tgindex

ፍኖተ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት

описание

ይህ የፍኖተ_ፅድቅ ሰ/ት/ቤት ትክክለኛው የቴሌግራም ገፅ ነው። 🛑ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ🛑 ✨✨✨✨✨✨✨ ▭▭▭  ◎⃝ ◎⃝ ⃟ ◎⃝ ◎⃝  ▭▭▭ 🔎ፌስቡክ ገፅ https://www.facebook.com/profile.php?id=100082976035006 🔎 ቲክቶክ፦   https://www.tiktok.com/@finote_tsidik_s.t 🔎ቴሌግራም ገፅ፦

857
подписчиков
Охват к подписчикам
21,6%
ERR
Реакции к просмотрам
0,51%
65 на 35 постов
Пересылки к просмотрам
0,29%
37
Постов в день
2,3
всего 36

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 5 авг.✝️ የ18 ዓመታት የፍኖተ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት ጉዞ ✝️ ​አንድ ሰንበት ትምህርት ቤት ለአሥራ ስምንት ዓመታት መቆየቱ በእግዚአብሔር ቸርነት የታጀበ፣ እጅግ የረጅም ዘመን የቁርጠኝነትና የድል ታሪክ ባለቤት መሆኑን ያሳያል። የአቃቂ ፋንታ ደብረ ጽጌ ቅዱስ ሩፋኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን የፍኖተ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት ወርሃ ሃምሌ 29/2000ዓ.ም ተመስርታ እነሆ ዘንድሮ የ18 ዓመታት ጉዞዋ የውጣ ውረድ፣ የከፍታና የዝቅታ፣ እንዲሁም የእግዚአብሔር ታላቅ ተአምራት ማሳያ ሆና እየቀጠለች ነው። ​፩. #የችግርና_የውጣ_ውረዱ_እና_የዝቅታው_ጊዜ ​እያንዳንዱ ታላቅ ነገር የሚጀምረው በመከራና በፈተና እቶን ውስጥ አልፎ ነው። የፍኖተ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤትም በመሠረተ ሲጣል መንገዱ ለስላሳ አልነበረም። • ​#የመገልገያ_የበጀት_እጥረት: በለጋነቷ ዘመን የመማሪያ ቦታ፣ልብሰ ስብሃት፣ቅዱሳት መጻሕፍት፣ ቋሚ ቦታና በቂ የቁሳቁስ ድጋፍ ለማግኘት ከፍተኛ ትግል ተደርጓል። • ​#የሰው_ኃይልና_የርብርብ_ፈተና: ወጣቱን ከዓለማዊ አውሎ ንፋስ ጠብቆ ወደ ቤተ ክርስቲያን ግቢ ስቦ ለማቆየት በየወቅቱ የሚነሱ የትውልድና የባህል ተጽዕኖዎችን መቋቋም ፈታኝነቱ የጎላ ነበር። • ​#የአባላት_መመላለስና_የልብ_ስብራት: አንዳንዴ አባላት ሲበዙ፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ በልዩ ልዩ ምክንያቶች አባላት ሲቀንሱ ዝቅታዎች ታይተዋል። ይሁን እንጂ እነዚህ ፈተናዎች ሰንበት ትምህርት ቤታችንን ከማዳከም ይልቅ ይበልጥ እንድትጠናከር እና እንድትጸና አድርገዋታል። ​፪. #የእግዚአብሔር_እጅና_የከፍታው_ምዕራፍ ​በእግዚአብሔር ማሕደር ውስጥ "ማዕበል ያልፈተነው መርከብ የለም፤ ዳሩ ግን ሰምጦ የቀረ የለም" እንዲሉ፣ ሰንበት ትምህርት ቤታችንም በፈተናዎች ማዕበል ውስጥ አልፋ ታላላቅ ከፍታዎችን ተቀዳጅታለች። • ​#የትውልድ_ፍሬ_ማፍራት: በዝቅታ ውስጥ ሆነው በትዕግሥት የተዘሩት የእውቀትና የሰንበት ትምህርት ቤታችን ዘሮች አድገው፤ ዛሬ በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ላይ የሚገኙ ሊቃውንት፣ቀሳውስት፣ዲያቆናት መምህራን፣ መዘምራንና ቀናኢ አገልጋዮችን