ከህይወት ገፅ የግጥም መድብል
описание
........ኑ ስሜትን በግጥም እንግለፅ ትውልድን በጥበብ እናንፅ ። የፍቅር ቤት እዚህ ነው ! አሰተያየት ካላችሁ 👇 @fikee12 ላይ ማድረስ ይቻላል
1 795
подписчиков
Охват к подписчикам
48,1%
ERR
Реакции к просмотрам
0,46%
85 на 18 постов
Пересылки к просмотрам
0,15%
28
Постов в день
0,1
всего 21
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 8 авг.ሁሉም ያልፋል ። አልኩኝ ለብቻዬ2,26%
- 13 авг.ሁሉም ሲጠምም ቀን ሲከፋብን ኃጢያቱ በዝቶ ፀሎት ጠፋብን ። ፍቃዱ ግርማ / ዘ-በኩር / t.me/fikee211,70%
- 25 июн.በእውቀቱ_ስዩም አገሬ አገርን ለፈሪ፥ አይሰጡም አደራ ዳር አድርጎት ያድራል፥ የማሀሉን ስፍራ፤ አገርን ለፈሪ፥ አደራ ብሰጠው የዘላለም ቤቴን፥ ባንድ አዳር ለወጠው፤ አባ ነጋ ሞቶ አባ ጽልመት መጥቶ አገሬ እንደ ዛጎል፥ እያብረቀረቀች ከባሕር ተገፍታ፥ የብስ ላይ ወደቀች።1,15%
- 18 июн.ትጎዛለች አህየው በውጥንቅጥ መኖር ሀሳብ ተሸክማ ተራራ የሚያክል እናት ግን መቼ ነው ልቧ እርፍ የሚል ? መቼ ነው የሷ ቀን ለራሷ የምትኖረው ልጄ ሳትል ወላ ሌቱን የምታድረው መቼ ነው ? እናትነት የማይፈታ ሚስጥር ። ፍቃዱ ግርማ ( ዘ - በኩር )0,80%
- 1 июл.ይቅር በለን ( በእውቀቱ ስዩም) የዘራም አጨደ ያጨደም አስገባ ያስገባም ጋገረ የጋገረም በላ" ከዚያ ምን ይመጣል ፍርፍር ሆኖ ገብቶ: ፍግ ሁኖ ይወጣል:: በሸመታም ይሁን: በወራሪ ዝርፍያ በስርአት ይሁን : በሽምያ በግፍያ በግብዣም ይድረሰን: ወይ በመቀላወጥ የምንበላው ህብስት: የምንጨልፈው ወጥ ማለፍያው ሰርገኛው: ዶሮና ምስሩ ወደታች ስንምሰው : ብዝበዛ ነው ስሩ:: የርግማኑን ራስ : ሆድ ይዘን ተፈጥረን መቸገር ሳያንሰን ለጠበቃ አልባዎች ሸክም አሸጋግረን ከጥንት እስከዛሬ ጭንቅህን በልሳን ተርጉመህ ባትነግረን ይቅር በለን በሬ አህያ ሆይ ማረን!!0,78%
- 4 авг.እኔኑ ገረመኝ የጥርሴ ክፋቱ ማታ ሊያስለቅሰኝ ከሰው ፊት መፍካቱ ። ፍቃዱ ግርማ / ዘ -በኩር / t.me/fikee210,78%
- 27 июн.❝ዝም ስትል የማታውቅ የሚመስላቸው ብዙ ናቸው..ምክንያቱም እነሱ በማውራት ያምናሉና ነገር ግን ያወሩትን አይኖሩትም።...አንተ ግን በማውራት አትመን ዝም ብለህ ልታወራ የፈለከውን ኑረው ከዛም ባንተ ዝምታ ውስጥ የኖርከው ህይወት ጥሶ ይወጣና አንተ ዝም እንዳልክ ሳታወራ ሰዎች ያወሩልሃል።❞ "እመጓ" ( ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ እሼቴ / t.me/fikee210,73%
- 20 июн.መድፉ ሳይተኮስ ቦምቡ ሳይፈነዳ ያ ሁሉ መኩዋንንት እንደ በግ ተነዳ ። t.me/fikee210,53%
- 23 июл.ሰው ግን ምን አይነት ክፉ ፍጥረት ነው በማርያም ።0,51%
- 7 июл.ሻማዬን ለኩሼ እጣኑን አጭሼ በቀጤማ ጉዝጎዝ ቤቴን አሳምሬ ከአንድ ጠርሙስ ጋር ብርጭቆ ደርድሬ ሽር ጉድ እያልኩኝ ስጠብቅሽ ውዬ መቅረትሽ ሳይገባኝ ፣ ከንቱ ነው የደከምኩ ትመጫለሽ ብዬ ። ፍቃዱ ግርማ / ዘ-በኩር / t.me/fikee210,39%
- 21 июн.የፍየል ወጠጤ ፣ ትክሻው ያበጠ ልቡ ያበጠበት እንዋጋ ብሎ ከነብር ላከበት ። አሉ ። t.me/fikee210,33%
- 8 июл.ሰው ግን እራሱን እንዴት ነው የሚያየው? ተንቀሳቃሽ አፍር መሆኑን ይረሳል ይገርመኛል ። ፍቃዱ ግርማ / ዘ-በኩር/ t.me/fikee210,22%