tgindex
MIC Fifth Batch MBA Student

MIC Fifth Batch MBA Student

Статистика
@MICF20114английский

Maryland International College, founded by Internationally recognized Professors, FULLY- ACCREDITED in Ethiopia offers Masters Degree Programs in Two campuses (i.e. HayaHulet Campus and Global Campus).

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
931
+2 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 051
21 постов
Вовлечённость
112,9%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
228
1/48двое суток
261
1/72трое суток
281

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 👉ማስታወቂያ (ለቀድሞ ተመራቂዎች እና አሁን በመማር ላይ ላላቹህ ተማሪዎቻችን በሙሉ) ጉዳዮ:- ነሃሴ 7 እና 8/2018 ዓ.ም በሰራተኞች አመታዊ ስብሰባ ምክንያት የቢሮ አገልግሎት የማይኖር መሆኑን ስለማሳወቅ በሰራተኞች አመታዊ ስብሰባ ምክንያት ነሃሴ 7 እና 8 /2018 ዓ.ም የቢሮ አገልግሎት የማይኖር ሲሆን ከነሐሴ 9/2018 ዓ.ም ጅምሮ ግን የተለመደው የቢሮ እና የትምህርት አገልግሎቶች መሰጠት የሚቀጥሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን:: የዲን ፅ/ቤት

  • без подписи

  • ❇️ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ የሜሪ ጆይ ኢትዮጲያ የ "Silver Level Membeship" የክብር አጋር ሆነ!!! ላለፉት 30 አመታት በበጎ አድራጎት ስራ ግምባር ቀደም ከሆኑት የሚጠቀሰው ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ: ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ የ " Silver Level Membership" የክብር አባል በመሆን  ከሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ መስራች ከሆኑት ሲ/ር ዘቢደር ዘውዴ የእውቅና ሰርተፍኬት በሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ፕሬዝደንት ዶ/ር ዮናስ (ረ/ፕሮፌሰር)  በኩል ተበረከተለት!!! በተለያዮ በጎ አድራጎት ስራዎች በንቃት የሚሳተፈው ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ለሚያከናውነውን የበጎ አድራጎት ስራ የ " Silver Level Membership" የክብር አባል በመሆኑ መላው የተቋሙን ፕሮፌሰሮች : ሰራተኞች: የቀድሞ ተመራቂዎች እና ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ኮሌጃችን ከዚህ በፊትም ከትምህርት ክፍያ ላይ ከነፃ እስከ ግማሽ የትምህርት እድል:- ✅ ለየኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (INSA) ኃላፊዎች እና ሠራተኞች ✅ ለኢምግሬሽን ኃላፊዎች እና ሰራተኞች ✅ ለሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰራተኞች ✅ ለገቢዎች ሚኒስቴር ኃላፊዎች እና ሰራተኞች ✅ ለተለያዮ የመንግስት ተቋማት ሰራተኞች በመስጠት እንዲሁም:- 👉 ለእናት የበጎ አድራጎት ድርጅት 👉 ለኢትዮጲያ ኢንፎርሜሽን ሲስትምስ ማህበር የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ የማህበረሰብ አገልግሎት ላይ የበኩሉን ድርሻ እያበረከተ መሆኑን ይታወቃል:: Community Service Unit Maryland International College

  • #NGAT   አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ረቡዕ ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም መከናወኑ ይታወቃል፡፡     የፈተና ጣቢያ ምርጫችሁን Update እያደረጋችሁ ያላችሁ ተፈታኞች፣ በፈተና ሲስተሙ ላይ የሚገኝ የትኛውንም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ በፈተና ማዕከልነት መምረጥ እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡   🔔 የተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket የ GAT ፈተና ከሚሰጥበት ሁለት ወይም ሦስት ቀናት ቀደም ብሎ በእያንዳንዳችሁ Dashboard ላይ የሚመጣላችሁ ይሆናል፡፡ በመሆኑም ዳሽቦርዳችሁን ቶሎቶሎ ቼክ እንድታደርጉ ተብሏል፡፡