አፍርታለች። • ​#መንፈሳዊ_መዋቅርና_አገልግሎት: ሰንበት ትምህርት ቤቷ በዝማሬ፣ በግንኙነት፣ በትምህርትና ስልጠና ክፍሎች በልዩልዩ አገልግሎቶች ተጠናክራ በመውጣት የአካባቢውን ማኅበረሰብ መንፈሳዊ ሕይወት መገንባት ችላለች። • ​#አንድነትና_ጥንካሬ: በፈተናዎቿ ጊዜ አባላቷ በጸሎትና እና በትጋት በፍቅር በመተሳሰር ያሳዩት ጽናት፣ ዛሬ ለደረሰችበት የ18 ዓመታት የወርቅ ዕድሜና ክብር አብቅቷታል። ​፫. #ዛሬ_ለ18ኛ_ዓመት_ክብረ_በዓል_ስንደርስ ​አሥራ ስምንት ዓመት ማለት ከልጅነት ወደ ወጣትነት፣ ከድክመት ወደ ብርታት የሚሸጋገርበት የዕድሜ ክልል ነው። የፍኖተ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤትም ዛሬ ላይ ሆና ስትቃኝ፦ ​"ያለፉትን ውጣ ውረዶች በጸጋ አልፋ፣ ከወደቀችበት ተነስታ፣ የከፍታውን አክሊል ደፍታ፣ ለቀጣይ ትውልድ ደማቅ ችቦን የምታቀብልበት ታላቅ የድል ምዕራፍ ላይ ትገኛለች።" ​ለዚህ ሁሉ ከፍታ ያበቃን አምላከ ቅዱስ ሩፋኤል ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን! ውጣ ውረዱን ችለው ዛሬላይ ስሟን እና ክብሯን ላስቀጠሉ አባቶች፣ መምህራንና ወንድሞች መላው የሰንበት ትምህርት ቤቷ ቀደምት እንዲሁም ነባር አባላት በሙሉ ለእናንተ ያለን አክብሮታችን የላቀ ነው። ልዩ_ምስጋና: ሰንበት ትምህርት ቤታችን ከምስረታጀምሮ በልዩልዩ ድጋፍ ሲያጠናክሩልን ከነበሩ ውለታቸውን ከታሪክ ማህደራችንም ከትበን ከያዝናቸው እህት ሰንበት ትምህርት ቤቶች መካከል #ለየአቃቂ_መንበረ_ሕይወትን_መድኃኔዓለም_ቤተክርስቲያን_ፍኖተ_ብርሃን_ሰንበት_ትምህርት_ቤት #የቱሉዲምቱ_ደብረ_ሰላም_ቅዱስ_ጊዮርጊስ_እና_ቅዱስ_ሚካኤል_ቤተክርስቲያን_ውሉደ_ሰማዕት_ሰንበት_ትምህርት_ቤት #የጃቴ_መካነ_ህይወት_ቅድስት_ኪዳነ_ምህረት_ካቴድራል_ፍኖተ_ሰማዕታት_ሰንበት_ትምህርት_ቤት #የጉለሌ_ጽረአርያም_ቅዱስ_ሩፋኤል_ቤተክርስቲያን_ሰንበት_ትምህርት_ቤት #የአጥቢያችን_ወጣት_ማህበራት_ምዕመናን በሙሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ_ ከእግዚአብሔር ቸርነት በታች በናንተም ድጋፍ ሰንበት ትምህርት ቤታችንን አሁን ወዳለችበት አሻግረናታል እና። 🙏🙏🙏በእግዚአብሔር ስም ከልብ እናመሰግናለን። እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎታችንን ሁሉ ይባርክ። ​ለእግዚአብሔር ክብር፣ ትውልድንም ለማነጽ ሰንበት ትምህርት ቤት ለዘላለም ትኑር! #የፍኖተ-ጽድቅ_ሰንበት_ትምህርት_ቤት_ጽፈት_ቤት5,50%
  • 13 авг.без подписи2,27%
  • 5 авг.без подписи1,72%
  • 5 июл.#ገና_በማኀፀን #አዲስ_መዝሙር_ነገ_በፍኖተ_ጽድቅ_ሰንበት_ትምህርት_ቤት_የዩቱዩብ_ቻናልላይ_ይጠብቁን ​#የፍኖተ_ጽድቅ_ሰንበት_ትምህርት_ቤት ✝️ አቃቂ ፋንታ ደብረ ፅጌ ቅዱስ ሩፋኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ጽድቅ ሰ/ት/ቤት ✝️ 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ✨የቴሌግራም_ገፃችን✨✨ https://t.me/finote_Tsidiki_0613 ✨✨✨ዩቱዩብ_ገፃችን✨✨✨ https://youtube.com/@finotetsedik?si=OGHqCSjzAlH-pGxf ✨✨የፌስቡክ_ገፃችን✨✨ https://www.facebook.com/profile.php?id=100082976035006 ✨✨የቲክቶክ_ገፃችን https://www.tiktok.com/@finote13?_r=1&_t=ZS-93b2aRbXvY0 ✨✨የኢሜል_አድራሻችን✨✨ www.finotetsidiki13@gmail.com ✨✨መልእክት_ለመላክ ✨✨ @finote_Tsidiki13bot ​#ፍኖተ_ጽድቅ #ሰንበት_ትምህርት_ቤት1,65%
