Firew Law Office
Статистика"As our circle of knowledge expands, so does the circumference of darkness surrounding it. - Albert Einstein" https://t.me/firewlawoffice
- Последний пост
- 2 июл.
- Последнее чтение
- ещё не заходили
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 31
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
📎Investment incentive Regulation no 586/2018
📎አዲሱ የገቢ ግበር አዋጅ ቁጥር 1395/2017 📎Labsii Gibira Galii Haaraa Lakk.1395/2017
𝐃𝐡𝐚𝐝𝐝𝐚𝐜𝐡𝐢 𝐈𝐣𝐢𝐛𝐛𝐚𝐚𝐭𝐚𝐚 𝐌𝐚𝐧𝐚 𝐌𝐮𝐫𝐭𝐢𝐢 𝐖𝐚𝐥𝐢𝐢𝗴𝗮𝐥𝗮𝗮 𝐅𝐞𝐝𝐞𝐫𝐚𝐚𝐥𝐚𝐚 Murtiilee Dhimmoota Daa'imannii wal qabatee kennamaa jildii 2ffaa/2018
Murtiilee Dhaddacha Ijibbaataa Federaalaa Jildii 28ffaa /2018
Labsiin balfaa gogaa bulchuu fi to’achuuf Mana Maree Bakka Bu’oota Uummataatiin bahe lakk.1383/2017
без подписи
без подписи
በቤተሰብ ህግ መሰረት ባልና ሚስት ከጋብቻ በኋላ በውርስ ወይም በስጦታ በየግላቸው ያገኟቸው ንብረቶች የግል ንብረቶቻቸው ሆነው እንደሚቀሩ በተደነገገበት ሁኔታ በጋብቻ ወቅት ባልና ሚስት በፍ/ቤት ወይም ስልጣን ባለው አካል ባልፀደቀ ውል ከውርስ የሚገኝ ንብረት የጋራ ነው በሚል ቢዋዋሉም ውሉ በፍርድ ቤት ካልተረጋገጠ በቀር ውጤት ስለሌለው በጋብቻ ወቅት በውርስ የተገኘ ንብረት የአንደኛው ተጋቢ የግል ንብረት ሆኖ የሚቀጥል ስለመሆኑ፣ የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በቅፅ 26 በሰበር መዝገብ ቁጥር 198277 ላይ በተመሣሣይ ጉዳይ አስገዳጅነት ያለውን ውሣኔ ሰጥቷል።
без подписи
¥Ethiopian Investment Holdings is the sovereign wealth and strategic investment arm of the Federal Democratic Republic of Ethiopia. ¥Ethiopian Investment Holdings was established under the regulation titled “The Definition of Objective Functions and Organization of the Ethiopian Investment Holdings Council of Ministers Regulation No. 487/2014.” EIH is established to drive national economic transformation, manages, grows, and optimizes Ethiopia’s portfolio of key assets across strategic sectors including finance, infrastructure, energy, logistics, manufacturing, and agriculture. Ethiopian Investment Holdings Council of Ministers Regulation No. 487/2014
