tgindex
M

MIC MBA 2023 Students

Статистика
@micmbaанглийский

Maryland International College, founded by Internationally recognized Professors and FULLY- ACCREDITED in Ethiopia, offers Masters Degree Programs in Two campuses (i.e. HayaHulet Campus and Global Campus).

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
ещё не заходили
Постов за неделю
1
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
579
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 364
21 постов
Вовлечённость
235,6%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
204
1/48двое суток
233
1/72трое суток
252

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 👉ማስታወቂያ ጉዳዮ:- ነሃሴ 7 እና 8/2018 ዓ.ም በሰራተኞች አመታዊ ስብሰባ ምክንያት የቢሮ አገልግሎት የማይኖር መሆኑን ስለማሳወቅ በሰራተኞች አመታዊ ስብሰባ ምክንያት ነሃሴ 7 እና 8 /2018 ዓ.ም የቢሮ አገልግሎት የማይኖር ሲሆን ከነሐሴ 9/2018 ዓ.ም ጅምሮ ግን የተለመደው የቢሮ እና የትምህርት አገልግሎቶች መሰጠት የሚቀጥሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን:: የዲን ፅ/ቤት

  • #NGAT_Updates የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ረቡዕ ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም የተራዘመ ሲሆን፣ ተከታዮቹን መረጃዎች ያስተውሉ፦ ➻ የፈተና ጣቢያ ምርጫችሁን አሁን ላይ Update ማድረግ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል። ➻ መስማት ወይም ማየት የማትችሉ አመልካቾች ፕሮፋይል ገፃችሁን Refresh በማድረግ የተደራሽነት ሁኔታችሁን (Accessibility Status) Update ማድረግ ትችላላችሁ። ➻ ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ አመልካቾች አሁን ላይ የNGAT ምዝገባቸውን ማድረግ ይችላሉ። Non-Ethiopian applicants can now register for NGAT. 🔔 ለተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket የምዝገባ ጊዜው ከተጠናቀቀ በኋላ እንደሚላክ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡

  • #NGAT የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ የሚከናወን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://ngat.ethernet.edu.et ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡ ምዝገባው በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚከናወን መሆኑን ጠቁሟል፡፡ የፈተና መስጫ ጊዜው ወደፊት ይገለጻል ተብሏል፡፡

  • ⚠️ የኦርጅናል ዲግሪ ለከፈላቹ በሙሉ! የኦርጅናል ዲግሪ የከፈላቹ ተመራቂ ተማሪዎቻችን በሙሉ የኦርጅናል ዲግሪያችሁን ለመውሰድ የሚከተሉትን መረጃዎችን ይዛቹ በመምጣት እንድትወስዱ እናሳስባለን:- 1. የወሰዳችሁትን ቴምፓራሪ ዲግሪያችሁን እና "Student Copy"  2. ለኦርጅናል ዲግሪ የተከፈለበት የባንክ ሪሲት 3. ቴምፓራሪ ዲግሪያችሁን እና " Student Copy" ያልወሰዳቹ ከሆነ ቴምፓራሪ ዲግሪያችሁን እና " Student Copy" ቀድሞ ተዘጋጅቶ በሬጅስትራር ኦፊስ የተቀመጠላቹ በመሆኑ ከፉይላቹ ጋር መሰነዱን ለማረጋገጥ ለቴምፓራሪ ዲግሪ የከፈላችሁበትን የባንክ ሪሲት በማያያዝ አና ፉይላቹ የተሟላ መሆኑን ለማረጋገጥ ተቋሟዊ ኪሊራንስ በማድረግ ኦርጅናል ዲግሪያችሁን መውሰድ:: ይህን ያላደረገ ተመራቂ ፉይሉ እንዳልተሟላ ያደርገዋል:: 🏠 ኦርጅናል ዲግሪያችሁን ለመውሰድ ጫካ ኮፊ ፊት ለፊት በሚገኘው ህንፃችን ላይ 2ኛ ፎቅ "Student Support Office" በሚከተሉት የስራ ሰዓት ከሐምሌ 07 አስከ ነሀሴ  21 ድረስ ብቻ በመምጣት  የምትስተናገዱ መሆኑን እናሳስባለን:: 👉 አገልግሎቱን የምታገኙበት የስራ ሰዓት:- ⏰  ከሐምሌ 7 እስከ ነሀሴ 21 ድረስ ብቻ ዘወትር:- ማክሰኞ ፣ እሮብ ፣ አርብ እና ቅዳሜ ከጥዋቱ 4:00-6:00 ሰዓት እና ከሰዓት በኃላ ከ8:00-10:00 ሰዓት ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን:: 🏠 አገልግሎቱን የምታገኙበት የሬጅስትራር ቢሮዋችን የሚገኝበት ህንፃ:- 📍ከጫካ ኮፊ ፊት ለፊት በሚገኘው ህንፃችን 2ኛ ፎቅ (ከዚህ በፊት ቴምፓራሪ ዲግሪ ከወሰዳችሁበት ህንፃ ላይ):: የሬጅስትራር ፅ/ቤት

