tgindex
ከህይወት ገፅ የግጥም መድብል

ከህይወት ገፅ የግጥም መድብል

Статистика

........ኑ ስሜትን በግጥም እንግለፅ ትውልድን በጥበብ እናንፅ ። የፍቅር ቤት እዚህ ነው ! አሰተያየት ካላችሁ 👇 @fikee12 ላይ ማድረስ ይቻላል

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 795
+14 за 4 дн.
Сутки
+4
+0,22%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
863
21 постов
Вовлечённость
48,1%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
156
1/48двое суток
178
1/72трое суток
192

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ሁሉም ሲጠምም ቀን ሲከፋብን ኃጢያቱ በዝቶ ፀሎት ጠፋብን ። ፍቃዱ ግርማ / ዘ-በኩር / t.me/fikee21

  • ሁሉም ያልፋል ። አልኩኝ ለብቻዬ

  • без подписи

  • без подписи

  • እኔኑ ገረመኝ የጥርሴ ክፋቱ ማታ ሊያስለቅሰኝ ከሰው ፊት መፍካቱ ። ፍቃዱ ግርማ / ዘ -በኩር / t.me/fikee21

  • መኖር ምን ሆኖ ነው እንዲህ የሚያደክመው...... ? Elias shitahun t.me/@fikee21

  • ሰው ግን ምን አይነት ክፉ ፍጥረት ነው በማርያም ።

  • 8 июл.1 34331

    ሰው ግን እራሱን እንዴት ነው የሚያየው? ተንቀሳቃሽ አፍር መሆኑን ይረሳል ይገርመኛል ። ፍቃዱ ግርማ / ዘ-በኩር/ t.me/fikee21

  • 7 июл.1 26754

    ሻማዬን ለኩሼ እጣኑን አጭሼ በቀጤማ ጉዝጎዝ ቤቴን አሳምሬ ከአንድ ጠርሙስ ጋር ብርጭቆ ደርድሬ ሽር ጉድ እያልኩኝ ስጠብቅሽ ውዬ መቅረትሽ ሳይገባኝ ፣ ከንቱ ነው የደከምኩ ትመጫለሽ ብዬ ። ፍቃዱ ግርማ / ዘ-በኩር / t.me/fikee21

  • 5 июл.1 194

    без подписи

  • 1 июл.1 275103

    ይቅር በለን ( በእውቀቱ ስዩም) የዘራም አጨደ ያጨደም አስገባ ያስገባም ጋገረ የጋገረም በላ" ከዚያ ምን ይመጣል ፍርፍር ሆኖ ገብቶ: ፍግ ሁኖ ይወጣል:: በሸመታም ይሁን: በወራሪ ዝርፍያ በስርአት ይሁን : በሽምያ በግፍያ በግብዣም ይድረሰን: ወይ በመቀላወጥ የምንበላው ህብስት: የምንጨልፈው ወጥ ማለፍያው ሰርገኛው: ዶሮና ምስሩ ወደታች ስንምሰው : ብዝበዛ ነው ስሩ:: የርግማኑን ራስ : ሆድ ይዘን ተፈጥረን መቸገር ሳያንሰን ለጠበቃ አልባዎች ሸክም አሸጋግረን ከጥንት እስከዛሬ ጭንቅህን በልሳን ተርጉመህ ባትነግረን ይቅር በለን በሬ አህያ ሆይ ማረን!!

  • 29 июн.1 0994

    ብዙ ግዜ አያቴ ጋር ቁጭ ብዬ  የምትነግረኝ እሰማት ነበር ። አንድ ቀን ማታ ቁጭ ብለን ሰለነጌ መጨነቀን እያወራን ነብር ። ከማሃል አያቴ ስሙ ልጆች ስትል ቀጠለች ። ንጉሱ የሆነችን ሴት ነጌ ጣዋት ሁለት አንገት ያለው ፈረስ ካላመጣሽ ከነ ቤተሰብሽ እስራት ነው የማስተላለፍባችሁ ይላታል ። ሴትዮዋ ጨነቃት ጠበባት እናም ወደ ጎረቢት ሄዳ ትቀመጣለች ትነሳለች ግራ የተጋቡት ጎረቢቶቿ ምን ሆነሻል ሲሉ ጠየቋት ? ንጉሱ ያላትን ነገር ነገረቻቸው አንዱ ሰውዬ እና ለዚ ነው የምትጨነቂው አላት?  አዎ አለች ። ሰውዬው አይዞሽ ለሊቱን ወይ ሁለት አንገት ያለው ፈረስ ተወልዶ ያድራል ወይ ንጉሱ ይሞታሉ ዝም ብለሽ ተኚ አላት ። ሲነጋ ንጉሱ ሞቱ ተበለ ። አያችሁ ነጌን አቅዱ እንጂ አትጨነቁ አለቺን አያቴ ። t.me/fikee21