  • ❇️ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ የሜሪ ጆይ ኢትዮጲያ የ "Silver Level Membeship" የክብር አጋር ሆነ!!! ላለፉት 30 አመታት በበጎ አድራጎት ስራ ግምባር ቀደም ከሆኑት የሚጠቀሰው ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ: ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ የ " Silver Level Membership" የክብር አባል በመሆን  ከሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ መስራች ከሆኑት ሲ/ር ዘቢደር ዘውዴ የእውቅና ሰርተፍኬት በሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ፕሬዝደንት ዶ/ር ዮናስ (ረ/ፕሮፌሰር)  በኩል ተበረከተለት!!! በተለያዮ በጎ አድራጎት ስራዎች በንቃት የሚሳተፈው ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ለሚያከናውነውን የበጎ አድራጎት ስራ የ " Silver Level Membership" የክብር አባል በመሆኑ መላው የተቋሙን ፕሮፌሰሮች : ሰራተኞች: የቀድሞ ተመራቂዎች እና ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ኮሌጃችን ከዚህ በፊትም ከትምህርት ክፍያ ላይ ከነፃ እስከ ግማሽ የትምህርት እድል:- ✅ ለየኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (INSA) ኃላፊዎች እና ሠራተኞች ✅ ለኢምግሬሽን ኃላፊዎች እና ሰራተኞች ✅ ለሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰራተኞች ✅ ለገቢዎች ሚኒስቴር ኃላፊዎች እና ሰራተኞች ✅ ለተለያዮ የመንግስት ተቋማት ሰራተኞች በመስጠት እንዲሁም:- 👉 ለእናት የበጎ አድራጎት ድርጅት 👉 ለኢትዮጲያ ኢንፎርሜሽን ሲስትምስ ማህበር የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ የማህበረሰብ አገልግሎት ላይ የበኩሉን ድርሻ እያበረከተ መሆኑን ይታወቃል:: Community Service Unit Maryland International College

  • #NGAT_Updates የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ረቡዕ ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም የተራዘመ ሲሆን፣ ተከታዮቹን መረጃዎች ያስተውሉ፦ ➻ የፈተና ጣቢያ ምርጫችሁን አሁን ላይ Update ማድረግ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል። ➻ መስማት ወይም ማየት የማትችሉ አመልካቾች ፕሮፋይል ገፃችሁን Refresh በማድረግ የተደራሽነት ሁኔታችሁን (Accessibility Status) Update ማድረግ ትችላላችሁ። ➻ ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ አመልካቾች አሁን ላይ የNGAT ምዝገባቸውን ማድረግ ይችላሉ። Non-Ethiopian applicants can now register for NGAT. 🔔 ለተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket የምዝገባ ጊዜው ከተጠናቀቀ በኋላ እንደሚላክ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡

  • #NGAT የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ የሚከናወን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://ngat.ethernet.edu.et ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡ ምዝገባው በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚከናወን መሆኑን ጠቁሟል፡፡ የፈተና መስጫ ጊዜው ወደፊት ይገለጻል ተብሏል፡፡