  • 1 июн.1 1041

    ⚠️ የኦርጅናል ዲግሪ ህትመት እንዲታዘዝላቹ የኦርጅናል ዲግሪ ክፍያችሁን ላልፈፀማችሁ በሙሉ (ለመጨረሻ ጊዜ የወጣ ጥብቅ ማሳሰቢያ!!!!) ፦ 👉 የኦርጅናል ዲግሪ ክፍያችሁን በቅድሚያ ላልከፈላቹ የማስተርስ ምሩቃን ክፍያችሁን እንድትፈፅሙ እና የኦርጅናል ዲግሪ ህተመት እንዲታዘዝላቹ በተደጋጋሚ ጊዜ ማሳወቃችን ይታወሳል:: በመሆኑም አሁን ለመጨረሻ ጊዜ ለእናንተው ዕድሉን ለማመቻቸት ለሁለተኛ ዙር በቅርቡ የሚሰራው የማስተርስ ዲግሪ የኦሪጅናል ዲግሪ ህትመት የመጨረሻ ዙር ህትመት ብቻ በመሆኑ:- 1.  እስካሁን ድረስ የሚጠበቅባችሁን የኦርጅናል ዲግሪ ክፍያ ያልከፈላቹ በሙሉ ፣ 2.  ቀድሞ ከተማራችሁበት ተቋም ወደ  ኮሌጃችን ኦፊሻል ትራንስክሪፕት (Official Transcript) እስካሁን ባታስልኩም፤ የኦሪጅናል ዲግሪ ህትመት ትዕዛዝ መስጠት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ይሁን እንጂ፣ ከወዲሁ በቅድሚያ ከፍላቹ  የታተመውን ኦሪጅናል ዲግሪ መውሰድ የሚቻለው ኦፊሻል ትራንስክሪፕቱ ለኮሌጁ መድረሱ ሲረጋገጥ ብቻ ይሆናል። የኦርጅናል ዲግሪ ህትመቱን ክፍያ (4,900 ብር) እስከ ሰኔ 15 ብቻ በሚከተሉት የባንክ አካውንቶች በመክፈል እና የከፈሉበትን የባንክ ስሊፕ "screenshot" በ "Telegram" ስልክ ቁጥር 0974106353/0974106373 መላክ ይኖርበታል:- ✅  በ ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ          አካውንት 1000650120764                      ወይም   ✅  አቢሲኒያ ባንክ        አካውንት ቁጥር:- 203504632 ⚠️ ጥብቅ ማሳሰቢያ:-  ይህ የመጨረሻ ዙር የኦርጅናል ዲግሪ የህትመት ትዕዛዝ በመሆኑ እና ከዚህ በኃላም የኦርጅናል ዲግሪ ህትመት እንደማይታዘዝ አውቃቹ ከወዲሁ የኦርጅናል ዲግሪ ቅድመ ክፍያችሁን እስከ ሰኔ 15 ብቻ በመክፈል እና የባንክ ስልፑን screenshot በተቀመጠው ሞባይል ስልክ በቴሌግራም በማስላክ  ከወዲሁ ሀላፊነታችሁን እንድትወጡ በጥብቅ እናሳስባለን:: የኮለጁ የሬጅስትራር ፅ/ቤት

