❖❖ጽርሃ ጽዮን❖❖ ሰንበት ት/ቤት መዝሙር ክፍል👼
Статистикаይህ በፈጬ ደብረገነት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤ/ክ ጽርሃ ጽዮን ሰንበት ት/ቤት መዝሙር ክፍል የተከፈተ ማህበራዊ መገናኛ ነው።።።
- Последний пост
- 11 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 121
- 1/48двое суток
- 138
- 1/72трое суток
- 149
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች፣ ከ5ኛ ክፍል ጀምሮ ያላችሁ ተማሪዎች አርብ 10:30 ላይ ጥናት ስለሚኖር በሰዓታችሁ እንድትገኙ። ለቡሄ አገልግሎት የሚሆናችሁን ልብስ ከወዲሁ እንድታዘጋጁ።
ሰላም እንደምን አላችሁ። ዛሬ ፈተናውን ያልተፈተናችሁ 7ኛ ክፍል ተማሪዎች ነገ 11:00 ላይ አዳራሽ እንድትገኙ።
ሰላም እንደምን አላችሁ። ዛሬ ፈተናውን ያልተፈተናችሁ 7ኛ ክፍል ተማሪዎች ነገ 11:00 ላይ አዳራሽ እንድትገኙ።
ውድ አባላት፣ በቱሉ አቦ በነበረው የቅዱስ ዑራኤል የንግስ አገልግሎት ልብሰስብሀት የወሰዳችሁ ዛሬ ፣ ከአገልግሎቱ በፊት ሰዓት 10:30 ላይ በመገኘት እንድትመልሱ በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባለን 🙏📅⏰
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። - ከባለፈው ስም ዝርዝር ላይ ስማችሁ ተቀናሽ የሆነው ዛሬን እና 3ቱን ተከታታይ ጥናቶች ላይ ቢያንስ አንድ ቀን ያልተገኛችሁ አባላት ናችሁ። - በስህተት ተገኝታችሁ ስማችሁ የተቀነሰ ተማሪዎች ለ መዝሙር ክፍል አሳውቁ። - ልብሰ ስብሀት ወስዳችሁ ያልመለሳችሁ ልጆች ነገ ይዛችሁ እንድትመጡ። የሐምሌ 19 አገልጋዮች ስም ዝርዝር ወጣት 1. ማቴዎስ ንጉሴ 2. ዮናስ ደምረው 3. ፊሊሞን ፍሰሀ 4. ዳንኤል ተክላይ 5. ረድኤት ሙሉጌታ 6. ሚካኤል ኃይሉ 7. ሊባኖስ ሙሉነህ 8. ቡሩክ ታደሰ 9. የአብስራ ስንታየው 10. የአብስራ መሰረት 11. ሻም ተስፋለም 12. ዮናታን ፍስሐ 13. ኢሳይያስ ታደሰ 14. ሰላም ወዳጄ 15. ፍሬህይወት ብርሀኑ 16. ሔለን አብዩ 17. ቅድስት ሐውልቱ 18. ሰላም ፍስሐ 19. ጋብርኤላ ዘሪሁን 20. የአብስራ እንዳለ 21. መአዛ ፍሰሀ 22. ቤዛዊት ሙሉነህ 23. ሔራን ኪዳኔ 24. መሳይ ስንታየው 25. አሜን ሮቤል 26. ቤተልሔም በላቸው 27. ሔዋን ገ/ስላሴ 28. ረድኤት አዲስ 29. ማርያማዊት ፈይሳ 30. ረድኤት ብርሀኑ 31. ማህሌት ግደይ 32. ምዕራፍ ምናለ 33. ሳሮን ምልሻው 34. ሀጫልቱ ደረጄ 35. ቃልኪዳን አበበ 36. ሊድያ ታደሰ 37. በላይነሽ አሰፋ 38. እድላዊት ሽመልስ 39. ባንቺአምላክ ቢሰጠኝ 40. ይሁን ውብሸት 41. ዳግም ታደሰ 42. ቲዮብስታ 43. ቃልኪዳን ባዩ ወጣት ተተኪ 1.