Nur Academy Information Chanal Bishoftu
СтатистикаBiruk Tesfa Nur principal
- Последний пост
- 11 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 238
- 1/48двое суток
- 272
- 1/72трое суток
- 294
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ጥብቅ ማስታወቅያ ለነባር ተማሪ ወላጆች! ት/ቤታችን በተደጋጋሚ የነባር ማሪዎች ምዝገባ ጊዜ በደብዳቤ ከካርድ ጋር አያይዘን፣በቴሌግራም ገፃችን እና በብርሃን ባንክ አጭር መልክት ለማስታወስ ተሞክሯል ነገር ግን የተራዘመው የምዝገባ ጊዜም ዛሬ ማክሰኞ ነሃሴ 05/2018ዓ.ም ይጠናቀቃል ከነሃሴ 06/2018ዓ.ም ጀምሮ ያልተመዘገበ ተማሪ በፍቃዱ ት/ቤቱን እንደለቀቀ ተቆጥሮ በቦታው ላይ አዲስ ተማሪዎችን የምንተካ መሆኑን እያሳወቅን ቡሃላ ለሚመጣው ቦታ ማጣት ት/ቤቱ ሃላፊነት የማይወስድ መሆኑን ለመጨረሻ ጊዜ እናሳውቃለን!
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
👏👏👏
እንኳን ደስ አላችሁ!! ትምህርት ቤታችን በ2018ዓ.ም ያስፈተናቸውን የ8ኛ ክፍል ክልላዊ(Ministry ) ፈተና 100% ወደ 9ኛ ክፍል በአመርቂ ውጤት አሳልፏል ለመላው የኑር ትምህርት ቤት ተማሪዎች፣መምህራን፣የአስተዳደር ሰራተኞች እና የተማሪ ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን! 👍👍👍👍
የነባር ተማሪ ወላጆች ተማሪ ለማስመዝገብ ስትመጡ የተማሪ ሪፖርት ካርድ አይለይዎት!
ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን የክረምት ማጠናከርያ ትምህርት ነገ ሃምሌ 13/2018ዓ.ም ጀምሮ መሰጠት ይጀምራል ። ተማሪዎች በ 2019ዓ.ም 6ኛ እና 8ኛ ክፍል የምትገቡ እና ክልላዊ ፈተና ተፈታኝ የሆናችሁ ከ ጠዋቱ 2:30 - 6:10 ድረስ ዝግጁ ሆናችሁ እንድትመጡ በጥብቅ እናሳውቃለን! ከሰላምታ ጋር!
ለክቡራን የኑር ትምህረት ቤት ተመሪ ወላጆች። የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ አምስት ቀን ብቻ ቀረው!!!!!! የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሃምሌ 10/2018ዓ.ም - ሃምሌ 25/2018ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ከትምህርት ቤቱ የመመዝገብያ ፍቃድ ወስዳችሁ በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ ልጆን እንዲያስመዘግቡ እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ :- በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ ያልተመዘገበ ተማሪ እንደለቀቀ ታስቦ በቦታው ላይ አዲስ ተማሪ የሚተካ መሆኑን እናሳውቃለን። ከሰላምታ ጋር ! ኑር ትምህርት ቤት!
የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን ለ2019ዓ.ም የትምህርት ዘመን በት/ቤታችን በግል ምክንያታችሁ የማትቀጥሉ ወላጆች ከ ነገ ሃምሌ 08/2018ዓ.ም ጀምራችሁ አንድ የተማሪ ጉርድ ፎቶ በማምጣት መሸኛ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ከሰላምታ ጋር!
ለ 7ኛ እና 8ኛ ክፍል የተማሪ ወላጆች። የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን ነገ አርብ ሚያዝያ 17/2017ዓ.ም የስፓርት ውድድር ስለሚካሄድ በውድድሩ ያልተመረጡ ተማሪዎች ቤት በመሆን ለሰኞ ሚድ ፈተና ዝግጅት እንዲያደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ለክቡራን የኑር ት/ቤት የተማሪ ወላጆች በቅድምያ የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን በዚህ ወር መጨረሻ ካስቀመጥነው የ 2ኛ መንፈቅ መረሃ ግብር ውጪ አስቸኳይ ስብሰባ የምንጠራ መሆኑን እና ቀኑን በደብዳቤ የምናሳውቅ ሲሆን እስከዛው ድረስ ለ 2018ዓ.ም የትምህርት ዘመን የደንብ ልብስ(Uniform) በጠቅላላ የሚቀየር ስለሆነ ለቅድመ ዝግጅት ብላችሁ በመግዛት ላላስፈላጊ ወጪ እንዳትዳረጉ ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን ። ከሰላምታ ጋር!
