MIC Fourth Batch Student
СтатистикаMaryland International College, founded by Internationally recognized Professors and FULLY- ACCREDITED in Ethiopia, offers Masters Degree Programs in Two campuses (i.e. HayaHulet Campus and Global Campus).
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 62
- 1/48двое суток
- 71
- 1/72трое суток
- 76
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
👉ማስታወቂያ (ለቀድሞ ተመራቂዎች እና አሁን በመማር ላይ ላላቹህ ተማሪዎቻችን በሙሉ) ጉዳዮ:- ነሃሴ 7 እና 8/2018 ዓ.ም በሰራተኞች አመታዊ ስብሰባ ምክንያት የቢሮ አገልግሎት የማይኖር መሆኑን ስለማሳወቅ በሰራተኞች አመታዊ ስብሰባ ምክንያት ነሃሴ 7 እና 8 /2018 ዓ.ም የቢሮ አገልግሎት የማይኖር ሲሆን ከነሐሴ 9/2018 ዓ.ም ጅምሮ ግን የተለመደው የቢሮ እና የትምህርት አገልግሎቶች መሰጠት የሚቀጥሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን:: የዲን ፅ/ቤት
без подписи
❇️ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ የሜሪ ጆይ ኢትዮጲያ የ "Silver Level Membeship" የክብር አጋር ሆነ!!! ላለፉት 30 አመታት በበጎ አድራጎት ስራ ግምባር ቀደም ከሆኑት የሚጠቀሰው ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ: ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ የ " Silver Level Membership" የክብር አባል በመሆን ከሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ መስራች ከሆኑት ሲ/ር ዘቢደር ዘውዴ የእውቅና ሰርተፍኬት በሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ፕሬዝደንት ዶ/ር ዮናስ (ረ/ፕሮፌሰር) በኩል ተበረከተለት!!! በተለያዮ በጎ አድራጎት ስራዎች በንቃት የሚሳተፈው ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ለሚያከናውነውን የበጎ አድራጎት ስራ የ " Silver Level Membership" የክብር አባል በመሆኑ መላው የተቋሙን ፕሮፌሰሮች : ሰራተኞች: የቀድሞ ተመራቂዎች እና ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ኮሌጃችን ከዚህ በፊትም ከትምህርት ክፍያ ላይ ከነፃ እስከ ግማሽ የትምህርት እድል:- ✅ ለየኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (INSA) ኃላፊዎች እና ሠራተኞች ✅ ለኢምግሬሽን ኃላፊዎች እና ሰራተኞች ✅ ለሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰራተኞች ✅ ለገቢዎች ሚኒስቴር ኃላፊዎች እና ሰራተኞች ✅ ለተለያዮ የመንግስት ተቋማት ሰራተኞች በመስጠት እንዲሁም:- 👉 ለእናት የበጎ አድራጎት ድርጅት 👉 ለኢትዮጲያ ኢንፎርሜሽን ሲስትምስ ማህበር የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ የማህበረሰብ አገልግሎት ላይ የበኩሉን ድርሻ እያበረከተ መሆኑን ይታወቃል:: Community Service Unit Maryland International College
#NGAT አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ረቡዕ ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም መከናወኑ ይታወቃል፡፡ የፈተና ጣቢያ ምርጫችሁን Update እያደረጋችሁ ያላችሁ ተፈታኞች፣ በፈተና ሲስተሙ ላይ የሚገኝ የትኛውንም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ በፈተና ማዕከልነት መምረጥ እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡ 🔔 የተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket የ GAT ፈተና ከሚሰጥበት ሁለት ወይም ሦስት ቀናት ቀደም ብሎ በእያንዳንዳችሁ Dashboard ላይ የሚመጣላችሁ ይሆናል፡፡ በመሆኑም ዳሽቦርዳችሁን ቶሎቶሎ ቼክ እንድታደርጉ ተብሏል፡፡
#NGAT_Updates የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ረቡዕ ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም የተራዘመ ሲሆን፣ ተከታዮቹን መረጃዎች ያስተውሉ፦ ➻ የፈተና ጣቢያ ምርጫችሁን አሁን ላይ Update ማድረግ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል። ➻ መስማት ወይም ማየት የማትችሉ አመልካቾች ፕሮፋይል ገፃችሁን Refresh በማድረግ የተደራሽነት ሁኔታችሁን (Accessibility Status) Update ማድረግ ትችላላችሁ። ➻ ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ አመልካቾች አሁን ላይ የNGAT ምዝገባቸውን ማድረግ ይችላሉ። Non-Ethiopian applicants can now register for NGAT. 🔔 ለተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket የምዝገባ ጊዜው ከተጠናቀቀ በኋላ እንደሚላክ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡
#NGAT የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ የሚከናወን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://ngat.ethernet.edu.et ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡ ምዝገባው በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚከናወን መሆኑን ጠቁሟል፡፡ የፈተና መስጫ ጊዜው ወደፊት ይገለጻል ተብሏል፡፡
ለሜርላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ተማሪዎች በሙሉ፡- ከግንቦት 15/2018 ዓ.ም እስከ ግንቦት 17 /2018 ዓ. ም በዓመታዊ ጠቅላላ ሠራተኞች ስብሰባ ምክንያት በተጠቀሱት ቀናት ማንኛውም አገልግሎት እንደማይኖር እያሳወቅን ከግንቦት 18/2018 ዓ.ም ጀምሮ ግን የተለመደው አገልግሎታችንን ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን ፡፡ Post-Graduate Dean Office
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የፍቅር፣ የደስታና የሰላም እንዲሆንላችሁ ከልብ ይመኛል። Post-Graduate Dean Office
без подписи
🌺🌺🌺🌺 ለሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ቤተሰቦች በሙሉ🌺🌺🌺🌺 📢 የአዲስ ተማሪዎች (ለአጋማሽ አመት) ምዝገባ ላይ መሆናችንን ስለማሳወቅ 📝 የአዲስ ተማሪዎች (ለአጋማሽ አመት) ምዝገባ እስከ መጋቢት 15/2018 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን ይህን መረጃ ለቤተሰቦ : ለስራ ባልደረባዎ እና ለወዳጅዎ ያጋሩ:: የእናንተው ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ!!!
⚠️ NOTICE TO ALL PRIOR GRADUATES 📌 Subject: Rules and Regulations for the Collection and Authentication of Original Degree All graduates are hereby advised to take note of the following rules and regulations: 1️⃣ Ensure that your Temporary Degree has been returned and properly filed as part of your academic record when receiving your Original Degree. 2️⃣ Graduates who have not yet collected their Temporary Degree for any reason are required to collect it and return it for filing as part of their academic record. Failure to do so will result in the student’s academic record being regarded as incomplete. 3️⃣ Complete the Final Institutional Clearance process to ensure the completeness of your academic record before collecting your Original Degree. 4️⃣ Upon request, graduates may apply for Degree Authentication as required by the Ministry of Education of Ethiopia and for further career development. ❗ Failure to comply with the above rules and regulations will result in an incomplete documentation process. Registrar’s Office!
🔇#NGAT ጉዳዮ:- የ " NGAT" ፈተና ቀንን ማሳወቅን ይመለከታል የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት (2ኛው ዙር) ብሔራዊ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ረቡዕ የካቲት 04/2018 ዓ.ም ይሰጣል። ፈተናው ቀደም ሲል አመልካቾች ቀድመው ሲመዘገቡ ለመፈተን በመረጡዋቸው ዮኒቨርስቲዎች የሚሰጥ ይሆናል::
ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የድህረምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ላላቸው አመልካቾች የሚሰጠው የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ከመስከረም 20 - 25/2018 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑን አሳውቋል። አመልካቾች የመመዝገቢያ ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ እንደሚችሉ ገልጿል። ፈተና የሚሰጥበትን ጊዜ በቀጣይ ይፋ እንደሚደረግ አመልክቷል። ትምህርት ሚኒስቴር ሁሉም አመልካቾች የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ሊኖራቸው እንደሚገባ አሳስቧል። የምዝገባ እና የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር በTeleBirr በኩል ብቻ መከፈል እንደሚኖርበት አስገንዝቧል።
