tgindex
MIC 2014 MID Batch

MIC 2014 MID Batch

Статистика

Maryland International College, founded by Internationally recognized Professors, Fully- Accredited in Ethiopia offers Masters Degree Programs in Two campuses (i.e. Haya Hulet Campus and Global Campus).

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Криптовалюты (по похожим)
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
395
+1 за 2 дн.
Сутки
+1
+0,25%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
739
21 постов
Вовлечённость
187,1%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
102
1/48двое суток
116
1/72трое суток
126

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 👉ማስታወቂያ (ለቀድሞ ተመራቂዎች እና አሁን በመማር ላይ ላላቹህ ተማሪዎቻችን በሙሉ) ጉዳዮ:- ነሃሴ 7 እና 8/2018 ዓ.ም በሰራተኞች አመታዊ ስብሰባ ምክንያት የቢሮ አገልግሎት የማይኖር መሆኑን ስለማሳወቅ በሰራተኞች አመታዊ ስብሰባ ምክንያት ነሃሴ 7 እና 8 /2018 ዓ.ም የቢሮ አገልግሎት የማይኖር ሲሆን ከነሐሴ 9/2018 ዓ.ም ጅምሮ ግን የተለመደው የቢሮ እና የትምህርት አገልግሎቶች መሰጠት የሚቀጥሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን:: የዲን ፅ/ቤት

  • без подписи

  • ❇️ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ የሜሪ ጆይ ኢትዮጲያ የ "Silver Level Membeship" የክብር አጋር ሆነ!!! ላለፉት 30 አመታት በበጎ አድራጎት ስራ ግምባር ቀደም ከሆኑት የሚጠቀሰው ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ: ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ የ " Silver Level Membership" የክብር አባል በመሆን  ከሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ መስራች ከሆኑት ሲ/ር ዘቢደር ዘውዴ የእውቅና ሰርተፍኬት በሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ፕሬዝደንት ዶ/ር ዮናስ (ረ/ፕሮፌሰር)  በኩል ተበረከተለት!!! በተለያዮ በጎ አድራጎት ስራዎች በንቃት የሚሳተፈው ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ለሚያከናውነውን የበጎ አድራጎት ስራ የ " Silver Level Membership" የክብር አባል በመሆኑ መላው የተቋሙን ፕሮፌሰሮች : ሰራተኞች: የቀድሞ ተመራቂዎች እና ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ኮሌጃችን ከዚህ በፊትም ከትምህርት ክፍያ ላይ ከነፃ እስከ ግማሽ የትምህርት እድል:- ✅ ለየኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (INSA) ኃላፊዎች እና ሠራተኞች ✅ ለኢምግሬሽን ኃላፊዎች እና ሰራተኞች ✅ ለሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰራተኞች ✅ ለገቢዎች ሚኒስቴር ኃላፊዎች እና ሰራተኞች ✅ ለተለያዮ የመንግስት ተቋማት ሰራተኞች በመስጠት እንዲሁም:- 👉 ለእናት የበጎ አድራጎት ድርጅት 👉 ለኢትዮጲያ ኢንፎርሜሽን ሲስትምስ ማህበር የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ የማህበረሰብ አገልግሎት ላይ የበኩሉን ድርሻ እያበረከተ መሆኑን ይታወቃል:: Community Service Unit Maryland International College