ለኑር ት/ቤት የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች። ነገ ቅዳሜ ሚያዝያ 04/2017 ከጠዋቱ 2:30- 6:00 የሒሳብ እና ህብረተሰብ ሳይንስ ትምሀርት ቲቶርያል ስለሚሰጥ ሰኣት ጠብቃችሁ ተማሪዎችን በመላክና መቀበል ቁጥጥር እንድታደርጉ እናሳውቃለን ። ከሰላምታ ጋር
ባስቸኳይ ይነበብ ! ============= አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ ለመላው ህብረተሰብ, ከ ዶ/ር ሊያ ታደሰ ካነበባችሁ በሇላ ለሁሉም እንዲደርስ Share ያድርጉ ሞባይል ስልክ የሚያመጣብን ጣጣ የአይን ማኩላር እርጅና እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ እድሜአቸው በገፋ ሰዎች ላይ ብቻ ነበር የሚታየው።አሁን ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከ30 እስከ 40 አመት የሆኑ ወጣቶች ሁሉ ‘ማኩላር ዲጀኔሬሽን’ የተባለና ወደ አይነ ስውርነት የሚያደርስ ሕመም እየተጠናወታቸው መጥተዋል። ይሄም የሆነበት ማክንያት ብዙ ሰዎች ማታ መብራት ካጠፉ በኋላ ተንቀሳቃሽ ስልክ እየከፈቱ ያያሉ።በጭለማ ውስጥ ወይም ጨለም ባለ አካባቢ የሞባይል ስልክን ለ30 ደቂቃ እንኳን መጠቀም መታረም የማይችል አደጋ ውስጥ የሚከት ነው።ሕመሙም ካታራክት አይነት ሕመም ማስከተል ብቻ ሳይሆን የአይን ካንሰርም ያስከትላል።ይህ ደግሞ መድሃኒት የሌለው በመሆኑ አይን ሲጠፋ ብቻ ቁጭ ብሎ መመልከት ነው ይላሉ ሃኪሙ። ይህን መልዕክት ያስተላለፉት 254 የሚሆኑ የአይን ስፔሻሊት ሃኪሞች አንድ ላይ በመሆን ነው። ብዙ ሰዎች ማታ አልጋቸው ላይ ሆነው መብራት አጥፍተው ወይም ፈዘዝ ባለ መብራት ተንቀሳቃሽ ስልካቸውን እንደሚጠቀሙ ስለምናውቅ አደራ፣አደራ፣ራሳችሁን ከማይድን ሕመም ጠብቁ ብለዋል። ልብ ያለው ልብ ይበል!!! ሞባይልን ቻርጅ ላይ አድርገው እንዳይጠቀሙ ተጠንቀቁ ። የአለም ዶክተሮች " አስጠንቅቀዋል ካንሰር የሚባል ቫይረስ በውስጡ እንዳለ ፈንድቶም ሒወት ሊያጠፋ እንደሚችል ይመክራሉ ይህ የሞባይል ቫይረስ በዓለማችን ላይ በጣም አደገኛ ቫይረስ ነው ከፍተኛ የመግደል ፍጥነት አለው። እባካችሁ ይህን በ Telegram ኮንታክት ዝርዝራችሁ ላይ ላሉ ሰዎች ወይም ለቤተሰብ አጋሩ ሕይወት ወይም ሕይወቶችን አትረፉ እኔ የኔን ድርሻ ተወጥቻለሁ አሁን የናንተ ተራ ነው ሼር አድርጉ የእህትህ የወንድምህ ሀዘን የማያስደስትክ ከሆንክ/ሽ ይሄንን ትምህርት ሰጭ ፅሁፍ በየግሩፑ በማድረግ አስተላልፈው እናንተም ድርሻችውን ተወጡ ሜዳውም ፈረሱም ይሄው!! ዶ/ር ሊያ ታደሰ @Myppoem
ለኑር ት/ቤት የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች። ነገ ቅዳሜ ሚያዝያ 18/2017 ከጠዋቱ 2:30- 6:00 የሒሳብ ፣ አማርኛ እና አካባቢ ሳይንስ ትምሀርት ቲቶርያል ስለሚሰጥ ሰኣት ጠብቃችሁ ተማሪዎችን በመላክና መቀበል ቁጥጥር እንድታደርጉ እናሳውቃለን ። ከሰላምታ ጋር
ለኑር ት/ቤት የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች። ነገ ቅዳሜ መጋቢት 06/2017 ከጠዋቱ 2:30 _ 6:00 የአማርኛ ቋንቋ እና የ ህብረተሰብ ትምህርት ቲቶርያል ስለሚሠጥ ሰአት ጠብቃችሁ በመላክ እና በመቀበል ቁጥጥር እንድታደርጉ እናሳውቃለን ። ከሠላምታ ጋር!