tgindex
ልህቀት የንባብ ባህል ማጎልበቻ ማዕከል

ልህቀት የንባብ ባህል ማጎልበቻ ማዕከል

Статистика

እናንብብ እንለወጥ !! " ንባብ የአእምሮ ምግብ ነው " 📞 +25190 112 2031 https://t.me/Lihket_Reading

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
5
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 527
−7 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
424
18 постов
Вовлечённость
16,8%
к подписчикам
Постов в день
0,7
всего 22
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
198
1/48двое суток
226
1/72трое суток
244

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • አገራት የሚፈርሱት በኢኮኖሚ ሳይሆን በእምነት ማጣት ነው! “መታመን ከመሥዋዕትነት ይበልጣል!”   — ማርክ ካርኒ እንደ መግቢያ ይሄን መፅሐፍ ከሶስት ዓመት በፊት ገደማ አግኝቼ የተወሰነ ካነበብኩት በኋላ፣ በአንዱ ላይ ሌላውን እየደራረበ የሚቀጣጥለው የማያቋርጥ ሰበካና የጭብጦች መዓት አሰለቸኝ። ከሰላ ብዕረኛነት ወይ ከአሳማኝ ምሁራዊ ድርሰት ይልቅ፣ የካድሬ ዓይነት ወይ የቢሮክራት ዓይነት ዲስኩር መሠለኝ። አላውቅም—ለምን እንደዚያ ሆኖ እንደታየኝ! በመሆኑም የሰውየውን እሴትን ያማከለ የመሪነት (Value-based Leadership) አስተሳሰብ፣ ጠንካራ የሞራል ሰብዕና፣ እንዲሁም የሰፋ ዕውቀቱንና ልምዱን አድንቄ መፅሐፉን አስቀመጥኩት። ባጭሩ፣ ማንበቡን ገታሁት። ነገር ግን አሁን ድጋሚ አገኘሁት። መልሼ እያነበብኩት መደነቄ አልቀረም። የሚገርም ኤክስፐርት ነው! የተደነቀ የሃርቫርድና ኦክስፎርድ ዶክተር—ኢኮኖሚስት። በዓለማቀፍ ተቋማት ውስጥ ተረጋግቶ ማረጋጋትን በሚጠይቁ ትላልቅ ኃላፊነቶች ላይ ሠርቶ ብቃቱን ያስመሰከረ፣ ታምኖ የተከበረ ሰው ነው። በማዕበል ውስጥ የቆመው መሪ የ2008ቱ የምዕራቡ ዓለም የኢኮኖሚ ቀውስ ሲመጣ፣ የካናዳ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ሆኖ ካናዳን ከኢኮኖሚ መቅሰፍቱ በሽልም አወጣት። በ2018 ደግሞ የኮቪድ ምስቅልቅልና የብሬግዚት የኢኮኖሚ ገሞራ የእንግሊዝን ህልውና ሲያናውጠው፣ የባንክ ኦፍ ኢንግላንድ ገዢ ሆኖ በማዕበሉ ከመወሰድ አዳናቸው። ⬇️⬇️⬇️

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 8 авг.2113из Lihket_Reading

    ሰላም  ወዳጆቼ  እንዴት ከረማችሁ ብዙ ሰዎች ጎተራ ቤተ መፅሐፍ  እንዴት ሆነ ተውከው ወይ እያሉ ይጠይቁኝ ነበር እኔ ግን  ከተወሰኑ ወገኖች ጋር  በትጋት ስንሰራ ቆይተን አሁን ወደ አደባባይ  አምጥተነዋል አሁኑ  ግዜያዊ መፅሐፍ ማስቀመጫ ሰርተን የተወሰኑ  ወንበሮችን ፈልገናል  አና  አስደግፈው መፃፍ ቢፈልጉ አስደግፈው ማንበቡ ቢፈልጉ  የሚጠቀሙበትን  መቀመጫ ለመስራት  እንቅስቃሴ  ጀምረናል ስለዚህ በዚህ በጎ ስራ ላይ አብራችሁን መቆም የምትፈልጉ  በጋራ ቢሆን በግል ቢሆን አሻራችሁን ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።  በተጨማሪ በተለያየ መንገድ እና አቅማችሁ በፈቀደ  መልክ ከታች ባለው አካውንት  ልታግዙን  ትችላላችሁ ።  ልህቀት የንባብ ማጎልበቻ በጎ አድራጎት ድርጅት ንግድ ባንክ  1000360229158 አቢሲኒያ   79067377 ዳሽን ባንክ 0012102344011 አብረውን ስለሚቆሙ እናመሰግናለን

  • Live stream finished (1 hour)

  • Live stream started

  • Admins

  • ካሳለፍነው ሳምንት የቀጠለው የመጽሐፍ ዳሰሳችን "ወደ ፍቅር ጉዞ" ን ይዞ ምሽት 3:00 ሰዓት ላይ ይጠብቃችኋል። አቅራቢያችን ምስጋና ተሰማ ነው።