  • ⚠️ የኦርጅናል ዲግሪ ህትመት እንዲታዘዝላቹ የኦርጅናል ዲግሪ ክፍያችሁን ላልፈፀማችሁ በሙሉ (ለመጨረሻ ጊዜ የወጣ ጥብቅ ማሳሰቢያ!!!!) ፦ 👉 የኦርጅናል ዲግሪ ክፍያችሁን በቅድሚያ ላልከፈላቹ የማስተርስ ምሩቃን ክፍያችሁን እንድትፈፅሙ እና የኦርጅናል ዲግሪ ህተመት እንዲታዘዝላቹ በተደጋጋሚ ጊዜ ማሳወቃችን ይታወሳል:: በመሆኑም አሁን ለመጨረሻ ጊዜ ለእናንተው ዕድሉን ለማመቻቸት ለሁለተኛ ዙር በቅርቡ የሚሰራው የማስተርስ ዲግሪ የኦሪጅናል ዲግሪ ህትመት የመጨረሻ ዙር ህትመት ብቻ በመሆኑ:- 1.  እስካሁን ድረስ የሚጠበቅባችሁን የኦርጅናል ዲግሪ ክፍያ ያልከፈላቹ በሙሉ ፣ 2.  ቀድሞ ከተማራችሁበት ተቋም ወደ  ኮሌጃችን ኦፊሻል ትራንስክሪፕት (Official Transcript) እስካሁን ባታስልኩም፤ የኦሪጅናል ዲግሪ ህትመት ትዕዛዝ መስጠት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ይሁን እንጂ፣ ከወዲሁ በቅድሚያ ከፍላቹ  የታተመውን ኦሪጅናል ዲግሪ መውሰድ የሚቻለው ኦፊሻል ትራንስክሪፕቱ ለኮሌጁ መድረሱ ሲረጋገጥ ብቻ ይሆናል። የኦርጅናል ዲግሪ ህትመቱን ክፍያ (4,900 ብር) እስከ ሰኔ 15 ብቻ በሚከተሉት የባንክ አካውንቶች በመክፈል እና የከፈሉበትን የባንክ ስሊፕ "screenshot" በ "Telegram" ስልክ ቁጥር 0974106353/0974106373 መላክ ይኖርበታል:- ✅  በ ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ          አካውንት 1000650120764                      ወይም   ✅  አቢሲኒያ ባንክ        አካውንት ቁጥር:- 203504632 ⚠️ ጥብቅ ማሳሰቢያ:-  ይህ የመጨረሻ ዙር የኦርጅናል ዲግሪ የህትመት ትዕዛዝ በመሆኑ እና ከዚህ በኃላም የኦርጅናል ዲግሪ ህትመት እንደማይታዘዝ አውቃቹ ከወዲሁ የኦርጅናል ዲግሪ ቅድመ ክፍያችሁን እስከ ሰኔ 15 ብቻ በመክፈል እና የባንክ ስልፑን screenshot በተቀመጠው ሞባይል ስልክ በቴሌግራም በማስላክ  ከወዲሁ ሀላፊነታችሁን እንድትወጡ በጥብቅ እናሳስባለን:: የኮለጁ የሬጅስትራር ፅ/ቤት

  • ⚠️ማስታወቂያ:- ጉዳዩ:- የ”Master’s Thesis Paper “ በአድቫይዘር ፀድቆ ያላስገባቹ ወይም አስገብታቹ  ለዲፌንስ ያልተጠራቹ ተማሪዎች ሪፖርት እንድታደርጉ ይመለከታል ከላይ በርዕሱ እንደተገለፀው  የመመረቂያ ፅሁፍ በወቅቱ ያላስገባቹ ተማሪዎች  እንዲሁም በተለያየ ምክንያት የመመረቂያ ፅሁፍ አስገብታቹ “ Master’s Thesis Defense “ ያላቀረባቹ ተማሪዎች ከግንቦት 18/2018 ዓ .ም እስከ ግንቦት 26/2018 ዓ .ም ድረስ በሀያ ሁለት ካምፓስ በመ ምጣት በአካል ሪፓርት እድታደርጉ  ለማሳወቅ እንወዳለን። ሬጅስትራር ክፍል

  • без подписи

  • без подписи

  • Maryland International College Master Programs 👉Master of Business Administration (MBA) 👉Master in Project  Managment By World Class Professors in Ethiopia Opportunity to Participate in International research programs abroad, fostering global collaboration and academic growth Duration፡ 2 Years Register Now 👇 0935656939 0940102029 Clas Begins፡ Mid November, 2025 Adress: Addis Ababa Hayahulet(behind Capital hotel) Website: Www.marylandic.com ⚠️ Only Seven days left until the registration deadline! Please share this reminder with your family members, colleagues, and friends who may be interested.