ማህሌት ዘሪሁን 2. ራኬብ ጎይቶም 3. ሰርካለም ሰይፈ 4. ኢየሩስ ተክሉ 5. አትናትዮስ ለገሰ 6. ሊድያ አስረሴ 7. ሚክያስ አልታዬ 8. ዳዊት ኩኑ 9. ዮርዳኖስ ሙሉጌታ ወጣት ማዕከላዊ 1. ቃልኪዳን ተስፋሁን 2. ሲፓራ ግዛቸው 3. ፀደይ አንሙት 4. ማዕድን የማነ 5. ዮርዳኖስ ደረጄ 6. ቃልኪዳን አብርሀ 7. አርሴማ ሺበሺ 8. ቤተልሄም ተመስገን 9. ኤፍራታ አዳነ 10. የአብስራ ተረፈ 11.ተአምረማርያም ኤልያስ 12. በሱፍቃድ ኩራባቸዉ 13. አዳም በጋሻዉ 14. ቃለአብ ሳሙኤል 15. ሀና እንዳልካቸው 16. አቤኔዘር በላቸው 17. አዶናዊት ጥላሁን 18. ዲያና ጀማል 19. ሳሮን በቀለ 20. አብርሀም ተረፈ 21. ምህረት ውድነህ 22. ማእድ እሸቱ 23. እየሩስ ደጄኔ 24. ማልዳ እሸቱ 25. ቤተልሄም ተስፋሁን
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች፣ የ ነገው ጥናት 10:30 ስለሆነ በሰዓታችሁ እንድትገኙ።
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። የሐምሌ 19 አገልጋዮች ስም ዝርዝር ወጣት 1. ማቴዎስ ንጉሴ 2. ዮናስ ደምረው 3. ፊሊሞን ፍሰሀ 4. ዳንኤል ተክላይ 5. ረድኤት ሙሉጌታ 6. ሚካኤል ኃይሉ 7. ሔኖስ ኪዳኔ 8. ሊባኖስ ሙሉነህ 9. ቡሩክ ታደሰ 10. የአብስራ ስንታየው 11. የአብስራ መሰረት 12. ሻም ተስፋለም 13. ዮናታን ፍስሐ 14. ኢሳይያስ ታደሰ 15. ሰላም ወዳጄ 16. ፍሬህይወት ብርሀኑ 17. ሔለን አብዩ 18. ቅድስት ሐውልቱ 19. ሰላም ፍስሐ 20. ጋብርኤላ ዘሪሁን 21. የአብስራ እንዳለ 22. መአዛ ፍሰሀ 23. ቤዛዊት ሙሉነህ 24. ሔራን ኪዳኔ 25. መሳይ ስንታየው 26. አሜን ሮቤል 27. ቤተልሔም በላቸው 28. ሔዋን ገ/ስላሴ 29. ረድኤት አዲስ 30. ማርያማዊት ፈይሳ 31. ረድኤት ብርሀኑ 32. መቅደላዊት ገረመው 33. ቤተልሄም ሳምሶን 34. ኬና ግርማ 35. ማህሌት ግደይ 36. ምዕራፍ ምናለ 37. ሳሮን ምልሻው 38. ሀጫልቱ ደረጄ 39. ሳቤላ ገዛኸኝ 40. ቃልኪዳን አበበ 41. ሊድያ ታደሰ 42. በላይነሽ አሰፋ 43. እድላዊት ሽመልስ 44. ባንቺአምላክ ቢሰጠኝ 45. ሰላማዊት ወርቅነህ 46. ቃልኪዳን ባዩ 47. ይሁን ውብሸት ወጣት ተተኪ 1.ቤዛዊት ዘሪሁን 2.ማህሌት ዘሪሁን 3. ሀሴት ይሁን 4.እሙዬ ወንድም 5.ፋንታየው አብቧል 6.