  • 31 мая1 33324

    ⚠️ የኦርጅናል ዲግሪ ህትመት እንዲታዘዝላቹ የኦርጅናል ዲግሪ ክፍያችሁን ላልፈፀማችሁ በሙሉ (ለመጨረሻ ጊዜ የወጣ ጥብቅ ማሳሰቢያ!!!!) ፦ 👉 የኦርጅናል ዲግሪ ክፍያችሁን በቅድሚያ ላልከፈላቹ የማስተርስ ምሩቃን ክፍያችሁን እንድትፈፅሙ እና የኦርጅናል ዲግሪ ህተመት እንዲታዘዝላቹ በተደጋጋሚ ጊዜ ማሳወቃችን ይታወሳል:: በመሆኑም አሁን ለመጨረሻ ጊዜ ለእናንተው ዕድሉን ለማመቻቸት ለሁለተኛ ዙር በቅርቡ የሚሰራው የማስተርስ ዲግሪ የኦሪጅናል ዲግሪ ህትመት የመጨረሻ ዙር ህትመት ብቻ በመሆኑ:- 1.  እስካሁን ድረስ የሚጠበቅባችሁን የኦርጅናል ዲግሪ ክፍያ ያልከፈላቹ በሙሉ ፣ 2.  ቀድሞ ከተማራችሁበት ተቋም ወደ  ኮሌጃችን ኦፊሻል ትራንስክሪፕት (Official Transcript) እስካሁን ባታስልኩም፤ የኦሪጅናል ዲግሪ ህትመት ትዕዛዝ መስጠት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ይሁን እንጂ፣ ከወዲሁ በቅድሚያ ከፍላቹ  የታተመውን ኦሪጅናል ዲግሪ መውሰድ የሚቻለው ኦፊሻል ትራንስክሪፕቱ ለኮሌጁ መድረሱ ሲረጋገጥ ብቻ ይሆናል። የኦርጅናል ዲግሪ ህትመቱን ክፍያ (4,900 ብር) እስከ ሰኔ 15 ብቻ በሚከተሉት የባንክ አካውንቶች በመክፈል እና የከፈሉበትን የባንክ ስሊፕ "screenshot" በ "Telegram" ስልክ ቁጥር 0974106353/0974106373 መላክ ይኖርበታል:- ✅  በ ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ          አካውንት 1000650120764                      ወይም   ✅  አቢሲኒያ ባንክ        አካውንት ቁጥር:- 203504632 ⚠️ ጥብቅ ማሳሰቢያ:-  ይህ የመጨረሻ ዙር የኦርጅናል ዲግሪ የህትመት ትዕዛዝ በመሆኑ እና ከዚህ በኃላም የኦርጅናል ዲግሪ ህትመት እንደማይታዘዝ አውቃቹ ከወዲሁ የኦርጅናል ዲግሪ ቅድመ ክፍያችሁን እስከ ሰኔ 15 ብቻ በመክፈል እና የባንክ ስልፑን screenshot በተቀመጠው ሞባይል ስልክ በቴሌግራም በማስላክ  ከወዲሁ ሀላፊነታችሁን እንድትወጡ በጥብቅ እናሳስባለን:: የኮለጁ የሬጅስትራር ፅ/ቤት

  • 25 мая1 015

    ⚠️ማስታወቂያ:- ጉዳዩ:- የ”Master’s Thesis Paper “ በአድቫይዘር ፀድቆ ያላስገባቹ ወይም አስገብታቹ  ለዲፌንስ ያልተጠራቹ ተማሪዎች ሪፖርት እንድታደርጉ ይመለከታል ከላይ በርዕሱ እንደተገለፀው  የመመረቂያ ፅሁፍ በወቅቱ ያላስገባቹ ተማሪዎች  እንዲሁም በተለያየ ምክንያት የመመረቂያ ፅሁፍ አስገብታቹ “ Master’s Thesis Defense “ ያላቀረባቹ ተማሪዎች ከግንቦት 18/2018 ዓ .ም እስከ ግንቦት 26/2018 ዓ .ም ድረስ በሀያ ሁለት ካምፓስ በመ ምጣት በአካል ሪፓርት እድታደርጉ  ለማሳወቅ እንወዳለን። ሬጅስትራር ክፍል

  • 22 мая1 0811

    ለሜርላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ተማሪዎች በሙሉ፡- ከግንቦት 15/2018  ዓ.ም እስከ ግንቦት 17 /2018 ዓ. ም በዓመታዊ ጠቅላላ ሠራተኞች  ስብሰባ ምክንያት በተጠቀሱት ቀናት ማንኛውም አገልግሎት እንደማይኖር እያሳወቅን ከግንቦት 18/2018 ዓ.ም ጀምሮ ግን የተለመደው አገልግሎታችንን ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን ፡፡ Post-Graduate Dean Office

  • ለሜርላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ተማሪዎች በሙሉ፡- ከግንቦት 15/2018  ዓ.ም እስከ ግንቦት 17 /2018 ዓ. ም በዓመታዊ ጠቅላላ ሠራተኞች  ስብሰባ ምክንያት በተጠቀሱት ቀናት ማንኛውም አገልግሎት እንደማይኖር እያሳወቅን ከግንቦት 18/2018 ዓ.ም ጀምሮ ግን የተለመደው አገልግሎታችንን ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን ፡፡ Post-Graduate Dean Office

  • 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የፍቅር፣ የደስታና የሰላም እንዲሆንላችሁ ከልብ ይመኛል። Post-Graduate Dean Office

  • 28 мар.1 5051

    без подписи

  • ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ 1447 ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የፍቅር፣ የደስታና የሰላም እንዲሆንላችሁ ከልብ ይመኛል። Post-Graduate Dean Office

  • 12 мар.1 43214

    🌺🌺🌺🌺 ለሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ቤተሰቦች በሙሉ🌺🌺🌺🌺 📢 የአዲስ ተማሪዎች (ለአጋማሽ አመት) ምዝገባ ላይ መሆናችንን ስለማሳወቅ 📝 የአዲስ ተማሪዎች (ለአጋማሽ አመት) ምዝገባ እስከ መጋቢት 15/2018 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን ይህን መረጃ ለቤተሰቦ : ለስራ ባልደረባዎ እና ለወዳጅዎ ያጋሩ:: የእናንተው ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ!!!

  • 28 февр.1 59637

    ⚠️ NOTICE TO ALL PRIOR GRADUATES 📌 Subject: Rules and Regulations for the Collection and Authentication of Original Degree All graduates are hereby advised to take note of the following rules and regulations: 1️⃣ Ensure that your Temporary Degree has been returned and properly filed as part of your academic record when receiving your Original Degree. 2️⃣ Graduates who have not yet collected their Temporary Degree for any reason are required to collect it and return it for filing as part of their academic record. Failure to do so will result in the student’s academic record being regarded as incomplete. 3️⃣ Complete the Final Institutional Clearance process to ensure the completeness of your academic record before collecting your Original Degree. 4️⃣ Upon request, graduates may apply for Degree Authentication as required by the Ministry of Education of Ethiopia and for further career development. ❗ Failure to comply with the above rules and regulations will result in an incomplete documentation process. Registrar’s Office!

  • ⚠️ NOTICE TO ALL PRIOR GRADUATES 📌 Subject: Rules and Regulations for the Collection and Authentication of Original Degree All graduates are hereby advised to take note of the following rules and regulations: 1️⃣ Ensure that your Temporary Degree has been returned and properly filed as part of your academic record when receiving your Original Degree. 2️⃣ Graduates who have not yet collected their Temporary Degree for any reason are required to collect it and return it for filing as part of their academic record. Failure to do so will result in the student’s academic record being regarded as incomplete. 3️⃣ Complete the Final Institutional Clearance process to ensure the completeness of your academic record before collecting your Original Degree. 4️⃣ Upon request, graduates may apply for Degree Authentication as required by the Ministry of Education of Ethiopia and for further career development. ❗ Failure to comply with the above rules and regulations will result in an incomplete documentation process. Registrar’s Office!

  • 6 февр.1 24013

    🔇#NGAT ጉዳዮ:- የ " NGAT" ፈተና ቀንን ማሳወቅን ይመለከታል የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት (2ኛው ዙር) ብሔራዊ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ረቡዕ የካቲት 04/2018 ዓ.ም ይሰጣል። ፈተናው ቀደም ሲል አመልካቾች ቀድመው ሲመዘገቡ ለመፈተን በመረጡዋቸው ዮኒቨርስቲዎች የሚሰጥ ይሆናል::

  • 6 янв.1 71542

    без подписи

  • без подписи