የኔ ግጥም
СтатистикаWelcome to our channel 🙏 Join my channel & enjoy poems. For any comment @Giyanna19 እንኳን ወደ ቻናሉ በደህና መጡ🙏 የተለያዩ :- ✍️ግጥሞችና ✍️ወጎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው።
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 13
- Всего постов
- 29
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 117
- 1/48двое суток
- 134
- 1/72трое суток
- 144
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
--------------------------------------------- ኪስህ ሲቀደድ ከገንዘብክ ቀድመው የሚሾልኩት ዘመዶችህ ናቸው። ---------------------------------------------- Join & Share @Myppoem
ማን ይሆን ያሰረን? ----------------------- ክፋትና ደግን፣ አይተን እንድንለይ በሀዘን በሳቁ፣ አብረን እንድንቆይ ማነው ግን ያሰረን? ፍቃድ ሳይጠይቀን በአንድ ላይ ያቆየን ከማይፈታው ሰንሰለት በአንድ ላይ ያዋለን ንገረኝ ማን ይሆን?ላይለይ ያጣመረን። ተፃፈ:-በ Giyanna @Myppoem
እመቤቴ ወልዳ የጌታዬ እናት ምን ይዤ ላይ ልሂድ የተጠራሁ እለት ህብረ ቃል:-............. ሰም:-.................... ወርቅ:-.................... ሙሉት @Myppoem
በመጨረሻ 2018 ጥሩ ነገር ሰማን ተመስገን😉
https://vt.tiktok.com/ZS4GWsHV4/
https://vt.tiktok.com/ZS4GWsHV4/
❤️🤌
видео или голосовое, без подписи
በተሳሳተ ባቡር ውስጥ ካለህ አቅራቢያህ ባለው ማቆሚያ ውረድ።ለመውረድ እረጅም ጊዜ በፈጀብህ ቁጥር የመመለሻ መንገዱ ውድ ይሆንብሃል። እና ምን ለማለት ነው አንድ የማያስፈልግህን ሰው ከህይወትህ ለማስወጣት ጊዜ በወሰድክ ቁጥር መውጫህን እያጠበብክ ትሄዳለክ።
የሌላው እውነታ ያንተ እውነታ ነው ማለት አይደለም።
#ለምስኪን_ገጣሚ! የእርሱን ብሶት ችሎ አዳፍኖ በልቡ፣ የሌላውን ስቃይ በብዕር ማጀቡ፣ ቃላት እያማጠ ስንኝን መውለዱ፣ ሌላውን አግባብቶ እርሱ ግን ማበዱ፣ በምቾት አይደለም በስቃይ አልጋ ነው በእህ! እህ መከራ ግጥምን የሚጽፈው ! የሌሎችን ስቃይ ከፊት በማስቀደም ከእርሱ ሸክም በላይ ቀድሞ በመሸከም እህ! እህ ለሚሉ ዓለም ለናቃቸው ጥበብን አምጦ ድምጽ ሊሆናቸው ቃል ስለገባ ነው የጥበብ አደራ እርሱ ከሰል መስሎ ለሌሎች ሊያበራ እንጂማ ገጣሚው ስቃዩ ቢዳሰስ!!! የእርሱ ታሪክ ነበር የእውነት የሚያስለቅስ! በሌሎች እንባ ጎርፍ የእራሱን ደብቆ፣ ደስተኛ መስሎ በተስፋ ቃል ስቆ! ጥቅስ እያጣቀሰ ሌሎችን ሲያጀግን፣ ለምስኪን ገጣሚስ ማን ይሆን የሚያዝን? መገለልን ችለው ጥበብ ለሚያምጡ እስኪ እንባ ማበሻ መጽናኛ ቃል አምጡ። @gitm_post ♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ ✍ ስንታየሁ ሀብታሙ
አንድ ሰው ስለራስክ በነገርከው ልክ ነው የሚያውቅክ በነገርከው ልክ ነው የሚንቅክ በነገርከው ልክ ነው የሚያከብርክ ስለዚህ:- ስለራስህ የምትናገረውን እወቅ አስብ። በሰዎች ዘንድ በገዛ አንደበትህ እንዳትወርድ ተጠንቀቅ። @Myppoem
አንዳንዴ አልቅሰህ ከምታልፈው ይልቅ ስቀህ የምታልፈው ነገር የበለጠ ያማል