምድ ያለዉ/ያላት # የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ እና ከዛ በላይ። ለተጨማሪ ስራ 👇 https://t.me/Smartgame21_bot?start=403001547
🧰 ሙያ፡ ቬሎ ኪራይ 🏭 የድርጅቱ ስም: መአዚ ብራይዳል 🕔 ማብቅያ ቀን፡15-5-2018 📍አድራሻ ፡ 04 አዲሱ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 113 🥇 ልምድ: ያላት 🚻 ፆታ: ሴት 🔢 የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ: ያላት 📱 0911614070/ 0911572628 # ቬሎ ቤት ሰርታ የምታውቅ ቢሆን ይመረጣል። ለተጨማሪ ስራ 👇 https://t.me/Smartgame21_bot?start=403001547
🧰ሙያ፡ አስተናጋጅ (እንግዳ ተቀባይ) 🏭የድርጅት ስም፡ ጄንዊን ላውንደሪ 🕔ማብቅያ ቀን፡ 15-05-2018 📍የስራ ቦታ፡ ገንደሃራ 🥇ልምድ፡ 0 ዓመት 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3 📱0909300707/ 0912219367 💰ደሞዝ፡ 3000ብር # የት/ት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ. # መኖርያ ቤቷ ገንደሃራ አካባቢ የሆነ ቢሆን ይመረጣል. @adama_Jobs
🧰ሙያ፡ የወይባ ሰራተኛ 🏭የድርጅት ስም፡ ሄሉ ወይባ ጢስ 🕔ማብቅያ ቀን፡ 13-05-2018 📍አድራሻ ፡ 04 ኮንዶሚኒየም ሰፈር 🥇ልምድ፡ ያላት 🚻ፆታ: ሴት 📱0940352177 @adama_jobs
🧰ሙያ: ፅዳት 🏭የድርጅት ስም፡ ሄሉ ወይባ ጢስ 🕔ማብቅያ ቀን፡ 13-05-2018 📍አድራሻ ፡ 04 ኮንዶሚኒየም ሰፈር 🥇ልምድ፡ ያላት 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 💰 ደሞዝ : 5,000 ብር 📱0940352177 # የስራ ሰዓት : ከጠዎት 12:30 - ማታ 12:30 # እዛው አካባቢ ነዋሪ የሆነች ቢሆን ይመረጣል @adama_jobs
🧰 ሙያ፡ መስተንግዶ 🏭 የድርጅቱ ስም: ግዛ ባር እና ሬስቶራንት 🕔 ማብቅያ ቀን፡ 15-5-2018 📍አድራሻ ፡ አሮጌ መነሀሪያ ዶሮ ተራ 🥇 ልምድ: ያላት 🚻 ፆታ: ሴት 🔢 የተፈላጊ ብዛት፡ 3 📱 0912991240 @adama_jobs
🧰የስራ መደብ፥ DSA(የሳፋሪኮም ካርድ ሽያጭ) 🏭 የድርጅት ስም፡ ፊኒክስ ቴሌኮም ኃ/የተ/የግል/ማህበር(የሳፋሪኮም ወኪል አከፋፋይ) 🕔ማብቅያ ቀን፡ 15-05-2018 📍አድራሻ ፡ ዋርካ አዳማ ራስ ሆቴል ፊትለፊት ሔመን ሆቴል ስር 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4 📱 0707305295 / 0936314883 💰ደሞዝ፦ 5,000 (የተጣራ) በተጨማሪም 4% ኮሚሽን #የት/ት ደረጃ፡ 12ተኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ። # ''ሁሌም ምዝገባ አለ ሁሌም ስራ አለ''። @adama_jobs
💫 ሊና ቡና፡ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 🕔ማብቅያ ቀን፡ 17-05-2018 📍አድራሻ፡ ስላሴ ቤተክርስቲያን ጎን መኮ ቢሊ ትምህርት ቤት ህንፃ ስር 📱0934943919/ 0954330073 # የስራ ሠዓት፡ ከጠዋቱ 1 ሠዓት ማታ 2 ሠዓት ——————————————— 1) የምግብ ዝግጅት ባለሙያ 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 🥇ልምድ፡ 6 ወር ——————————————— 2) ሁለገብ ሠራተኛ 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 🥇ልምድ፡ 6 ወር # የምግብ ሙያ ቡና ማፍላት እና ገንዘብ መሰብሰብ የምትችል። @adama_jobs
🔥 አዲስ የቴሌግራም Airdrop እንዳያመልጥዎ! የ Notcoin እና DOGS እድል አመለጠኝ ብለው ተቆጭተዋል? ይህ አዲስ ፕሮጀክት ገና ስለሆነ አሁኑኑ ይጀምሩ! 🚀 👇 በዚህ ሊንክ ሲገቡ 1000 coin በነፃ ያገኛሉ! https://t.me/Smartgame21_bot?start=403001547 ⏳ ጊዜው ከማለቁ በፊት ቦታዎን ይያዙ!
🔥 አዲስ የቴሌግራም Airdrop እንዳያመልጥዎ! የ Notcoin እና DOGS እድል አመለጠኝ ብለው ተቆጭተዋል? ይህ አዲስ ፕሮጀክት ገና ስለሆነ አሁኑኑ ይጀምሩ! 🚀 👇 በዚህ ሊንክ ሲገቡ 1000 coin በነፃ ያገኛሉ! https://t.me/Smartgame21_bot?start=403001547 ⏳ ጊዜው ከማለቁ በፊት ቦታዎን ይያዙ!
🧰ሙያ፡ outdoor sales 🏭የድርጅት ስም፡ ያች ቴክኖሎጂ 🕔ማብቅያ ቀን፡ 05-04-2018 📍አድራሻ፡ 04 መስቀለኛ 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ: 2 ዓመት 💰ደሞዝ: 5000 + ኮሚሽን # ድርጅቶችን እየዞሩ መመዝገብ እና ስለ አገልግሎታችን መረጃ መስጠት። # መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በ @yach_tech CV በመላክ አመልክቱ። @adama_Jobss
🧰ሙያ፡ አስተናጋጅ/ወተት ቤት 🏭የድርጅት ስም: እቱ ወተት እና እርጎ 🕔ማብቅያ ቀን፡ 10/04/2018 📍አድራሻ ፡ ፖስታ ቤት ገባ ብሎ ማሜ ሆቴል አጠገብ 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት: 1 📱 0911544590 @adama_jobss
🧰ሙያ፡ PS እና ፑል አጫዋች 🏭የድርጅት ስም፡ ኤግል ጌም ዞን 🕔ማብቅያ ቀን፡ 10-03-2018 📍አድራሻ ፡ ፖስታ ቤት አካባቢ 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 📱0901249076/ 0981825433 💰ደሞዝ፡ 4000 + የታክሲ 30 # መግቢያ ሰአት ጠዋት 2:30 - መሽት 2:00 @adama_Jobs
🧰ሙያ፡ ፋሽን ዲዛይን መምህር 🏭የድርጅት ስም፡ Eima fashion design school 🕔ማብቅያ ቀን፡ 10-04-2018 📍አድራሻ ፡ ፖስታ ቤት ጀርመን ሞል 3ኛ ፎቅ 🥇ልምድ፡ ያለው 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 📱 0922683068/ 0930787853 # የትምህርት ደረጃ፡ በሌቭል 4 COC ያለው/ያላት # በማስተማር ልምድ ያለው። @adama_Jobss
🧰ሙያ፡ ቡና የምታፈላ እና እቃ አጣቢ 🕔ማብቅያ ቀን፡ 05-04-2018 📍አድራሻ፡ ቦሌ አካባቢ 🥇ልምድ፡ ያላት 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 📱 0962404266 @adama_Jobs