VAT Regulation no 570/2017
VAT proclamation no 1341/2016
via Abreham yohanes fb page ⚖️ በፍርድ ቤት ክስ ከመመስረትዎ በፊት ሊያውቋቸው የሚገቡ ወሳኝ የሕግ ነጥቦች! ⚖️ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በተለያዩ መዝገቦች ላይ የሰጣቸውን የሕግ ትርጓሜዎች አጠናቅረን አቅርበንልዎታል፡፡ እነዚህ ነጥቦች፣ አንድ ክስ በፍርድ ቤት ተቀባይነት እንዲያገኝ ምን ዓይነት መሠረታዊ ነገሮችን ማሟላት እንዳለበት፣ እንዲሁም ክሱ ተቀባይነት ሊያጣ የሚችልባቸውን ሁኔታዎች ያሳያሉ፡፡ 1. የክስ ምክንያት እጦት (Lack of Cause of Action) አንድ ክስ ከሕግ አንጻር ተቀባይነት ያለው መሠረት ከሌለው፣ ፍርድ ቤቱ ከመጀመሪያው ውድቅ ሊያደርገው ይችላል፡፡ 🚫 ሕገወጥ የገጠር መሬት ውል: የገጠር መሬትን ለረጅም ዓመታት (ለምሳሌ ለ80 ዓመት) በውል መስጠት የሽያጭ ውጤት ስላለው ሕገወጥ ነው፡፡ በዚህ ሕገወጥ ውል መሠረት ይዞታ የያዘ ወገን እንዲለቅ ይገደዳል፡፡ (ሰ/መ/ቁ. 199452) 🚫 የማይንቀሳቀስ ንብረት ውል ማስረጃ: የቤት ሽያጭ ውል መኖሩን ለማስረዳት፣ በሕግ ሥልጣን ባለው አካል ፊት በጽሑፍ የተደረገ ውል መቅረብ አለበት፡፡ (ፍ/ብ/ሕ/ቁ. 1723(1)) (ሰ/መ/ቁ. 199400) 🚫 "ውል ይፈረምልኝ" ጥያቄ: "የሽያጭ ውል ይጸናልኝ" ወይም "ተከሳሽ ቀርቦ ይፈርምልኝ" የሚል የዳኝነት ጥያቄ፣ ውል በፈቃደኝነት ላይ የተመሠረተ በመሆኑ፣ በሕግ ተቀባይነት የሌለውና ሊቀርብ የማይችል ጉዳይ ነው፡፡ (ሰ/መ/ቁ. 225310) 🚫 በውል ያልተገደበ አካል: ውልን መሠረት በማድረግ፣ በውሉ ተዋዋይ ባልሆነ 3ኛ ወገን (ለምሳሌ በንብረት አስተዳዳሪ) ላይ የክስ መሠረት የለውም፡፡ (ሰ/መ/ቁ. 190775) 🚫 የስጦታ ውል መፍረስ: በስጦታ ውል ላይ ያልተመዘገበ ቅድመ ሁኔታን (ለምሳሌ "ሊጦረኝ" በሚል) በማንሳት ውሉ እንዲፈርስ መጠየቅ የክስ ምክንያት ሊሆን አይችልም፡፡ (ሰ/መ/ቁ. 197354) 2. ክስ የማቅረብ መብትና ጥቅም (Locus Standi - ፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁ. 33) ክስ ማቅረብ የሚችለው በጉዳዩ ላይ ሕጋዊ መብት ወይም ጥቅም ያለው ወገን ብቻ ነው፡፡ 📌 የሕጋዊ ጥቅም መኖር: ማንኛውም ሰው ለክሱ መነሻ በሆነው ነገር ላይ ጥቅም ወይም መብት ያለው መሆኑን ካላረጋገጠ በቀር ክስ ማቅረብ አይችልም፡፡ (ሰ/መ/ቁ. 180756) 📌 የሕጋዊ ሰውነት መኖር: የንግድ ማኅበራትና ድርጅቶች ክስ ሊያቀርቡ የሚችሉት ሕጋዊ ሰውነት (በአግባቡ የተመዘገቡ) ሲሆኑ ብቻ ነው፡፡ (ሰ/መ/ቁ. 199173) 📌 የበሰለ ክስ መሆን: አንድ ባለአክሲዮን "ወደፊት ተጠያቂ ልሆን