የኑ በቀለ 7. ራኬብ ጎይቶም 8. ኤልቤቴል ገመቹ 9. ሰርካለም ሰይፈ 10. ቤተልሔም ብርሃኑ 11. ኢየሩስ ተክሉ 12. ማህሌት አመሸ 13. ዮሴፍ አይቶ 14. አትናትዮስ ለገሰ 15. ሊድያ አስረሴ 16. ሚክያስ አልታዬ 17. ዳዊት ኩኑ 18. ዮርዳኖስ ሙሉጌታ 19. ስንታየው ንጉሴ ወጣት ማዕከላዊ 1. ቃልኪዳን ተስፋሁን 2. ሲፓራ ግዛቸው 3. ፀደይ አንሙት 4. ማዕድን የማነ 5. ዮርዳኖስ ደረጄ 6. ቃልኪዳን አብርሀ 7. አርሴማ ሺበሺ 8. ቤተልሄም ተመስገን 9. ኤፍራታ አዳነ 10. እድላዊት ሙሉነህ 11. ሎይድ ወንድወሰን 12. የአብስራ ተረፈ 13.ተአምረማርያም ኤልያስ 14. እድሜአለም አግዴ 15. ናሆም አንዷለም 16. በሱፍቃድ ኩራባቸዉ 17. አዳም በጋሻዉ 18. ቃለአብ ሳሙኤል 19. ሀና እንዳልካቸው 20. አፀደማርያም አገዘ 21. አቤኔዘር በላቸው 22. አዶናዊት ጥላሁን 23. ዲያና ጀማል 24. ሳሮን በቀለ 25. ፍሬዘር ብፁዕ አምላክ 26. አብርሀም ተረፈ 27. ምህረት ውድነህ
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች፣ ተከታታይ ጥናት ነገ ረቡዕ የሚጀምር ሲሆን፣ 11:00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ።
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ከዚህ በታች ስማችሁ የተጠቀሰ ተማሪዎች እሁድ በ19 ከ አገልግሎት በኋላ የሰርግ አገልግሎት ስላለ መገኘት የማትችሉ አባላት ለመዝሙር ክፍል አሳውቁ። 1. ማቴዎስ ንጉሴ 2. ዮናስ ደምረው 3. ፊሊሞን ፍስሀ 4. ረድኤት ሙሉጌታ 5. ዳንኤል ተክላይ 6. ሚካኤል ሀይሉ 7. ምስጋናው ሞገስ 8. ሊባኖስ ሙሉነህ 9. ሰላማዊት ወዳጄ 10. ሠላማዊት ፍስሀ 11. መዐዛ ፍስሀ 12. ፍሬህይወት ብርሀኑ 13. ሔለን አብዩ 14. ቤዛዊት ሙሉነህ 15. ጋብሬላ ዘሪሁን 16. ቅድስት ሀውልቱ 17. መሣይ ስንታየሁ 18. ሄራን ኪዳነ 19. ያብስራ እንዳለ 20. አሜን ሮቤል 21. ቤተልሔም በላቸው
ሰላም እንደምን አላችሁ፣ የነገው 7 ክፍሎች ጥናት 11:00 ስለሆነ በተጠቀሰው ሰዓት ተገኙ።
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ከዚህ በታች ስማችሁ የተጠቀሰ ተማሪዎች ነገ የሰርግ አገልግሎት ስላለ ጠዋት 1:00 አዳራሽ እንድትገኙ። መገኘት የማትችሉ አባላት ለሚመለከተው አካል አሳውቁ። 1. ዮናስ ደምረው 2. ፊሊሞን ፍስሀ 3. ዳንኤል ተ/ላይ 4. ረድኤት ሙሉጌታ 5. ሚካኤል ሀይሉ 6. ሙሴ ብርሀኑ 7. ኪሩቤል ዮሀንስ 8. ቃልኪዳን አበበ 9. መስከረም አበበ 10. ማርያማዊት ፈይሳ 11. ሔዋን ካስነት 12. ረድኤት ብርሀኑ 13. መቅደላዊት ተስፋዬ 14. ጥሩ ማሞ 15. ረድኤት አዲስ 16. ማህሌት ግደይ 17. ኬና ግርማ 18. በላይነሽ አሰፋ 19. ሳሮን ምንልሻው 20. ባንቺአምላክ ቢሰጠኝ
እንደምን አደራችሁን ውድ አባላት ነገ ሰኔ 30 በቱሉ አቦ በሚኖረው አገልግሎት ላይ ማገልገል የምትችሉ አባላት ማታ 12:00 ልብሰ ስብሃት መጥታችሁ ውሰዱ ። መልእክቱን አጋሩ