  • 12 мар.1 3294

    🌺🌺🌺🌺 ለሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ቤተሰቦች በሙሉ🌺🌺🌺🌺 📢  የአዲስ ተማሪዎች (ለአጋማሽ አመት) ምዝገባ ላይ መሆናችንን ስለማሳወቅ 📝 የአዲስ ተማሪዎች (ለአጋማሽ አመት) ምዝገባ እስከ መጋቢት 15/2018 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን ይህን መረጃ ለቤተሰቦ : ለስራ ባልደረባዎ እና ለወዳጅዎ ያጋሩ:: የእናንተው ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ!!!

  • 12 мар.1 2622

    ⚠️ NOTICE TO ALL PRIOR GRADUATES 📌 Subject: Rules and Regulations for the Collection and Authentication of Original Degree All graduates are hereby advised to take note of the following rules and regulations: 1️⃣ Ensure that your Temporary Degree has been returned and properly filed as part of your academic record when receiving your Original Degree. 2️⃣ Graduates who have not yet collected their Temporary Degree  for any reason are required to collect it and return it for filing as part of their academic record. Failure to do so will result in the student’s academic record being regarded as incomplete. 3️⃣ Complete the Final Institutional Clearance process to ensure the completeness of your academic record before collecting your Original Degree. 4️⃣ Upon request, graduates may apply for Degree Authentication as required by the Ministry of Education of Ethiopia and for further career development. ❗ Failure to comply with the above rules and regulations will result in an incomplete documentation process. Registrar’s Office!

  • ⚠️ በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ ለ " 2022/2023 MBA አና PM Batch" ወይም የ "2015 ዓ.ም  MBA/PM Batch" ተማሪዎች ለነበራቹ በሙሉ':- ጉዳዮ:- ኦርጅናል ዲግሪን ይመለከታል የመጨረሻ ቀን የኦርጅናል ዲግሪ (Ultraviolet (UV) Security-Printed Original Master’s Degree) ክፍያ ማለትም 4,900 ብር እስከ የካቲት 30/2018 ዓ.ም መሆኑን እያስታወስን ከየካቲት 30/2018 ዓ.ም በኃላ ዘግይቶ በመከፍል ለሚፈጠረው አላስፈላጊ እንግልት እና "Re-scheduling cost" እንዳትዳረጉ ከወዲሁ  ለማሳሰብ እንወዳለን:: ⚠️ማሳሰቢያ:- የኦርጅናል ዲግሪ (Ultraviolet (UV) Security-Printed Original Master’s Degree) ክፍያውን በሚከተለው የባንክ አካውንት ቁጥር  በመክፈል እና የከፈሉበትን የባንክ ስሊፕ "screenshot" በ "Telegram" ስልክ ቁጥር 0974106353/0974106373 መላክ ይኖርበታል:- ✅   1. ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ          ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ          አካውንት ቁጥር:-                                                  1000650120764                       ወይም   ✅   2. ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ        አቢሲኒያ ባንክ        አካውንት ቁጥር:- 203504632 N.B. 👉  Due to the reason that some transfers do not disclose the sender’s name, Mobile banking is not allowed." የሬጅስትራር ፅ/ቤት

