MIC Fourth Batch Student
описание
Maryland International College, founded by Internationally recognized Professors and FULLY- ACCREDITED in Ethiopia, offers Masters Degree Programs in Two campuses (i.e. HayaHulet Campus and Global Campus).
261
подписчиков
Охват к подписчикам
143,3%
ERR
Реакции к просмотрам
0,15%
11 на 20 постов
Пересылки к просмотрам
0,17%
13
Постов в день
0,1
всего 20
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 10 авг.❇️ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ የሜሪ ጆይ ኢትዮጲያ የ "Silver Level Membeship" የክብር አጋር ሆነ!!! ላለፉት 30 አመታት በበጎ አድራጎት ስራ ግምባር ቀደም ከሆኑት የሚጠቀሰው ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ: ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ የ " Silver Level Membership" የክብር አባል በመሆን ከሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ መስራች ከሆኑት ሲ/ር ዘቢደር ዘውዴ የእውቅና ሰርተፍኬት በሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ፕሬዝደንት ዶ/ር ዮናስ (ረ/ፕሮፌሰር) በኩል ተበረከተለት!!! በተለያዮ በጎ አድራጎት ስራዎች በንቃት የሚሳተፈው ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ለሚያከናውነውን የበጎ አድራጎት ስራ የ " Silver Level Membership" የክብር አባል በመሆኑ መላው የተቋሙን ፕሮፌሰሮች : ሰራተኞች: የቀድሞ ተመራቂዎች እና ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ኮሌጃችን ከዚህ በፊትም ከትምህርት ክፍያ ላይ ከነፃ እስከ ግማሽ የትምህርት እድል:- ✅ ለየኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (INSA) ኃላፊዎች እና ሠራተኞች ✅ ለኢምግሬሽን ኃላፊዎች እና ሰራተኞች ✅ ለሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰራተኞች ✅ ለገቢዎች ሚኒስቴር ኃላፊዎች እና ሰራተኞች ✅ ለተለያዮ የመንግስት ተቋማት ሰራተኞች በመስጠት እንዲሁም:- 👉 ለእናት የበጎ አድራጎት ድርጅት 👉 ለኢትዮጲያ ኢንፎርሜሽን ሲስትምስ ማህበር የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ የማህበረሰብ አገልግሎት ላይ የበኩሉን ድርሻ እያበረከተ መሆኑን ይታወቃል:: Community Service Unit Maryland International College2,06%
- 10 авг.без подписи0,94%
- 12 мар.🌺🌺🌺🌺 ለሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ቤተሰቦች በሙሉ🌺🌺🌺🌺 📢 የአዲስ ተማሪዎች (ለአጋማሽ አመት) ምዝገባ ላይ መሆናችንን ስለማሳወቅ 📝 የአዲስ ተማሪዎች (ለአጋማሽ አመት) ምዝገባ እስከ መጋቢት 15/2018 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን ይህን መረጃ ለቤተሰቦ : ለስራ ባልደረባዎ እና ለወዳጅዎ ያጋሩ:: የእናንተው ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ!!!0,45%
- 17 апр. 2025 г.🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺:- ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ከወዲሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የፍቅር፣ የደስታና የሰላም እንዲሆንላችሁ ከልብ ይመኛል። ከ ሚያዝያ 9/2017 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 13/2017 ዓ.ም ኮሌጁ በበአል ምክንያት ዝግ መሆኑን ለማሳወቅ እየወደድን ከሚያዝያ 14/2017 ዓ.ም ጀምሮ የተለመደው የአስተዳደር , የተማሪዎች ጉዳይ እና ፋይናንስ አገልግሎቶችን መስጠት እንጀምራለን፡፡ Post-Graduate Dean Office0,39%
- 6 февр.🔇#NGAT ጉዳዮ:- የ " NGAT" ፈተና ቀንን ማሳወቅን ይመለከታል የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት (2ኛው ዙር) ብሔራዊ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ረቡዕ የካቲት 04/2018 ዓ.ም ይሰጣል። ፈተናው ቀደም ሲል አመልካቾች ቀድመው ሲመዘገቡ ለመፈተን በመረጡዋቸው ዮኒቨርስቲዎች የሚሰጥ ይሆናል::0,27%
- 14 авг. 2025 г.ማስታወቂያ 👉 ለ"GAT " ዝግጅት የስልጠና ቦታ እና ሰዓት ማሳወቅን ይመለከታል :- ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ለ 2018 ዓ.ም የማስተርስ ዲግሪ አመልካቾች በትምህርት ሚኒስቴር እና በአዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ በትብብር የሚሰጠው የማስተርስ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና "GAT" ዝግጅት ይረዳቹ ዘንድ እሁድ ( ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም) ከሰዓት በኃላ ከ 7:00 ሰዓት ጀምሮ በሃያሁለት ካምፓስ የ "GAT TUTORIAL TRAINING" በዕውቅ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰሮች የተዘጋጀ በመሆኑ የቱቶሪያል ክፍያ 600 ብር የከፈላችሁበትን የባንክ ስሊፕ ይዛቹ በመመጣት ቱቶሪያሉን እንድትወስዱ ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን። 👉ማስታወወሻ - የ " GAT" ስልጠናው የሚሰጠው በሀያ ሁለት ካምፓስ ( ካፒታል ሆቴሌ ጀርባ በሚገኘው ካምፓስ) በመማሪያ ክፍል "A “ ከ 7:00 ጀምሮ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን። - የ "600 ብር" የተከፈለበትን የባንክ ስሊፕ ይዞ ያልመጣ ስልጠናውን መውሰድ አይችልም። Post-Graduate Dean Office Maryland International College0,24%
- 24 мар. 2025 г.✨ ማስታወቂያ :- በመማር ላይ ላላችሁ እና ለቀድሞ ተመራቂ ውድ ተማሪዎቻችን በሙሉ አጠቃላይ የሰራተኞች የስልጠና መርሃ-ግብር (Including Implementaions of Organizational Systems) ከመጋቢት 15-21/2017 ዓ,ም ስለሚከናወን በተጠቀሱት ቀናት ሠራተኞች በስልጠና ላይ ስለሚሆኑ የቢሮ አገልግሎት ስለማይኖር ለወደፊት እሁድን ጨምሮ አገልግሎቱን ለማካካስ እንደሚሰራ ከወዲሁ እየገለፅን በተጠቀሱት ቀናት በትዕግስት እንድትጠባበቁ ለማሳሰብ እየወደድን የመማር መርሃ- ግብሩ ግን (Class-Schedule) ባለበት የሚቀጥል መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን:: የተማሪዎች ዲን ጽ/ቤት0,22%
- 14 авг. 2025 г.без подписи0,19%
- 12 авг.👉ማስታወቂያ (ለቀድሞ ተመራቂዎች እና አሁን በመማር ላይ ላላቹህ ተማሪዎቻችን በሙሉ) ጉዳዮ:- ነሃሴ 7 እና 8/2018 ዓ.ም በሰራተኞች አመታዊ ስብሰባ ምክንያት የቢሮ አገልግሎት የማይኖር መሆኑን ስለማሳወቅ በሰራተኞች አመታዊ ስብሰባ ምክንያት ነሃሴ 7 እና 8 /2018 ዓ.ም የቢሮ አገልግሎት የማይኖር ሲሆን ከነሐሴ 9/2018 ዓ.ም ጅምሮ ግን የተለመደው የቢሮ እና የትምህርት አገልግሎቶች መሰጠት የሚቀጥሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን:: የዲን ፅ/ቤት0,00%
- 8 авг.#NGAT አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ረቡዕ ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም መከናወኑ ይታወቃል፡፡ የፈተና ጣቢያ ምርጫችሁን Update እያደረጋችሁ ያላችሁ ተፈታኞች፣ በፈተና ሲስተሙ ላይ የሚገኝ የትኛውንም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ በፈተና ማዕከልነት መምረጥ እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡ 🔔 የተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket የ GAT ፈተና ከሚሰጥበት ሁለት ወይም ሦስት ቀናት ቀደም ብሎ በእያንዳንዳችሁ Dashboard ላይ የሚመጣላችሁ ይሆናል፡፡ በመሆኑም ዳሽቦርዳችሁን ቶሎቶሎ ቼክ እንድታደርጉ ተብሏል፡፡0,00%
- 2 авг.#NGAT_Updates የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ረቡዕ ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም የተራዘመ ሲሆን፣ ተከታዮቹን መረጃዎች ያስተውሉ፦ ➻ የፈተና ጣቢያ ምርጫችሁን አሁን ላይ Update ማድረግ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል። ➻ መስማት ወይም ማየት የማትችሉ አመልካቾች ፕሮፋይል ገፃችሁን Refresh በማድረግ የተደራሽነት ሁኔታችሁን (Accessibility Status) Update ማድረግ ትችላላችሁ። ➻ ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ አመልካቾች አሁን ላይ የNGAT ምዝገባቸውን ማድረግ ይችላሉ። Non-Ethiopian applicants can now register for NGAT. 🔔 ለተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket የምዝገባ ጊዜው ከተጠናቀቀ በኋላ እንደሚላክ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡0,00%
- 26 июл.#NGAT የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ የሚከናወን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://ngat.ethernet.edu.et ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡ ምዝገባው በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚከናወን መሆኑን ጠቁሟል፡፡ የፈተና መስጫ ጊዜው ወደፊት ይገለጻል ተብሏል፡፡0,00%