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን 1,ዲያና ጀማል 2,ጥሩ ማሞ 3,በላይነሽ አሰፋ 4,ቃልኪዳን ተስፋሁን 5,አቢጊያ ካህሳን ከላይ ስማቹ የተዘረዘረ አባላት ልብሰስብሀት መልሱ በተባለበት ቀን ስላልመለሳችሁ ነገ ማለትም በ21 እስከ ጠዋቱ 1:30 ድረስ ካልመለሳቹ አገልግሎት የማታገለግሉ መሆኑን እናሳስባለን።
ነገ መዝሙር ጥናት 10 ሰዐት ይጀመራል ሌላው 7 ክፍሎች ኮርሳቹ የምጀምረው 9 ሰዐት ነው በሰአታችን እንገናኝ!!!!!! መልካም አዳር
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የሰኔ 21 አገልጋዮች ስም ዝርዝር ወጣት 1. ማቴዎስ ንጉሴ 2. ዮናስ ደምረው 3. ፊሊሞን ፍሰሀ 4. ሙሴ ብርሃኑ 5. ኪሩቤል ዮሐንስ 6. ሊባኖስ ሙሉነህ 7. ዳንኤል ተክላይ 8. ኤልያስ ፈቃደ 9. ረድኤት ሙሉጌታ 10. ሚካኤል ኃይሉ 11. ሔኖስ ኪዳኔ 12. አሸናፊ ኢፋ 13. ቡሩክ ታደሰ 14. ሰላም ወዳጄ 15. ፍሬህይወት ብርሀኑ 16. ሔለን አብዩ 17. ቅድስት ሐውልቱ 18. ሰላም ፍስሐ 19. ጋብርኤላ ዘሪሁን 20. የአብስራ እንዳለ 21. የአብስራ ፍሰሀ 22. መአዛ ፍሰሀ 23. ቤዛዊት ሙሉነህ 24. መክሊት ደባሽ 25. ሔራን ኪዳኔ 26. መሳይ ስንታየው 27. ፀጋ አድርሴ 28. ሔዋን ገ/ስላሴ 29. የአብስራ ስንታየው 30. የአብስራ መሰረት 31. ሻም ተስፋለም 32. ረድኤት አዲስ 33. ማርያማዊት ፈይሳ 34. ጥሩ ማሞ 35. ረድኤት ብርሀኑ 36. መቅደላዊት ገረመው 37. ቤተልሄም ተስፋሁን 38. ቤተልሄም ሳምሶን 39. ኬና ግርማ 40. መስከረም አበበ 41. ማህሌት ግደይ 42. ምዕራፍ ምናለ 43. ሀይማኖት ተ/ፃድቅ 44. ሳሮን ምልሻው 45. ሀጫልቱ ደረጄ 46. ሳቤላ ገዛኸኝ 47. ቲዎብስታ ተስፋዬ 48. መቅደላዊት ተስፋዬ 49. ሔዋን ካስነት 50. ቃልኪዳን አበበ 51. አቢጊያ ካህሳይ 52. ሊድያ ታደሰ 53. በላይነሽ አሰፋ 54. እድላዊት ሽመልስ 55. ባንቺአምላክ ቢሰጠኝ 56. ማህሌት በርሄ 57. ዳግም ታደሰ 58. ዮናታን ፍሰሀ 59. ኢሳያስ ታደሰ 60. ኤርሚያስ ዘውዱ 61. ዮርዳኖስ አለወንድ ወጣት ተተኪ 1. ቤዛዊት ዘሪሁን 2. ማህሌት ዘሪሁን 3. እድላዊት ተስፋዬ 4. እሙዬ ወንድሙ 5. ፋንታየው አበብል 6. የኑ በቀለ 7. ራኬብ ጎይቶም 8. ኤልቤቴል ገመቹ 9. ሰላም ግደይ 10. ቤተልሔም ብርሃኑ 11. እየሩስ ተክሉ 12. ፍርኖስ አዳነ 13. ፋሲካ ይመር 14. ቃልኪዳን ታደሰ 15. ናርዶስ ሳምሶን 16. ማህሌት አመሸ 17. ዮሴፍ አይቶ 18. አትናትዮስ ለገሰ 19. ሊድያ አስረሴ 20. ሚክያስ አልታዬ 21. ዳዊት ኩኑ 22. ዮርዳኖስ ሙሉጌታ 23. ስንታየው ንጉሴ ወጣት ማዕከላዊ 1. ቃልኪዳን ተስፋሁን 2. ሲፓራ ግዛቸው 3. ፀደይ አንሙት 4. ማዕድን የማነ 5. ዮርዳኖስ ደረጄ 6. ቃልኪዳን አብርሀ 7. አርሴማ ሺበሺ 8. ቤተልሄም ተመስገን 9. ኤፍራታ አዳነ 10. እድላዊት ሙሉነህ 11. ሎይድ ወንድወሰን 12. የአብስራ ተረፈ 13.