  • ⚠️ ለቀድሞ የ"2015 MBA እና PM " ተመራቂ ተማሪዎቻችን በሙሉ🎓🎓🎓 አብዛኞቻቹ  የ "2015 MBA & PM " ተመራቂ ተማሪዎቻችን የኦርጅናል ዲግሪያችሁን ከሬጅስትራር ፅ/ቤት በአካል በመቅረብ እና በማመልከት የወሰዳቹ መሆኑን ይታወቃል:: አሁንም ግን በተለያየ የግል ምክንያት  በአካል በመቅረብ (በወከላችሁት ህጋዊ ወኪል) የኦርጅናል ዲግሪያችሁን ያልወሰዳቹ እንዲሁም የኦርጅናል ዲግሪ ክፍያውን ቀድማቹ ያልፈፀማቹ የ "2015 MBA & PM " ተመራቂ ተማሪዎቻችን የኦርጅናል ዲግሪያቹ (Ultraviolet (UV) Security-Printed Original Master’s Degree) ክፍያ 4,900 ብር እስከ የካቲት 30 /2018 ዓ.ም በመክፈል ዘወትር ቅዳሜ ጥዋት ከ 3:00-6:00 ሰዓት እንዲሁም ዘወትር እሮብ እና አርብ ከሰዓት በኃላ ከ8:00 ሰዓት - 11:00 ሰዓት  መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን:: ⚠️ማሳሰቢያ:- ✴️  1.  የኦርጅናል ዲግሪ (Ultraviolet (UV) Security-Printed Original Master’s Degree) ክፍያውን አስከ የካቲት 30/2018 ዓ.ም ያልከፈለ የ "2015 MBA & PM " ተመራቂ ተማሪ ላላስፈላጊ የ"Re-scheduling/ Administrative Cost" ከመዳረግ ይልቅ ከወዲሁ ከፍያውን ከፍሎ ( የከፈሉበትን የባንክ ስሊፕ "screenshot" በ "Telegram" ስልክ ቁጥር 0974106353/0974106373 በመላክ) መስተናገድ የሚችል መሆኑን:: ✴️   2.  የኦርጅናል ዲግሪ ክፍያውን ከየካቲት 30/2018 ዓ.ም በፊት የከፈለ ተመራቂ ተማሪ  በተገለፀው መርሃ-ግብር መሠረት በማንኛውም ጊዜ ማለትም ከየካቲት 30/2018 ዓ.ም በኃላም ቢሆን በአካል በመምጣት ዲግሪውን ለመውሰድ ቢያመለክት ያለምንም "Re-scheduling/Administrative Cost) የሚስተናገድ መሆኑን በድጋሚ ለማሳሰብ እንወዳለን:: የኦርጅናል ዲግሪ (Ultraviolet (UV) Security-Printed Original Master’s Degree) ክፍያውን በሚከተለው የባንክ አካውንት ቁጥር  በመክፈል እና የከፈሉበትን የባንክ ስሊፕ "screenshot" በ "Telegram" ስልክ ቁጥር 0974106353/0974106373 መላክ ይኖርበታል:- ✅   1. ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ          ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ          አካውንት ቁጥር:-                                                  1000650120764                       ወይም   ✅   2. ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ        አቢሲኒያ ባንክ        አካውንት ቁጥር:- 203504632 N.B. 👉 "Mobile banking is not allowed because some transfers do not disclose the sender’s name." የሬጅስትራር ፅ/ቤት

  • 🛑 ማስታወቂያ ጉዳዮ:- የቴምፓራሪ ዲግሪ ላልወሰዳቹ ተመራቂ ተማሪዎች ብቻ በተለያየ የግል ምክንያት የቴምፓራሪ ዲግሪ ላልወሰዳቹ ተመራቂ ተማሪዎች ዘወትር ቅዳሜ ከ3:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት  የቴምፓራሪ ዲግሪ አገልግሎት አንደሚሰጥ ይታወቃል:: ሆኖም ግን የፊታችን ቅዳሜ (ታህሳስ 4/2018 ዓ.ም) የቴምፓራሪ ዲግሪ አገልግሎት የማይኖር መሆኑን አየገለፅን በቀጣይ ሳምንት ታህሳስ 11/ 2018 ዓ.ም (ቅዳሜ :- ከጥዋቱ 3:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት) የተለመደውን አገልግሎት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን:: የሬጅስትራር ፅ/ቤት