  • 11 авг.#_ግጻዌ_ዘነሐሴ_፭ ✝️ አቃቂ ፋንታ ደብረ ፅጌ ቅዱስ ሩፋኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ጽድቅ ሰ/ት/ቤት ✝️ 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ✨የቴሌግራም_ገፃችን✨✨ https://t.me/finote_Tsidiki_0613 ✨✨✨ዩቱዩብ_ገፃችን✨✨✨ https://youtube.com/@finotetsedik?si=OGHqCSjzAlH-pGxf ✨✨የፌስቡክ_ገፃችን✨✨ https://www.facebook.com/profile.php?id=100082976035006 ✨✨የቲክቶክ_ገፃችን https://www.tiktok.com/@finote13?_r=1&_t=ZS-93b2aRbXvY0 ✨✨የኢሜል_አድራሻችን✨✨ www.finotetsidiki13@gmail.com ✨✨መልእክት_ለመላክ ✨✨ @finote_Tsidiki13bot ​#ፍኖተ_ጽድቅ #ሰንበት_ትምህርት_ቤት1,48%
  • 10 авг.#_ግጻዌ_ዘነሐሴ_፬ ✝️ አቃቂ ፋንታ ደብረ ፅጌ ቅዱስ ሩፋኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ጽድቅ ሰ/ት/ቤት ✝️ 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ✨የቴሌግራም_ገፃችን✨✨ https://t.me/finote_Tsidiki_0613 ✨✨✨ዩቱዩብ_ገፃችን✨✨✨ https://youtube.com/@finotetsedik?si=OGHqCSjzAlH-pGxf ✨✨የፌስቡክ_ገፃችን✨✨ https://www.facebook.com/profile.php?id=100082976035006 ✨✨የቲክቶክ_ገፃችን https://www.tiktok.com/@finote13?_r=1&_t=ZS-93b2aRbXvY0 ✨✨የኢሜል_አድራሻችን✨✨ www.finotetsidiki13@gmail.com ✨✨መልእክት_ለመላክ ✨✨ @finote_Tsidiki13bot ​#ፍኖተ_ጽድቅ #ሰንበት_ትምህርት_ቤት1,30%
  • 7 авг.#_ግጻዌ_ዘነሐሴ_፪ "ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ ከሁሉ በፊት እመክራለሁ።" የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከት በሁላችን ይደር። 1ኛ ጢሞቲዎስ 2:2 ✝️ አቃቂ ፋንታ ደብረ ፅጌ ቅዱስ ሩፋኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ጽድቅ ሰ/ት/ቤት ✝️ 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ✨የቴሌግራም_ገፃችን✨✨ https://t.me/finote_Tsidiki_0613 ✨✨✨ዩቱዩብ_ገፃችን✨✨✨ https://youtube.com/@finotetsedik?si=OGHqCSjzAlH-pGxf ✨✨የፌስቡክ_ገፃችን✨✨ https://www.facebook.com/profile.php?id=100082976035006 ✨✨የቲክቶክ_ገፃችን https://www.tiktok.com/@finote13?_r=1&_t=ZS-93b2aRbXvY0 ✨✨የኢሜል_አድራሻችን✨✨ www.finotetsidiki13@gmail.com ✨✨መልእክት_ለመላክ ✨✨ @finote_Tsidiki13bot ​#ፍኖተ_ጽድቅ #ሰንበት_ትምህርት_ቤት1,09%
  • 7 авг.без подписи1,09%