እችላለሁ" በሚል ስጋት ብቻ ግብር እንዲከፈል ክስ ማቅረቡ፣ እዳው ገና "ያልበሰለ" (not mature) በመሆኑ ሕጋዊ ጥቅም የለውም፡፡ (ሰ/መ/ቁ. 206807) 📌 የሁከት ክስ አቅራቢ: "ሁከት ይወገድልኝ" ክስ ለማቅረብ၊ አመልካች በሕጋዊ መንገድ ይዞታውን በቁጥጥሩ ሥር አድርጎ የያዘ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት፡፡ (ሰ/መ/ቁ. 197775) 3. በይርጋ (Prescription) የመክሰስ መብት መገደብ ሕግ፣ መብትን ለመጠየቅ የተወሰነ የጊዜ ገደብ ያስቀምጣል፡፡ ይህ ጊዜ ካለፈ መብቱ በይርጋ ይታገዳል፡፡ ⏳ የጋራ ንብረት ገቢ: በጋራ ሀብት የተገኘ ገቢ (ፍሬ) እንዲካፈል የሚቀርብ ክስ፣ ያላግባብ መበልጸግን መሠረት ያላደረገ በመሆኑ በ2 ዓመት ይርጋ አይታገድም፡፡ (ሰ/መ/ቁ. 197753) ⏳ የውርስ ይርጋ መቋረጥ: ወራሾች የውርስ ይዞታውን በጋራ ሲጠቀሙበት ከቆዩ፣ የ3 ዓመቱ የውርስ ጥያቄ ይርጋ (ፍ/ሕ/ቁ 1000) ይቋረጣል፡፡ (ሰ/መ/ቁ. 197567) ⏳ የሕፃናት ውርስ መብት: የወላጅ ውርስ ድርሻ የሚጠየቅበት የይርጋ ጊዜ መቆጠር የሚጀምረው፣ ወራሹ (ሕፃኑ) አካለ መጠን ከደረሰ በኋላ ነው፡፡ (ሰ/መ/ቁ. 197567) ⏳ ሥልጣን በሌለው ፍ/ቤት መክሰስ: ክስን ሥልጣን ለሌለው ፍ/ቤት አቅርቦ መከራከር፣ ይርጋውን የሚያቋርጥ በቂ ምክንያት ሆኖ ይወሰዳል፡፡ (ሰ/መ/ቁ. 199323) 4. ሥነ ሥርዓታዊ ገደቦች (Procedural Bars) 📜 Res Judicata (በፍርድ ያለቀ ጉዳይ): አንድ መሠረታዊ ጭብጥ (ለምሳሌ የውል መቋረጥ ጥፋት) ቀደም ሲል በሌላ መዝገብ ተወስኖ የጸና ከሆነ፣ በድጋሚ ሊመረመር አይገባም፡፡ (ፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 5) (ሰ/መ/ቁ. 197790) 📜 ከተጠየቀው ዳኝነት ውጪ መወሰን: ፍርድ ቤት በክሱና በመከላከያው ላይ በተነሱት ጭብጦች ላይ ብቻ መወሰን ሲገባው፣ ከተጠየቀው ዳኝነት ውጪ ሊወስን አይችልም፡፡ (ሰ/መ/ቁ. 197942) 📜 የሁከት ክስ vs. ባለቤትነት: በባለይዞታነት (ሁከት) ክርክር ላይ፣ ፍርድ ቤቱ አድማሱን አልፎ በባለሀብትነት (የመፋለም) ጉዳይ ላይ መወሰኑ መሠረታዊ የሕግ ስህተት ነው፡፡ (ሰ/መ/ቁ. 198594) 📜 በፍርድ አፈጻጸም ላይ አዲስ ዳኝነት: የአፈጻጸም ችሎት፣ በዋናው ክርክር ያልተጠየቀን ነገር (ለምሳሌ ቤት የማፍረስ ትዕዛዝ) በአፈጻጸም መዝገብ ላይ ሊሰጥ አይገባም፡፡ (ሰ/መ/ቁ. 199518) እነዚህ ነጥቦች የፍትሐብሔር ክርክሮች ውስብስብነትና የሥነ ሥርዓት ሕጎችን በአግባቡ መረዳት ምን ያህል አስፈላጊ መሆኑን ያሳያሉ። ለተጨማሪ የሕግ መረጃዎች ገጻችንን ይከተሉ! ሐሳብ አስተያየትዎን ያጋሩን፡፡ #የኢትዮጵያሕግ #EthiopianLaw #ከሰበርውሳኔዎች #CassationDecisions #ሕግ #Law #ፍትሐብሔር #CivilLaw #የክስምክንያት #LocusStandi #ይርጋ #Prescription
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи