tgindex
Vital Nutritional Therapy

Vital Nutritional Therapy

Статистика
@vitalnutritionaltherapyанглийский

Vital Nutritional Therapy and Health Consultancy is a professional service that focuses on personalized health and wellness solutions through nutrition and lifestyle modifications.

Последний пост
10 апр.
Последнее чтение
19:24
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 034
0 за 4 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 472
20 постов
Вовлечённость
142,4%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ለ8 ተከታታይ አመታት የስኳር በሽታ መድሃኒት እወስድ ነበር ወደ ቫይታል ኒውትሪሽናል ቴራፒ ሄጄ በተደረገልኝ የስነ ምግብ ህክምና አሁን ከመድሃኒት ነፃ ወጥቻለሁ። እናንተም 👉በደም ግፊት 👉በልብ ህመም 👉በስትሮክ 👉ኮሌስትሮል መጨመር 👉በውፍረት ችግርን(መጨመር/መቀነስ) 👉በስኳር በሽታ 👉በሪህ 👉በጨጓራ ህመም 👉 በጉበት ላይ ስብ ክምችት የምትሰቃዩ ከሆነ? ኑ እፎይ እናስብልዎት።  የአመጋገብ ዘያችንን በማስተካከል እነዚህን በሽታዎች መከላከል ብሎም ማከም እንችላለን። ✍በዘርፉ የላቀ እውቀት ባላቸው ሀኪሞችና የስነ ምግብ ባለሙያዎች አገልግሎቱን ያገኛሉ። ✍መድሃኒት ከመጀመርዎ በፊት እኛን ያማክሩ። ያለምንም መድሃኒት ጤናዎ እንዲስተካከል እናደርጋለን።  ከጀመሩም በምናዘጋጅላችሁ ጤናማ እና ሳይንሳዊ የአመጋገብ ስርአት ጤናዎ እንድስተካከል እናደርጋለን። ከዚህ በተጨማሪም:- 👉 ለነፍሰ ጡርና አጥቢ እናቶች 👉ለህፃናት 👉ለአረጋውያን 👉ለስፖርተኞች ሳይንሳዊ እና  ጤናማ የምግብ እቅድ እናዘጋጃለን። አድራሻ:- አዲስ አበባ፣ ሜክሲኮ ደብረወርቅ ታወር 11ኛ ወለል ለበለጠ መረጃ:- በ0934454647 0921202298 ይደውሉ። ለጤናዎ ፈውስ አገልግሎት ቫይታል የስነ ምግብ ህክምና አለልዎት! Telegram: https://t.me/vitalnutritionaltherapy Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61551789519221&mibextid=ZbWKwL Tiktok: tiktok.com/@vitalnutritionaltherapy