  • Channel photo updated

  • 28 июн.1 25421

    እድሜ ለበደልሽ እድሜ ለጭካኔሽ እድሜ ላንቺ ክፋት ላንቺ ይብላኝ እንጂ... እኔማ..... እንደ ምንም  ብዬ ያቺን ቀን አለፍኳት ። እድሜ ላንቺ እድሜ ኑሪ ነፍ አመት ማድመጥ ጀምሪያለሁ የእራሴን ልብ ምት ምንድን ነው ትዝታ ምን ያደርጋል ናፍቆት ምን ያደርጋል ትላንት ምን ያደርጋል ፀፀት ላለፈ እንደ ዘበት ። እና ወደ አሻሽ ሂጂ ያሻሽን አፍቅሪ ያሻሽን ውደጂ ከኔ የተሻለ ሰው አግኝተሽ  እንደሁ ይቅናሽ ብዬሻለሁ ። ፍቃዱ ግርማ / ዘ-በኩር / t.me/fikee21

  • በሀሳብ ተውጬ እጄን በአፌ ጫንኩኝ ማታ ባልሺኝ ነገር ፈገግ ስል ዋልኩኝ ይጎሰማል እሄው ልቤ እንደ ከበሮ ይወዘወዘኛል ያንቺው ፍቅር አስሮ ። ፍቃዱ ግርማ / ዘ-በኩር / t.me/fikee21

  • 27 июн.1 09482

    ❝ዝም ስትል የማታውቅ የሚመስላቸው ብዙ ናቸው..ምክንያቱም እነሱ በማውራት ያምናሉና ነገር ግን ያወሩትን አይኖሩትም።...አንተ ግን በማውራት አትመን ዝም ብለህ ልታወራ የፈለከውን ኑረው ከዛም ባንተ ዝምታ ውስጥ የኖርከው ህይወት ጥሶ ይወጣና አንተ ዝም እንዳልክ ሳታወራ ሰዎች ያወሩልሃል።❞ "እመጓ" ( ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ እሼቴ / t.me/fikee21

  • 25 июн.1 219142

    በእውቀቱ_ስዩም አገሬ አገርን ለፈሪ፥ አይሰጡም አደራ ዳር አድርጎት ያድራል፥ የማሀሉን ስፍራ፤ አገርን ለፈሪ፥ አደራ ብሰጠው የዘላለም ቤቴን፥ ባንድ አዳር ለወጠው፤ አባ ነጋ ሞቶ አባ ጽልመት መጥቶ አገሬ እንደ ዛጎል፥ እያብረቀረቀች ከባሕር ተገፍታ፥ የብስ ላይ ወደቀች።

  • 21 июн.1 22141

    የፍየል ወጠጤ ፣ ትክሻው ያበጠ ልቡ ያበጠበት እንዋጋ ብሎ ከነብር ላከበት ። አሉ ። t.me/fikee21

  • 20 июн.1 3107

    መድፉ ሳይተኮስ ቦምቡ ሳይፈነዳ ያ ሁሉ መኩዋንንት እንደ በግ ተነዳ ። t.me/fikee21

  • 18 июн.1 1239

    ትጎዛለች አህየው በውጥንቅጥ መኖር ሀሳብ ተሸክማ ተራራ የሚያክል እናት ግን መቼ ነው ልቧ እርፍ የሚል ? መቼ ነው የሷ ቀን ለራሷ የምትኖረው ልጄ ሳትል ወላ ሌቱን የምታድረው መቼ ነው ? እናትነት የማይፈታ ሚስጥር ። ፍቃዱ ግርማ  ( ዘ - በኩር )