MܧÌĊ ĤØŲŞ€
Статистика. New musics albums and single music clips Remix ┼┼▄██▄┼┼┼▄██▄┼┼ ┼██████┼██████┼ ┼█https://t.me/Dj_Promoter████┼ ┼┼███████████┼┼ ┼┼┼█████████┼ https://t.me/Dj_Promoter shre🤳 aregu Join us Creator 🤑promoter🤑
- Последний пост
- 25 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 248
- 1/48двое суток
- 284
- 1/72трое суток
- 306
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤ ለመቀላቀል👇 ጠቅ ያድርጉ ✨@dj_promoter✨ ✨@dj_promoter✨ ✨@dj_promoter✨
https://t.me/bituminebot?start=_tgr_UG6PxNphNzg0
видео или голосовое, без подписи
Hello music house family🤗
🌼እንኳን ለ2018 ዓ.ም አዲሱ ዓመት አደረሳችሁ! 🌼አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና እና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እንዲሁም ያሰባችሁት ሁሉ እንዲሳካላቹ ከልቤ እመኛለው። 🌼 🌼መልካም በአል promoter😍😍
Music House በቅርቡ ይመለሳል! ሞቅ ደመቅ ያሉ ቃዚሙ እንለቅላቹኃለን👌 ስለጠፋን Sorry በግብዳው ቤተሰብ🤗 Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤ ለመቀላቀል👇 ጠቅ ያድርጉ ✨@dj_promoter✨ ✨@dj_promoter✨ ✨@dj_promoter✨
Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤ ለመቀላቀል👇 ጠቅ ያድርጉ ✨@dj_promoter✨ ✨@dj_promoter✨ ✨@dj_promoter✨
ይህ ተመራቂ ለእናቱ ያለውን ፍቅርለመግለፅ የሞከረበት ምስል ነው።እናት ከሰል ሽጣ ልጇን አስተምራ ዛሬ አስመረቀች። እሱም በምርቃት ቦታው በጓደኞቹ ፊት አመሠግንሻለሁ ብሎ ክሰል ራሱ ላይ አድርጎ ፍቅሩን መግለፁ ከምስሉ ጋር የወጣው ሃሳብ ያስረዳል።።
Channel name was changed to «MܧÌĊ ĤØŲŞ€»
ተጀመረ ወላይታ ድቻ 0 - 0 ሲዳማ ቡና ( 🇪🇹 ዋንጫ ፍፃሜ ) @tikvahethsport @kidusyoftahe
Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤ ለመቀላቀል👇 ጠቅ ያድርጉ ✨@dj_promoter✨ ✨@dj_promoter✨ ✨@dj_promoter✨
የትራፊክ ፖሊሱ፡- "አምጣ ባክህ!" በማህበራዊ ሚዲያ ላይ እየተሰራጨ ባለው የትራፊክ ፖሊስ በቀን መብራት አይሰራም በሚል ምክንያት ከአሽከርካሪው ገንዘብ ሲቀበል የሚያሳይ ቪዲዮ ብዙዎችን አስቆጥቷል።
ለራስህ ካላሰብክ ማንም ላንተ አይጨነቅም! ካልሰራህ ደሃ እንደሆንክ ትቀራታለህ እንጂ ማንም አንተን ሃብታም አያረግም😊 ካላጠናህ ትወድቃለህ እንጂ ማንም አያስጠናህም ገንዘብ ካልሰራህ ትቸገራለህ እንጂ ማንም እሱ ገንዘብ የለውም ቆይ በደንብ ልስራና ልስጠው አይልም ለምንድነው እነዚህን ነገሮች ማስታውስህ እንዳትረሳው ነው። እነዚህን መርሳት ስትጀምር ሰነፍ መሆን ትጀምራለህ አስታውስ እኔ ካልሰራው ማንም መጥቶ ከድህነት አያወጣኝም በል ፣ እኔ ካልሞከርኩ ማን ይጨነቃል ስለኔ ትዝም አልላቸው በል። ደግሞም ውሸት አይደለም ትዝም አትላቸውም🤨 እንትና አለልኝ አትበል እሱም የራሱ ህይወት አለው። ገንዘብ ቸግሮሃል? ድብርት ውስጥ ነህ?.. ማን የራሱን ችግር ትቶ ያንተ ያሳስበዋል? ማንም! ሁሉም ላይፉን ይኖራል እንጂ ያንተን ላይፍ አያስተካክልም። "ለራስህ ያለኸው ራስህ ነህ!" በርትተህ ቀጥል ወይም ተስፉ ቆርጠህ ተቀመጥ! 2ኛው ግን የሰነፎች ምርጫ ነው! እንደውም ሰው ስላንተ ማሰብ ሚጀምረው ደሃ እያለህ ፣ ጭንቀታም እያለህ ፣ ሰነፍ እያለህ አይደለም ስኬታማ ስትሆን ፣ ደስተኛ ስትሆን ነው ሰው ስላንተ ሚያስበው። ደስታው ግን ከየት መጣ ይላሉ ምንሆኖ ነው ያላሉህ ስትጨነቅ ፣ ደሃ ሆነህ ያልጠየቁህ ገንዘብ ስትይዝ ከ10 አመት በፊት እንደምትተዋወቁ ትዝ ይላቸዋል🤔 አለም እንዲ ናት! ሁሉም የራሱን የሚያሳድድባት! በርትተህ ቀጥል🔥 ፈተናን ተጋፈጥ ⚡️ ጠንካራ ሁን 💪 ጀግና ሁን👏 ወደፊት ገስግስ ⏩ በጽናት ቀጥል እስኪሳካ ድረስ!👍 መልካም ቀን ቤተሰብ!!😇
видео или голосовое, без подписи
ሴቶች አሪፍ ሙድ ላይ ሲሆኑ ወደ block ዝርዝራቸው በመሄድ አንድ ወይም ሁለት እስረኛ ይፈታሉ ይባላል አልተረጋገጠም 😂😂
😂😁😂😁😂😁😂
ሰ🐄 ያለው ኑሮ ለመኖር ከፈለክ ውስጥህን 🐟ምነውና 🐑 ድም ቢሆን ደስተኛ ሁን😁😎
ለጌጤ የተፃፈ ደብዳቤ✉️ ውዷ ቅምጤ እንዴት ነሽ ጌጤ😣 በሠዎች ወሬ በጥርጣሬ እንዳትጣዪኝ ይቅርታ አርጊልኝ🙏 ምንም እንኳን አንቺን ደብቄ ባድርም ከብርቄ😣 በቃ ይቅርታ እናልሽ ደሞ ባለፈው ለታ አንቺን እያሠብኩ🤔 ጠፍቶ መብራቱ ሲከነክነኝ ብቸኝነቱ😫 እንዳይደብረኝ ባድርም ከጫልቱ🙈 ከዛማ በኃላ ስገረፍልሽ በፀፀት ዱላ😥 በራሴ አፍሬ በጣም ሰክሬ🍺😞 እቤት ስገባ እንቅልፌ መቶ😣 ያገኘሁትን ይዤ ቡትቶ መስሎኝ የኔ አልጋ ገብቼ ኖሯል 👉 እኩሽናውጋ ጠዋት ስነሳ😟 ጠፍቶ እንቅልፌ ለካ አድሪያለው ገረድ አቅፌ😧 ስለምወድሽ ጌጥዬ ማሬ🍯 እንዳታኮርፊኝ በሠዎች ወሬ?? ጠይቂያለሁኝ ከልቤ ይቅርታ🙏 እንዳተኚብኝ መጣለው ማታ እስከዛው ጌጤ የምወዳትን ጠላ ጥመቂ ከብርቄ ጋር ነኝ አትጨነቂ! I can't stop laughing 🤣
Thug life የቴሌግራሟ ቀበጥ🤣🤣 የማን ነው የስደተኛ ፊት የሚመስለው እኔ በጣም ነው ማማልለው አላለም😂😁😂 እቺ sexy lady የምትለን አላት አዳምጧት😁 ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ👍❤ ለመቀላቀል👇 ጠቅ ያድርጉ ✨@dj_promoter✨ ✨@dj_promoter✨ ✨@dj_promoter✨
Thug life የቴሌግራሟ ቀበጥ🤣🤣 የማን ነው የስደተኛ ፊት የሚመስለው እኔ በጣም ነው ማማልለው አላለም😂😁😂 እቺ sexy lady የምትለን አላት አዳምጧት😁 ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ👍❤ ለመቀላቀል👇 ጠቅ ያድርጉ ✨@dj_promoter✨ ✨@dj_promoter✨ ✨@dj_promoter✨