  • የልጆች ከልክ ያለፈ ውፍረት (childhood obesity) 🎯ከልክ ያለፈ ውፍረት በሁሉም የእድሜ ክልል ሊከሰት የሚችል የጤና ችግር ሲሆን እንደ አለም ጤና ድርጅት ዘገባ በ2016እኤአ ብቻ 340ሚልየን በላይ የሆኑ እድሜያቸው ከ18አመት በታች የሆኑ ህፃናት ከልክ ያለፈ ውፍረት ተጠቂ ናቸው። 🎯የህፃናት ከልክ ያለፈ  ውፍረት  የአለም ጤና ድርጀት የህፃናት እድገት ለመከታተል በአዘጋጀው ቅፅ መሰረት የክብደት ቁመት ምጥጥን በ2 standard deviation ሲበለጠ የሚከሰት ነው። 🎯የህፃናት ከልክ ያለፈ ውፍረት መንስኤዎች ብዙ ናቸዉ። 1. ጤናማ ያልሆነ አመጋገብ: ህፃናት ለእድገታቸው እና ለጤንነታቸው በሚያስፈልጋቸው የተመጣጣነ ምግብ ፈንታ ከፍተኛ የሀይል ምንጭ ብቻ የሆኑ ምግቦች አዘውትረው የሚወስዱ ከሆነ ለምሳሌ የታሸጉ ምግቦች፣ ጣፍጭ ምግቦች እና መጠጦች፣ Fast Foods( በርገር፣ ፒዛ፣በዘይት የሚጠበሱ ምግቦች ወዘተ) 2.በዘር የሚመጣ፥ ከልክ ያለፈ ውፍረት ተጠቂ የሆኑ ወላጆች ወይም እህት እና ወንድም ያሏቸው ህፃናት እነርሱም ለዚሁ ችግር የመዳረግ እድላቸው ከፍተኛ ይሆናል። 3.እንቅስቃሴ አለማድረግ፥ ህፃናት በተለያዩ ምክንያቶች በተለይም ረጅም ሰአት ቴሌቭዥን እና ስልክ በማየት ረጅም ሰአት ሲቀመጡ፣ የተመቻቸ የመጫወቻ ቦታ ባለማግኘት ቤታቸው የሚውሉ ህፃናት የሚወስዱትን ምግብ ለሀይል ምንጭነት ለመጠቀም ስለማይችሉ ከልክ ላለፈ ውፍረት የመጋለጥ እድላቸው ከፍተኛ ይሆናል። 4.የስነ ልቦና ጫና ያለባቸው ህፃናት፥ በተለያዩ ምክንያቶች ከወላጆቻቸው፣ ከአሳዳጊዎቻቸው፣ ከአካባቢያቸው እንዲሁም በት/ት ቤታቸው ሊነሳ በሚችል ችግር ምክንያት የስነልቦና ጫና ውስጥ የሚገኙ ህፃናት ከልክ ባለፈ ውፍረት የመጠቃት እድላቸው ከፍተኛ ነው። 🎯የልጆች ከልክ ያለፈ ውፍረት ምን ጉዳት ያመጣል? ✅ ለአተነፋፈስ ችግር ይዳርጋል። ✅ በስኳር በሽታ የመያዝ እድላቸውን ይጨምራል። ✅ለደም ግፊት በሽታ የመያዝ እድላቸውን ይጨምራል። ✅ የአጥንት መገጣጠሚያ ችግር እንዲኖራቸው ያደርጋል። ✅ ጉበታቸው በቅባት እንዲሸፈን በማድረግ ስራውን በአግባቡ እንዳይሰራ ያደርጋል። ✅ ከፍተኛ የሆነ የስነልቦና ጫና (በራስ ያለመተማመን፣ የBullying ተጠቂ እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል። 🎯የልጆች ከልክ ያለፈ ውፍረት መከላከያ መንገዶች ✅ ለህፃናት ተገቢውን እና አቅም የፈቀደውን የተመጣጠነ ምግብ እንዲያገኙ ማድረግ። ✅ ጣፋጭ ምግቦችን እና  መጠጦችን፣ Fast foods ሙሉ ለሙሉ ማስወገድ። ✅ በአትክልት በፍራፍሬ የተሞሉ ወይም ጤናማ የሆኑ መቆያ ምግቦች (snacks) ማስለመድ። ✅ ልጆች እንደ አቅማቸው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ ማበረታታት። ✅ የስነልቦና ድጋፍ ማድረግ፣ አካባቢያቸው በሰላም፣ በፍቅር የተሞላ ማድረግ እና ተገቢውን ፍቅርና እንክብካቤ መስጠትን ይጨምራል። 🎯መልክቱ ከጠቀመዎት ለወዳጅዎ ያጋሩ። #EatToLive  #FoodForHealth #HealthIsAChoice Fanos Yeshanew Ass. Professor, Nutritionist Certified Health and Nutrition Consultant

  • //ስነ-ምግብ// ሰኳር ህመም በምግብ ማከም..!! ለልጆች የምንስጠውን ምግብ እንጠንቀቅ //ቅዳሜን ከሰዓት// https://youtube.com/watch?v=db8ONdiTJoA&si=l0EIs38th6WAYKqN

  • ⬆ Vacancy Announcement:- Organization: Vital Nutritional Therapy And Healthy Consultancy Position: Receptionist Education: BSc in #Public_Health Officer, or #Nursing and related fields with relevant skills and experience; female Location: Gurdshola and Mexico, Addis Ababa Required No: 5 Minimum Experience: #1_year Deadline: Open (until suitable candidates are found) Vacancy Details -> Attached * Interested and qualified professionals who fulfill the requirements on the PDF above can send their CV and proof of credentials via Telegram to @vitalnut ➡️ Share

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 💥አስደሳች ዜና ለደንበኞቻችን በሙሉ የእናንተን ፍላጎት ከግምት በማስገባት በመሃል ከተማ ሚክሲኮ ደብረወርቅ ላይ ሁለተኛ ቅርንጫፋችንን በቅርብ ቀን ክፍት እንደምናደርግ በታላቅ ኩራት እናበስራለን 👩🏼‍⚕️ቫይታል የስነ ምግብ ህክምና እና ጤና ማማከር👨🏼‍⚕️ ✅️በስነ ምግብ ህክምና ከፍተኛ ብቃት እና ልምድን ባካበቱ ብቁ ዶክተሮች በመታገዝ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 👉ስነምግብ እና ጤና ምርመራዎችአን ግላዊ የአመጋገብ እቅድ እናዘጋጃለን ። 👉ለበለጠ መረጃ:- በ0934454647 0921202298 ይደውሉ። 📌አድራሻ:- 👉ቁጥር አንድ ጉርድ ሾላ፣ ሴንቼሪ ሞል አጠገብ G&b ሕንፃ 3ኛ ፎቅ 👉ቁጥር 2 ሚክሲኮ ደብረወርቅ ህንጻ 9ኛ ፎቅ 🥗 ኑ በምግብ ይታከሙ!

  • без подписи

  • እንቅልፍ እና ምግብ 🎯እንቅልፍ ለጤንነታችን አስፈለጊ ከሆኑ ነገሮች መካከል ይመደባል። እንደ የእድሜ ደረጃ ልዪነት በቀን ከ 7-9 ሰአት እንድንተኛ ይመከራል። በቂ የሆነ እንቅልፍ ማግኘት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጤና ጥቅሞች ይሰጣል። ✅ የማስታወስ ችሎታን ይጨምራል ✅ ሰውነት እንዲታደስ ይረዳል ✅ በሽታ የመከላከል አቅምን ይጨምራል ✅ ቆዳ ያለጊዜው እንዳያረጅ ያግዛል ✅ የልብን ጤና ለመጠበቅ ያግዛል 🎯ብዙ የጤና ጥቅም የሚሰጠው የእንቅልፍ ስርአት ግን በብዙ ምክንያት ሊዛባ ይችላል። የምንወስድው መድሀኒት እና የተለያዪ የመጠጥ አይነቶችን (ቡና፣ ኮካ፣ አልኮል)፣ አልጋ ላይ የምናከናውናቸው ልማዶች( መፅሀፍ ማንበብ፣ ሶሻል ሚዲያ መጠቀም፣ ሙዚቃ መዳመጥ)፣ የቀን ውሏችን ወዘተ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የእንቅልፍ ስርአትን ላይ ተፅዕኖ ሊያሳርፉ ይችላሉ። 🎯እንቅልፍ ለመተኛት አስበው ለመተኛት ተቸግረው ያውቃሉ? ከእንቅልፍ በፊት የተመገቡት ምግብ የእንቅልፍ ስርአቶ ምን ያህል ላይ ተፅዕኖ እንዳለው አስበው ያውቃሉ?ሰውነታችን እንቅልፍ እንዲያገኝ የሚያደርግ ሆርሞን ሜላቶኒን (Melatonin) ይባላል። ይህ ሆርሞን በሰውነታችን ውስጥ በበቂ ሁኔታ ሲገኝ እና ሰአቱን ጠብቆ መጠኑ ሲጨምር እንቅልፍ ይወስደናል። የምንመገበው ምግብም በሰውነታችን ውስጥ የሚመረተውን  የሜላቶኒን (Melatonin) መጠን በከፍተኛ ሁኔታ ይቆጣጠራል። 🎯ጥሩ እንቅልፍ ለማግኘት የሚከተሉትን ከምግብ ጋር የተያያዙ ምክሮች ይተግብሩ። ✅ ከመተኛትዎ በፊት ከፍተኛ የሆነ የስኳር/የካርቦሀይድሬት መጠን ያላቸውን ለምሳሌ ፖስታ፣ ኬክ፣ ኩኪስ፣ ዳቦ በተቻለ መጠን አይመገቡ። እነዚህ የምግብ አይነቶች በሰውነታችን ውስጥ የሚኖረውን ሴሬቶኒን በመቀነስ እንቅልፍ እንዳናገኝ ያደርጋሉ። ✅ በፕሮቲን የበለፀጉ ምግቦች ለምሳሌ አሳ፣ አቮካዶ፣ እንቁላል ፣ አኩሪ አተር የመሳሳሉትን አዘውትረው ይመገቡ።እነዚህ ምግቦች የሜላቶኒን (Melatonin) መጠን በመጨመር በቂ እንቅልፍ እንዲኖርዎት ይረዳዎታል። ✅ በማግኒዠየም የበለፀጉ ምግቦችን ለምሳሌ አረንጓዴ ቅጠል ያላቸው አትክልቶችን፣ አቮካዶን መመገብ በቂ እንቅልፍ እንዲያገኙ ያግዝዎታል። ✅ ሳቹሬትድ ፋት ያላቸውን ለምሳሌ ችብስ፣ ረጅም ሰአት በዘይት የተጠበሱ ምግቦች ወዘተ ከእንቅልፍ ሰአት በፊት ማስወገድ ይኖርበዎታል።  እነዚህ ምግቦች የሜላቶኒን (Melatonin) መጠንን በመቀነስ እንቅልፍን ይከለክላሉ። ✅ የሚያቃጥሉ እና ቃር ሊፈጥሩበዎት የሚችሉ ምግቦችን ከእንቅልፍ ሰአት በፊት ያስወግዱ ። 🎯መልክቱ ከጠቀመወት ለወዳጅዎ ያጋሩ። Subscribe #EatToLive  #FoodForHealth #HealthIsAChoice Vital Nutritional Therapy

  • † እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ። ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም፣ ፍቅር እና አንድነት ይስጠን! ቫይታል የስነ ምግብ ህክምና//

  • https://youtu.be/l195oFBGBKY?si=yno9OyhKCL6sKd1W

  • የምንጠቀመው ምግብ አጠቃላይ ጤንነታችንን በተለይም የልባችንን ጤንነት በመወሰን ረገድ ትልቅ ሚና ይጫወታል። ሳይንሳዊ እና የተመጣጠነ የአመጋገብ እቅድ መከተል እንዲሁም በቂ የአካል ብቃት እንቅስቅሴ በማድረግ የልብ እና የደም ሥር በሽታ ተጋላጭነትን መቀነስ ይቻላል። 🥗 ኑ በምግብ ይታከሙ! 👉ለበለጠ መረጃ:- በ0934454647 0921202298 ይደውሉ። 💻 በአካል መምጣት ለማትችሉ online አንሰራለን። 📌አድራሻ:- ጉርድ ሾላ፣ ሴንቼሪ ሞል አጠገብ G&B ሕንፃ 3ኛ ፎቅ #vital #nutritional #therapy

  • 👉ደም ግፊት ከተከሰተ በኋላ መቆጣጠር የሚቻልባቸው መድሃኒቶች ያሉት ሲሆን፤ በአንፃሩ ደግሞ በሽታውን ያለምንም መድሃኒት ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የሚከተሉትን መንገዶች መጠቀም ይመከራል። 👉የተመጣጠነ ምግብ፦ ጥራጥሬ፣ ፍራፍሬ፣ አትክልት እና ቅባት ያልበዛባቸውን የወተት ተዋጽኦ ምግቦች እንዲሁም ስብ እና ኮሌስትሮል ያልበዛባቸውን ምግቦች መመገብ የደም ግፊትን ይቀንሳል። ፠ ጨው መቀነስ፦ ጨው ያልበዛበትን ምግብ መመገብ ከደም ግፊት በተጨማሪ የልብ ህመም እንዳይከሰት ያደርጋል፡፡ ፠የደም ግፊት ላለባቸው ሰዎች በቀን 2 ሺህ 300 ሚሊ ግራም እና ከዛ በታች የሆነ የጨው መጠን (ሶድየም) መጠቀም በቂ ነው፡፡ ፠ አልኮል መቀነስ፦ የአልኮል መጠጥ የደም ግፊትን ከሚያባብሱ ነገሮች አንደኛው ነውና ከዛ ይራቁ። ፠ ሲጋራ አለማጨስ፦ ሲጋራም ልክ እንደ አልኮል መጠጥ ለደም ግፊት ተጋላጭነት በመዳረግም ሆነ በሽታውን ስለሚያባብስ አለማጨስ ይመከራል። ፠ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ማድረግ፦ ቢያንስ በየቀኑ ለ30 ደቂቃ በቋሚነት እንደ ሶምሶማ፣ እርምጃ፣ ውሃ ዋና፣ ዳንስ እና መሰል ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ማድረግ ደም ግፊትን የማስተካከል እድሉ ከፍተኛ ነው፡፡ 🥗 ኑ በምግብ ይታከሙ! 👉ለበለጠ መረጃ:- በ0934454647 0921202298 ይደውሉ። 💻 በአካል መምጣት ለማትችሉ online አንሰራለን 📌አድራሻ:- ጉርድ ሾላ፣ ሴንቼሪ ሞል አጠገብ G&B ሕንፃ 3ኛ ፎቅ #vital #nutritional #therapy

  • без подписи

  • 💃🌹🌷💐🥀🌺🌻

  • ውጥረት ውፍረትን ያስከትላል? #asham_tv | #አሻም_ቲቪ https://youtube.com/watch?v=LhL7DzemVA4&si=Y30mhzISItaM-ViP

  • እርጎ የሚከተሉትን በርካታ የጤና ጥቅሞችን ይሰጣል። 1. ከፍተኛ የፕሮቲን ይዘት ስላለው፡- እርጎ ፕሮቲን ስላለው ለጡንቻ መጠገኛ፣ የረሃብ ስሜት እንዳይኖር እና ክብደትን ለመቀነስ ይረዳል። 2. በፕሮባዮቲክስ የበለፀገ ስለሆነ፡ በፕሮቲዮቲክስ የበለፀገ ሲሆን ይህም ጨጓራ እና አንጀት ጤንነት ጠቃሚ ነው። እነዚህ ህይወት ያላቸው ባክቴሪያዎች የምግብ መፈጨትን ለማሻሻል እና የሰውነትን በሽታ የመከላከል ስርዓትን ሊያሻሽሉ ይችላሉ፡፡ 3. ዝቅተኛ የስኳር መጠን ስላለው፡ እርጎ ዝቅተኛ ስኳር አለው፣ ይህም የስኳር አወሳሰዳቸውን ለሚከታተሉት ጤናማ አማራጭ ያደርገዋል። 4. ከፍተኛ ካልሲየም ስላለው ፡ ጥሩ የካልሲየም ምንጭ ሲሆን ለአጥንት ጤንነት አስፈላጊ እና ኦስቲዮፖሮሲስን ለመከላከል ይረዳል። 5. በጠቃሚ ቫይታሚኖች እና ማዕድናት የታጨቀ ስለሆነ፡ በውስጡ ጠቃሚ ቪታሚኖች (ቢ) እና ማዕድናት (ፖታሲየም እና ማግኒዚየም) ስለያዘ ለአጠቃላይ ጤናችን ወሳኝ ነው። እርጎን በአመጋገብዎ ውስጥ ማካተት ለአካላዊ እና አእምሯዊ ጤና አስተዋፅዖ ያደርጋል። ቫይታል ኒውትሪሽናል ቴራፒ

  • 🌻እንኳን ለ2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! ዘመኑ የሰላም የፍቅር  እና የጤና ይሁንልን። ቫይታል ኒውትሪሽናል ቴራፒ///