  • без подписи

  • 📣"NGAT" Exam Date 👉 (Only for new Masters Applicants @ Maryland International College):- የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያው ዙር ብሔራዊ የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። በተያያዘ መረጃ በ2018 የትምህርት ዘመን የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) አመልካቾች ምዝገባ ከመስከረም 20/2018 ዓ.ም እየተካሔደ ይገኛል፡፡ምዝገባው ትናንት መስከረም 25/2018 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ በትምህርት ሚኒስቴር ተገልፆ የነበረ ቢሆንም፤ የመመዝገቢያ ፖርታሉ ዛሬም  እየሰራ ይገኛል:: በመሆኑም ምዝገባው ያመለጣቹ (በሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ለ 2018 ዓ.ም ለአዲስ የማስተርስ ትምህርት አመልካቾች) አሁንም ከወዲሁ ምዝገባ በማከናወን ለፈተናው እንድትቀመጡ መረጃውን ለማጋራት እንወዳለን:: ሬጅስትራር ጽ/ቤት

  • без подписи

  • 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼  ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳቹ! በዓሉ የሰላም፣የደስታና የፍቅር እንዲሆንላቹ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን። ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • ማስታወቂያ 👉 ለ"GAT " ዝግጅት የስልጠና ቦታ እና ሰዓት  ማሳወቅን ይመለከታል :- ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ለ 2018 ዓ.ም የማስተርስ ዲግሪ አመልካቾች በትምህርት ሚኒስቴር እና በአዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ በትብብር የሚሰጠው የማስተርስ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና "GAT" ዝግጅት ይረዳቹ ዘንድ እሁድ  ( ነሐሴ  18/2018 ዓ.ም) ከሰዓት በኃላ ከ 7:00 ሰዓት ጀምሮ በሃያሁለት ካምፓስ የ "GAT TUTORIAL TRAINING" በዕውቅ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰሮች የተዘጋጀ በመሆኑ   የቱቶሪያል ክፍያ 600 ብር የከፈላችሁበትን የባንክ ስሊፕ ይዛቹ  በመመጣት ቱቶሪያሉን እንድትወስዱ ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን። 👉ማስታወወሻ - የ " GAT" ስልጠናው የሚሰጠው በሀያ ሁለት ካምፓስ ( ካፒታል ሆቴሌ ጀርባ በሚገኘው ካምፓስ) በመማሪያ ክፍል "A “ ከ 7:00 ጀምሮ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን። - የ "600 ብር" የተከፈለበትን  የባንክ ስሊፕ ይዞ ያልመጣ ስልጠናውን መውሰድ አይችልም። Post-Graduate Dean Office Maryland International College

  • без подписи

  • 👉 ለ: 2014 ሚድ ባች ጉዳዮ:- ኦርጂናል ዲግሪ ስለደረሰላቹ መጥታችሁ እንድትወስዱ ስለማሳሰብ ኦርጂናል ዲግሪያችሁ ( International standard with Ultraviolet Imbedded Technology Security Print having QR code and Security Stamp) ከነሐሴ 14/2018 ዓ.ም ጀምሮ እንድትወስዱ አናሳውቃለን:: ኦርጂናል ዲግሪያችሁን ለመውሰድ ስትመጡ:- 1. ቶሞፓራሪ ዲግሪያችሁን በቅድሚያ መመለስ ይኖርባቸዋል 2. የኦርጅናል ዲግሪ ክፍያ 4,900 ብር በሚከተሉት የባንክ አካውንቶች መፈፀም:- 👉 ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ Commercial Bank of Ethiopia Account no. 1000650120764 👉 ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ Bank of Abysinia Account no. 203504632

  • без подписи

  • 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺:- ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ከወዲሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የፍቅር፣ የደስታና የሰላም እንዲሆንላችሁ ከልብ ይመኛል። ከ ሚያዝያ 9/2017 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 13/2017 ዓ.ም ኮሌጁ በበአል ምክንያት ዝግ መሆኑን ለማሳወቅ እየወደድን ከሚያዝያ 14/2017 ዓ.ም ጀምሮ የተለመደው የአስተዳደር , የተማሪዎች ጉዳይ እና ፋይናንስ አገልግሎቶችን መስጠት እንጀምራለን፡፡ Post-Graduate Dean Office

  • የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ለመመዝገን ይህንን ሊንክ ይጫኑ፣HTTPS://NGAT.ETHERNET.EDU.ET

  • 👉 ማስታወቂያ ጉዳዮ:- ለአዲስ የ2017 ትምህርት ዘመን አጋማሽ ዓመት ለማስተርስ ትምህርት አመልካቾች ከትምህርት ሚኒስቴር ባገኘነው መረጃ መሠረት ቀጣይ የ"NGAT" የፈተና ቀናትን ማሳወቅን ይመለከታል። በ2017 የትምህርት ዘመን በሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ የማስተርስ ትምህርታቸውን ለመማር ፈልገው ነገር ግን የ "NGAT" ፈተና ሳይፈተኑ ያመለጣቸው ለአዲስ የ2017 ትምህርት ዘመን አጋማሽ ዓመት  አዲስ አመልካቾች ከትምህርት ሚኒስቴር ባገኘነው መረጃ መሠረት ለሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች (ለማስተርስ ፕሮግራሞች) የመግቢያ ፈተና (NGAT)  ከጥር 7-9/2017 ዓ.ም ይሰጣል።  በዚሁ መሠረት ለ2017 ትምህርት ዘመን አጋማሽ ዓመት አዲስ አመልካቾች ከታች ባለው "Link" መሠረት በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ለሚሰጠው ፈተና በቅድሚያ በመመዝገብ ፈተናውን በተጠቀሱት ቀናት መፈተን ይኖርባቸዋል፦ https://ngat.ethernet.edu.et/login 👉 ቤተሰብዎ: ጓደኛዎ እና ወዳጅዎ የማስተርስ መግቢያ (NGAT) የፈተናው ቀን እንዳያመልጣቸው  ይህን መረጃ ያጋሩዋቸው። የእናንተው ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ!!!

  • 👉 ለ:-  በሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ለተመረቃቹ በሙሉ ጉዳዮ:- ኦሪጅናል ዲግሪን ይመለከታል የኦርጂናል ዲግሪያችሁን ከጥቅምት 20 /2017 ዓ.ም ጀምሮ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። የኦሪጅናል ዲግሪ ክፍያ 4,900 ብር (አራት ሺህ ዘጠኝ መቶ ብር) እስከ መስከረም 25/2017 ዓ.ም ድረስ  በሚከተሉት የባንክ አማራጮች  እንድትከፍሉ እናሳስባለን። 👉 ማሳሰቢያ:- 1. በተጠቀሰው ቀናት ውስጥ ያልከፈለ ተመራቂ ተማሪ ኦሪጅናል ዲግሪ እንዲሰራለት ከወዲሁ የማይታዘዝለት በመሆኑ ተመራቂ ተማሪው ለወደፊት በሚፈልገው ጊዜ ኦርጅናል ዲግሪው ባይደርስለት ለሚመጣው መዘግየት እና ተጨማሪ የ " Administration Cost and late penality fees" ተማሪው ሙሉ ኃላፊነቱን የሚወስድ ይሆናል። 2.  የኦሪጅናል ዲግሪ ክፍያ 4,900 ብር (አራት ሺህ ዘጠኝ መቶ ብር) በሚከተሉት የባንክ አማራጮች የከፈላችሁበትን የባንክ ስሊፕ ( Bank deposit slip) በቴሌግራም ቁጥር 0974106373 ፎቶ በማንሳት እንድትልኩ እናሳስባለን። 1.  ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ        ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ        አካውንት ቁጥር:-  1000650120764                       ወይም   2. ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ        አቢሲኒያ ባንክ        አካውንት ቁጥር:- 203504632 ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ የሬጅስትራር ጽ/ቤት