ተአምረማርያም ኤልያስ 14. እድሜአለም አግዴ 15. ናሆም አንዷለም 16. በሱፍቃድ ኩራባቸዉ 17. አዳም በጋሻዉ 18. ቃለአብ ሳሙኤል 19. ሀና እንዳልካቸው 20. አፀደማርያም አገዘ 21. አቤኔዘር በላቸው 22. አዶናዊት ጥላሁን 23. ዲያና ጀማል 24. ሳሮን በቀለ 25. ፍሬዘር ብፁዕ አምላክ
✨የመዝሙር ጥናት ጥሪ ✨ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንደምን ሰነበታችሁ? እንደሚታወቀው በመዝሙር ማገልገል የቤተክርስቲያናችንን ምስጋና በሕብረት የምናቀርብበት ታላቅ ጸጋ ነው። በመሆኑም፣ ነገ ረቡዕ ለሚካሄደው የመዝሙር ጥናት ፕሮግራም፣ ከሰባተኛ ክፍል ጀምሮ ያላችሁ አባላት በሙሉ በመገኘት ከበረከቱ እንድትካፈሉ በአክብሮት እንጠራለን። በሕይወቴ ሳለሁ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ፤ በምኖርበት ዘመን መጠን ለአምላኬ እዘምራለሁ። መዝሙረ ዳዊት 145:2 የፕሮግራሙ ዝርዝር፡ 📅 ቀን፦ ነገ ረቡዕ 🕓 ሰዓት፦ ከቀኑ 10:30 👥 ተሳታፊዎች፦ ከሰባተኛ ክፍል ጀምሮ / አገልጋይ አባላት / 📍 ቦታ፦ በሰንበት ትምህርት ቤቱ አዳራሽ ⚠️ ማሳሰቢያ፦ ከዝህ ቀድሞ በተለያዩ አገልግሎቶች ላይ ወደ ቤታችሁ የወሰዳችሁት ልብሰ ስብሃት ፤ ጥንግ ድርብ እስከ ሐሙስ ስትመጡ ይዛችሁ እንድትመጣ ለማስታወስ እንወዳለን ። ረቡዕ ጠዋት 2:00 የልብሰ ስብሃት አጠባ ስለሚኖር በመገኝት የበረከቱ ተካፋይ እንድሆን እንዲሁም ለአጠባው የሚስፈልጉ ግብሃቶችን በማምጣት እንድንተጋገዝ ለማስታወስ እንወዳለን ። እግዚአብሔር አገልግሎታችንን ይባርክልን
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን በክርስቶስ ሰላምታ እንደምን ሰነበታችሁ🙌 ባለፈው ባስተላለፍነው ጥሪ መሠረት፥ የሰንበት ትምህርት ቤታችንን መንፈሳዊ አንድነትና ፍቅር የምናጸናበት ልዩ የሦስት ቀናት የኅብረት ጸሎት ነገ ዓርብ ይጀምራል። ከ7 ክፍል ጀምሮ ያላችሁ አባላት በሙሉ የነገው የፀሎት መርሐ-ግብር ሰዓቱን ጠብቃችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን። 📅 ቀን፦ ነገ ዓርብ (የመጀመሪያ ቀን) ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 12:00 📖 ውዳሴ ማርያም (በአማርኛ) ይዛችሁ እንድትገኙ ✨ ሥርዓትና ግንኙነት ክፍል ✨ @sereat21