  • 🛑 ማስታወቂያ ጉዳዮ:- የቴምፓራሪ ዲግሪ ላልወሰዳቹ ተመራቂ ተማሪዎች ብቻ በተለያየ የግል ምክንያት የቴምፓራሪ ዲግሪ ላልወሰዳቹ ተመራቂ ተማሪዎች ዘወትር ቅዳሜ ከ3:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት  የቴምፓራሪ ዲግሪ አገልግሎት አንደሚሰጥ ይታወቃል:: ሆኖም ግን የፊታችን ቅዳሜ (ታህሳስ 4/2018 ዓ.ም) የቴምፓራሪ ዲግሪ አገልግሎት የማይኖር መሆኑን አየገለፅን በቀጣይ ሳምንት ታህሳስ 11/ 2018 ዓ.ም (ቅዳሜ :- ከጥዋቱ 3:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት) የተለመደውን አገልግሎት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን:: የሬጅስትራር ፅ/ቤት

  • 31 окт.1 7321

    🛑ማስታወቂያ ጉዳዩ:-በተለያየ የግል ምክንያት ቴምፓራሪ ዲግሪያችሁን ላልወሰዳቹ ለተመራቂ ተማሪዎች ይመለከታል በተለያየ የግል ምክንያት አስካሁን ድረስ ዲግሪያችሁን ያልወሰዳቹ  ተመራቂ ተማሪዎቻችን የማስተርስ ዲግሪ የመስጠት አገልግሎት የምንሰጠው  ዘወትር ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት እስከ 6:00ሰዓት ድረስ እንደሆነ ይታወቃል:: ሆኖም ግን በነገው እለት (ጥቅምት 22/2018 ዓ.ም) የሬጅስትራር ክፍል ሰራተኞች ስብሰባ ላይ ስለሚሆኑ ይህ የተለመደውን አገልግሎት በነገው እለት (ጥቅምት 22/2018 ዓ.ም) እንደማይኖር ከወዲሁ እያሳወቅን ከቀጣይ ሳምንት ( ጥቅምት 29/2018 ዓ.ም) ጀምሮ ግን ዘወትር ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት እስከ 6:00ሰዓት ድረስ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን:: የሬጅስትራር ጽ/ቤት

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 👉ማስታወቂያ:- ጉዳዩ:- የ"Academic Status" ኬዝ ያለባቹ እና የ”Master’s Thesis Paper “ አስገብታቹ  ለዲፌንስ ያልተጠራቹ ተማሪዎች ሪፖርት እንድታደርጉ ይመለከታል ከላይ በርዕሱ እንደተገለፀው  የመመረቂያ ፅሁፍ በወቅቱ ያላስገባቹ ተማሪዎች  እንዲሁም :- 1. የማጠቃለያ ፈተና በወርሀዊ ክፍያ በወቅቱ ባለመክፈል ምክንያት ፈተና ያመለጣቹ ተማሪዎች እና ኮርስ አድ አድርጋቹ በተለያየ ምክንያት ፈተና ያመለጣቹ ተማሪዎች እንዲሁም በወርሀዊ ክፍያ ባለማጠናቀቅምክንያት የመመረቂያ ፅሁፍ ያላስገባቹ ተማሪዎች 2. የ “Master’s Thesis Paper “ አስገብታቹ ለዲፌንስ ያልተጠራቹ 3. ውጤታችሁ ከ 3.00 ነጥብ በታች የሆነባቹ 4.  ውጤታችሁ ከ 3.00 ነጥብ በላይ ሆኖ ነገር ግን ከ አንድ "  C  "  በላይ ያለባቹ 5. ውጤታችሁ ከ 3.00 ነጥብ በላይ ሆኖ ነገር ግን ከሁለት C+ በላይ ያለባቹ 6.  " F  " እና "  NG  " ያለባቹ ተማሪዎች ከሐምሌ 28 እስከ ነሐሴ 10/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት እንዲሁም  ከከሰዓት ከ 8:00 ሰዓት እስከ 10:00 ሰዓት ድረስ ብቻ በሀያ ሁለት ካምፓስ በመምጣት ሪፓርት እንድታደርጉ በጥብቅ ለማሳሳብ እንወዳለን። ሬጅስትራር ክፍል