  • 5 июл.#ገና በማኅጽን #አዲስ_ዝማሬ #በፍኖተ_ጽድቅ_ሰንበት_ትምህርት_ቤት_የዩቱዩብ ቻናል ነገ ይጠብቁን "እውነት እላችኋለሁ ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከመጥምቁ ዮሐንስ የሚበልጥ አልተነሣም" (ማቴ. 11፡11) አዘጋጅ:- የፍኖተ ጽድቅ ሰ/ት/ቤት ማዕከላውያን ክፍል #የመዝሙር_ግጥም_እና_ዜማ ዘማሪ ይድነቃቸው ፈሰሰ:ክራር:-ጎስሳዬ ጠንክር:-መሰንቆ:-ዳዊት ችሮታው ዋሽንት:-ቾምቤ #የድምፅ_ቀረፃ ዑሪም ስቱዲዮ #ቪዲዮ_ፕሮዳክሽን_ፍኖተ_ጽድቅ_ሰንበት_ትምህርት_ቤት_ሚዲያ #ካሜራ:-ፋሲካ ተስፋዬ እና ሙሉቀን ብርሃኑ #ቪዲዮ_ኤዲቲንግ_እና_ከለር ሙሉቀን ብርሃኑ ​#የፍኖተ_ጽድቅ_ሰንበት_ትምህርት_ቤት ✝️ አቃቂ ፋንታ ደብረ ፅጌ ቅዱስ ሩፋኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ጽድቅ ሰ/ት/ቤት ✝️ 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ✨የቴሌግራም_ገፃችን✨✨ https://t.me/finote_Tsidiki_0613 ✨✨✨ዩቱዩብ_ገፃችን✨✨✨ https://youtube.com/@finotetsedik?si=OGHqCSjzAlH-pGxf ✨✨የፌስቡክ_ገፃችን✨✨ https://www.facebook.com/profile.php?id=100082976035006 ✨✨የቲክቶክ_ገፃችን https://www.tiktok.com/@finote13?_r=1&_t=ZS-93b2aRbXvY0 ✨✨የኢሜል_አድራሻችን✨✨ www.finotetsidiki13@gmail.com ✨✨መልእክት_ለመላክ ✨✨ @finote_Tsidiki13bot ​#ፍኖተ_ጽድቅ #ሰንበት_ትምህርት_ቤት0,83%
  • 7 авг.#እንኳን_ለጾመ_ፍልሰቷ_በሰላም_አደረሳችሁ ፍልሰታ ማለት ፈለሰ፤ ተሰደደ፤ ተጓዘ፤ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ሄደ ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ቃል ሲሆን ኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ «ፈለሰት ማርያም እምዘይበሊ ኀበኢይበሊ፤ ድንግል ማርያም ከሚያልፈው ዓለም ወደማያልፈው ዓለም፣ ከምድር ሕይወት ወደ ሰማያዊ ሕይወት፣ ተሻገረች» በመባል የሚታወቀውና ከእመቤታችን የዕረፍትና የዕርገት ታሪክ ጋር የተያያዘው ጾመ ፍልሰታ፣ ከነሐሴ ፩ እስከ ፲፭ ቀን ድረስ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ተከታዮች በኅብረት የሚጾም ታላቅ ጾም ነው። እመቤታችን በምድር ፬፻፵፱ ዓ.ም ጥር ፳፩ ቀን ካረፈች በኋላ፣ ቅዱሳን ሐዋርያት ክቡር ሥጋዋን ይዘው ወደ ጌቴሴማኒ መካነ መቃብር ሲሔዱ አይሁድ በምቀኝነት ተነሥተው ሊቃጠሉትና ሊወስዱት ፈለጉ። በዚህ ጊዜ ታውፋንያ የተባለ አይሁዳዊ የአልጋውን ሸንኮር በእጁ ሲይዝ የእግዚአብሔር መልአክ እጁን በሰይፍ ቆረጠው፤ ነገር ግን የምሕረት እናት በሆነችው በእመቤታችን ምሕረትና በቅዱስ ጴጥሮስ ጸሎት እጁ ዳነለት። ከዚህ በኋላ የእመቤታችን ክቡር ሥጋ በመላእክትና በዮሐንስ ወንጌላዊ አማካኝነት ወደ ኤደን ገነት ከተወሰደ በኋላ፣ ሐዋርያት ነሐሴ ፩ ቀን ጀምሮ በጾምና በጸሎት በመጽናታቸው በ፲፬ኛው ቀን ሥጋዋ ተሰጥቷቸው በጌቴሴማኒ በክብር ቀብረዋታል። እመቤታችንም በተቀበረች በሦስተኛው ቀን እንደ ልጇ ሞትን ድል አድርጋ ተነሥታለች፤ መላእክትም እየዘመሩላት ወደ ሰማይ ስታርግ ከሕንድ ሀገር ስብከቱ ይመለስ የነበረው ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ ተመልክቶ ሰበኗን ተቀብሏል። ቅዱስ ቶማስ ለሐዋርያት ሲነግራቸው መጀመሪያ ላይ ባያምኑም መቃብሩን ከፍተው ሲያዩት ባዶ ሆኖ አገኙት፤ ቶማስም ሰበኗን አሳይቷቸዋል። ሐዋርያትም ትንሣኤዋንና ዕርገቷን በዓይን ለማየት እንደገና ነሐሴ ፩ ቀን ሱባኤ ጀምረው በ፲፮ኛው ቀን የጌታን መገለጥና በረከት አግኝተዋል። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ክርስቲያኖች ሁሉ ይህንን የሱባኤ ወቅት በጾምና በጸሎት እያከበሩ ከእመቤታችን በረከት ይካፈላሉ። ✝️ አቃቂ ፋንታ ደብረ ፅጌ ቅዱስ ሩፋኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ጽድቅ ሰ/ት/ቤት ✝️ 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ✨የቴሌግራም_ገፃችን✨✨ https://t.me/finote_Tsidiki_0613 ✨✨✨ዩቱዩብ_ገፃችን✨✨✨ https://youtube.com/@finotetsedik?si=OGHqCSjzAlH-pGxf ✨✨የፌስቡክ_ገፃችን✨✨ https://www.facebook.com/profile.php?id=100082976035006 ✨✨የቲክቶክ_ገፃችን https://www.tiktok.com/@finote13?_r=1&_t=ZS-93b2aRbXvY0 ✨✨የኢሜል_አድራሻችን✨✨ www.finotetsidiki13@gmail.com ✨✨መልእክት_ለመላክ ✨✨ @finote_Tsidiki13bot ​#ፍኖተ_ጽድቅ #ሰንበት_ትምህርት_ቤት0,76%
  • 18 июл.❖ "ፈዋሹና አስደሳቹ መልአክ፦ ቅዱስ ሩፋኤል" ❖ ቅዱስ ሩፋኤል ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ ሲሆን ስሙ "የእግዚአብሔር ፈውስ" ወይም "እግዚአብሔር ይፈውሳል" ማለት ነው። ​"በጸሎቱ ለቅዱስ ሩፋኤል፤ ትድኅን ነፍስ እምደዌሃ ወሥጋሃሰ ይረክብ ፈውሰ።" (በቅዱስ ሩፋኤል ጸሎት ነፍስ ከደዌዋ ትድናለች፣ ሥጋም ፈውስን ያገኛል።) ዛሬም እኛ በሕይወት ጉዟችን ላይ ስንደክም፣ በበሽታና በጭንቀት ስንሰቃይ የቅዱስ ሩፋኤል ምልጃና ጥበቃ አይለየንም። ፈዋሹ መልአክ ቅዱስ ሩፋኤል ሕመማችንን ይፈውስልን፣ መንገዳችንን ይባርክልን! ​"በጸሎቱ ለቅዱስ ሩፋኤል፤ ትድኅን ነፍስ እም ማንም ሰው የማይቀርበት ነሐሴ 13/2018ዓ.ም ልዩ ወርሃዊ የቅዱስ ሩፋኤል ጉባኤ ባአቃቂ ፋንታ ደብረ ጽጌ ቅዱስ ሩፋኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን ። ✝ ፋንታ ደብረ ፅጌ ቅዱስ ሩፋኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ጽድቅ ሰ/ት/ቤት ✝️ 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ✨የቴሌግራም_ገፃችን✨✨ https://t.me/finote_Tsidiki_0613 ✨✨✨ዩቱዩብ_ገፃችን✨✨✨ https://youtube.com/@finotetsedik?si=FCoK01H7D_8JiS4s ✨✨የፌስቡክ_ገፃችን✨✨ https://www.facebook.com/profile.php?id=100082976035006 ✨✨የቲክቶክ_ገፃችን https://vm.tiktok.com/ZM6x1Ea4D/ ✨✨የኢሜል_አድራሻችን✨✨ www.finotetsidiki13@gmail.com ✨✨መልእክት_ለመላክ ✨✨ @finote_Tsidiki ✨✨ ፍኖተ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት✨✨0,62%
  • 31 маябез подписи0,57%