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን 🕊️ ልዩ የሦስት ቀናት የኅብረት ጸሎት ጥሪ 🕊️ በክርስቶስ ሰላምታ እንደምን ሰነበታችሁ🙌 👉 የሰንበት ትምህርት ቤታችንን መንፈሳዊ አንድነት፣ ዘላቂ ፍቅርና ሰላም ይበልጥ ለማለምለምና የልዑል እግዚአብሔርን አባትነትና ከልካይ የሌለውን ጥበቃ ለመማፀን፤ ከ7 ክፍል ጀምሮ ያላችሁ አባላት በሙሉ የምትሳተፉበት ልዩ የሦስት ቀናት የጸሎት መርሐ-ግብር ተዘጋጅቷል። 📅 ዓርብ፣ ቅዳሜ እና እሑድ ⏰ ዓርብ - 12:00 📘 ሁላችሁም ውዳሴ ማርያም (በአማርኛ) ይዛችሁ እንድትገኙ። 🛑 ማሳሰቢያዎች፦ እያንዳንዱ አባል ያለውን መንፈሳዊ ኃላፊነት ተረድቶ በሰዓቱ እንዲገኝ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። በዚሁ መርሐ-ግብር ላይ የሚወሰደው የጸሎት አቴንዳንስ ለቀጣይ የአገልግሎት መስፈርት የሚጠቅም በመሆኑ፣ በኃላፊነት እንድትገኙ እናሳስባለን። (በኋላ ላይ ለሚፈጠረው ኃላፊነት ክፍሉ ተጠያቂነትን አይወስድም) ✨ ሥርዓትና ግንኙነት ክፍል ✨ @sereat21
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን 📌 ለጽርሐ ጽዮን ሰንበት ትምህርት ቤት ለመላው የደብሩ ተፈታኝ አባላት በ2018 ዓ.ም የ6ኛ፣ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል የሚኒስትሪ እና የማትሪክ ብሔራዊ ፈተና የምትወስዱ ተፈታኝ የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት የፈተናው ቀን ከመድረሱ በፊት እግዚአብሔር አምላክ መንገዳችሁን እንዲያቀና፣ ጥበብና ማስተዋልን እንዲሰጣችሁ ሰንበት ትምህርት ቤታችን ልዩ የጸሎት ፕሮግራም አዘጋጅታ ትጠብቃችኋለች። 👉ስለሆነም ማክሰኞ ሰኔ 9 ቀን 2018 ዓ.ም. በሚደረገው በዚህ የፀሎት ፕሮግራም ላይ ሁሉም ተፈታኝ ተማሪዎችና አባላት ተገኝታችሁ የጸሎቱ ተካፋይ እንድትሆኑ በታላቅ አክብሮት ተጠርታችኋል። ቀን፦ ማክሰኞ፣ ሰኔ 9 / 2018 ዓ.ም ሰዓት ፦ 11:00 ቦታ፦ በጽርሐ ጽዮን ሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ «እግዚአብሔር ይርዳችሁ፤ ፈተናውንም የስኬት ያድርግላችሁ» ጽርሐ ጽዮን ሰንበት ት/ቤት
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላቹ ጋር ይሁን ውድ አባላት እንደምን አመሻችሁ ነገ ጠዋት የአጫብር ጥናት የጀመራችሁ አባላት ከቅዳሴ መልስ ጥናት ይኖራችዋል እንዲሁም የሰርግ ጥናት የምታጠኑም አባላት ተገኝ ። የሰርግ ጥናቱ አሁን ተፈትናቹ ያለፋች እንዲሁም በድጋሜ ለምትፈተኑ አባላትን የሚመለከት ነው ይህን መረጃ ለሚመለከተው አባል በሙሉ አሳውቁ ማርፈድ ወደ ጥናት ከመግባት ይከለክላል መልካም ምሽት