без подписи
без подписи
ማስታወቂያ 👉 ለ"GAT " ዝግጅት የስልጠና ቦታ እና ሰዓት ማሳወቅን ይመለከታል :- ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ለ 2018 ዓ.ም የማስተርስ ዲግሪ አመልካቾች በትምህርት ሚኒስቴር እና በአዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ በትብብር የሚሰጠው የማስተርስ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና "GAT" ዝግጅት ይረዳቹ ዘንድ እሁድ ( ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም) ከሰዓት በኃላ ከ 7:00 ሰዓት ጀምሮ በሃያሁለት ካምፓስ የ "GAT TUTORIAL TRAINING" በዕውቅ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰሮች የተዘጋጀ በመሆኑ የቱቶሪያል ክፍያ 600 ብር የከፈላችሁበትን የባንክ ስሊፕ ይዛቹ በመመጣት ቱቶሪያሉን እንድትወስዱ ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን። 👉ማስታወወሻ - የ " GAT" ስልጠናው የሚሰጠው በሀያ ሁለት ካምፓስ ( ካፒታል ሆቴሌ ጀርባ በሚገኘው ካምፓስ) በመማሪያ ክፍል "A “ ከ 7:00 ጀምሮ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን። - የ "600 ብር" የተከፈለበትን የባንክ ስሊፕ ይዞ ያልመጣ ስልጠናውን መውሰድ አይችልም። Post-Graduate Dean Office Maryland International College
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺:- ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ከወዲሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የፍቅር፣ የደስታና የሰላም እንዲሆንላችሁ ከልብ ይመኛል። ከ ሚያዝያ 9/2017 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 13/2017 ዓ.ም ኮሌጁ በበአል ምክንያት ዝግ መሆኑን ለማሳወቅ እየወደድን ከሚያዝያ 14/2017 ዓ.ም ጀምሮ የተለመደው የአስተዳደር , የተማሪዎች ጉዳይ እና ፋይናንስ አገልግሎቶችን መስጠት እንጀምራለን፡፡ Post-Graduate Dean Office
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺:- ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ 1446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የፍቅር፣ የደስታና የሰላም እንዲሆንላችሁ ከልብ ይመኛል። Post-Graduate Dean Office
✨ለሁሉም ተማሪዎቻችን እና ለቀድሞ ተመራቂ ተማሪዎቻችን በሙሉ ጉዳዮ:- በ " ERP System Implementation " ምክንያት (የመማር ማስተማሩ መርሃ-ግብር እንደተጠበቀ የሚኖር ሆኖ) ነገር ግን የቢሮ አገልግሎት ለተወሰኑ ተጨማሪ ጥቂት ቀናት የማንይኖር መሆኑን ስለማሳወቅ ከላይ በርዕሱ ላይ እንደተገለፅው በ " ERP System Implementation " ምክንያት እንዲሁም በ አዲስ የ "Registrar Management System Implementation" ምክንያት የቀድሞ ተመራቂ ተማሪዎቻችንን እና አሁን በመማር ላይ ያላቹህ ተማሪዎቻችን ሙሉ መረጃ " Students' Data Integration Systems Update" ላይ በመሆናችን አየገለፅን አስከ መጋቢት 26/2017 ዓ.ም ድረስ በተጠቀሰው ምክንያት የቢሮ አገልግሎት የማይኖር መሆኑን እየገለፅን ላሳያችሁን ትዕግስት በቅድሚያ እያመሰገንን ይህንን የሚያካክስ እሁድን ጨምሮ ለወደፊት የሚሰራ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን:: 👉 ማሳሰቢያ:- የመማር ማስተማሩ መርሃ-ግብር " Class -Schedule" ባለበት የሚቀጥል መሆኑን ከወዲሁ ለማስታወስ እንወዳለን:: የተማሪዎች ጉዳይ ዲን ፅ/ቤት
✨ ማስታወቂያ :- በመማር ላይ ላላችሁ እና ለቀድሞ ተመራቂ ውድ ተማሪዎቻችን በሙሉ አጠቃላይ የሰራተኞች የስልጠና መርሃ-ግብር (Including Implementaions of Organizational Systems) ከመጋቢት 15-21/2017 ዓ,ም ስለሚከናወን በተጠቀሱት ቀናት ሠራተኞች በስልጠና ላይ ስለሚሆኑ የቢሮ አገልግሎት ስለማይኖር ለወደፊት እሁድን ጨምሮ አገልግሎቱን ለማካካስ እንደሚሰራ ከወዲሁ እየገለፅን በተጠቀሱት ቀናት በትዕግስት እንድትጠባበቁ ለማሳሰብ እየወደድን የመማር መርሃ- ግብሩ ግን (Class-Schedule) ባለበት የሚቀጥል መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን:: የተማሪዎች ዲን ጽ/ቤት