  • 👉ማስታወቂያ:- ጉዳዩ:- የ"Academic Status" ኬዝ ያለባቹ እና የ”Master’s Thesis Paper “ አስገብታቹ  ለዲፌንስ ያልተጠራቹ ተማሪዎች ሪፖርት እንድታደርጉ ይመለከታል ከላይ በርዕሱ እንደተገለፀው  የመመረቂያ ፅሁፍ በወቅቱ ያላስገባቹ ተማሪዎች  እንዲሁም :- 1. የማጠቃለያ ፈተና በወርሀዊ ክፍያ በወቅቱ ባለመክፈል ምክንያት ፈተና ያመለጣቹ ተማሪዎች እና ኮርስ አድ አድርጋቹ በተለያየ ምክንያት ፈተና ያመለጣቹ ተማሪዎች እንዲሁም በወርሀዊ ክፍያ ባለማጠናቀቅምክንያት የመመረቂያ ፅሁፍ ያላስገባቹ ተማሪዎች 2. የ “Master’s Thesis Paper “ አስገብታቹ ለዲፌንስ ያልተጠራቹ 3. ውጤታችሁ ከ 3.00 ነጥብ በታች የሆነባቹ 4.  ውጤታችሁ ከ 3.00 ነጥብ በላይ ሆኖ ነገር ግን ከ አንድ "  C  "  በላይ ያለባቹ 5. ውጤታችሁ ከ 3.00 ነጥብ በላይ ሆኖ ነገር ግን ከሁለት C+ በላይ ያለባቹ 6.  " F  " እና "  NG  " ያለባቹ ተማሪዎች ከሐምሌ 28 እስከ ነሐሴ 3/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት እንዲሁም  ከከሰዓት ከ 8:00 ሰዓት እስከ 10:00 ሰዓት ድረስ ብቻ በሀያ ሁለት ካምፓስ በመምጣት ሪፓርት እንድታደርጉ በጥብቅ እያሳሰብን ፣ በጥብቅ ለማሳሳብ እንወዳለን። ሬጅስትራር ክፍል

  • 🎓🎓🎓ማስታወቂያ🎓🎓🎓 ጉዳዩ:-:- ዲግሪያችሁን ላልወሰዳቹ ተመራቂ ተማሪዎች ብቻ በተለያየ የግል ምክንያት ዲግሪያችሁን ያልወሰዳቹ ተመራቂ ተማሪዎች ከዚህ ቀደም ቅዳሜ ይሰጥ የነበረው አገልግሎት ለዚህኛዉ ሳምንት ብቻ በተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና ምክንያት ነገ ሐምሌ12/2017 ዓ.ም የድግሪ የመስጠት አገልግሎት የማይኖር መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን:: የሬጅስትራር ጽ/ቤት

  • 🎓🎓🎓ማስታወቂያ🎓🎓🎓 ጉዳዩ:-:- ዲግሪያችሁን ላልወሰዳቹ ተመራቂ ተማሪዎች ብቻ አብዛኛው ተመራቂ ተማሪዎቻችን ቴምፖራሪ ዲግሪያችሁን የወሰዳቹ በመሆኑ ከዚህ በኃላ በተለያየ የግል ምክንያት አስካሁን ድረስ ዲግሪያችሁን ያልወሰዳቹ ጥቂት ተመራቂ ተማሪዎቻችን የማስተርስ ዲግሪ የመስጠት አገልግሎት የምንሰጠው ከሰኔ 07/ 2017 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት ድረስ ብቻ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን:: የሬጅስትራር ጽ/ቤት

  • 🎓🎓🎓ማስታወቂያ🎓🎓🎓 ጉዳዩ:-:- ዲግሪያችሁን ላልወሰዳቹ ተመራቂ ተማሪዎች ብቻ በተለያየ የግል ምክንያት ዲግሪያችሁን ያልወሰዳቹ ተመራቂ ተማሪዎች ዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 17/2017 የማስተርስ ድግሪ አገልግሎት የምንሰጠው ጠዋት ከ 3:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት ድረስ ብቻ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን:: የሬጅስትራር ጽ/ቤት