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • Live stream finished (1 hour)

  • Live stream started

  • እለተ አርብ እንደተለመደው ከምሽቱ ሶስት ሰዓት ላይ እንገናኝ ።

  • ሰላም  ወዳጆቼ  እንዴት ከረማችሁ ብዙ ሰዎች ጎተራ ቤተ መፅሐፍ  እንዴት ሆነ ተውከው ወይ እያሉ ይጠይቁኝ ነበር እኔ ግን  ከተወሰኑ ወገኖች ጋር  በትጋት ስንሰራ ቆይተን አሁን ወደ አደባባይ  አምጥተነዋል አሁኑ  ግዜያዊ መፅሐፍ ማስቀመጫ ሰርተን የተወሰኑ  ወንበሮችን ፈልገናል  አና  አስደግፈው መፃፍ ቢፈልጉ አስደግፈው ማንበቡ ቢፈልጉ  የሚጠቀሙበትን  መቀመጫ ለመስራት  እንቅስቃሴ  ጀምረናል ስለዚህ በዚህ በጎ ስራ ላይ አብራችሁን መቆም የምትፈልጉ  በጋራ ቢሆን በግል ቢሆን አሻራችሁን ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።  በተጨማሪ በተለያየ መንገድ እና አቅማችሁ በፈቀደ  መልክ ከታች ባለው አካውንት  ልታግዙን  ትችላላችሁ ።  ልህቀት የንባብ ማጎልበቻ በጎ አድራጎት ድርጅት ንግድ ባንክ  1000360229158 አቢሲኒያ   79067377 ዳሽን ባንክ 0012102344011 አብረውን ስለሚቆሙ እናመሰግናለን

  • 26 июл.1 3665

    видео или голосовое, без подписи

  • አንድ መሪ ሰዎችን ከፍ ለማድረግ ከሚወስዳቸው እርምጃዎች መካከል ለአንድ ተቋም ወይም ቡድን ይበልጥ ወሳኙ የትኛው ነው? ዛዲግ አብርሀ የአፍሌክስ ፕሬዝደንት

  • Addis Admass: “ሰዎችን ከፍ ማድረግ” — የላቀው የአመራር ሚና! “ሰዎችን ከፍ ማድረግ” የሚለው ሐሳብ ከአመራር ሚናዎች ሁሉ የላቀውንና የከበረውን ክፍል ይወክላል። ሰዎችን ከፍ ማድረግ ማለት የውጭ ማህበራዊ ደረጃን መቀየር ብቻ ሳይሆን የግለሰቦችን ውስጣዊ አቅም፣ ጥልቅ በራስ መተማመን እና የራሳቸውን ዋጋ እንዲሰማቸው የማድረግ ታላቅ ጥበብ ነው። እውነተኛ መሪ በራሱ የግል ስኬት ብቻ ሳይወሰን በዙሪያው ያሉ ሰዎች እንዲያብቡ፣ አቅማቸው እንዲጎለብት እና በሁሉም መስክ እንዲሳካላቸው በማድረጉ ብቃቱ ይለካል። ይህ አሰራር በዋነኛነት በሶስት ወሳኝ መንገዶች ይገለጻል። በመጀመሪያ እያንዳንዱ ሰው ያለውን ልዩ ችሎታና ድብቅ አቅም በመለየት እንዲዳብር እና ለህብረተሰቡ ጥቅም ላይ እንዲውል ምቹ ዕድሎችን ይፈጥራል፤ በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ ፍርሃትንና ጥርጣሬን በአበረታች ቃላት በመተካት ሃሳባቸውን በነጻነት እንዲገልጹና ውሳኔ እንዲወስዱ በማድረግ በራስ መተማመናቸውን ያጠናክራል፤ በመጨረሻም ስኬት ሲገኝ ክብርን ለራሱ ብቻ ከማዋል ይልቅ ድሉን ለቡድኑ በመስጠት እና ስራቸውን ዋጋ በመስጠት የባለቤትነት ስሜት ይፈጥራል። የዚህ ድንቅ አመራር ፋይዳ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚዘልቅ ዘላቂ የለውጥ ሰንሰለት መፍጠር ላይ ትልቅ ሚና አለው። አንድን ሰው ከፍ አድርጎ ዕውቀትና ስልጣን ሲሰጠው ያ ሰው ወደፊት ሌሎች ብዙዎችን የመለወጥ እና የማብቃት አቅም ያገኛል። በመሆኑም የመሪ ትልቁና እውነተኛው ስኬት በዙሪያው ያሉ ሰዎች ቁጥር መጨመር ሳይሆን ያፈራቸው የጠነከሩ፣ ራሳቸውን የቻሉ እና በሙሉ በራስ መተማመን የሚጓዙ ግለሰቦች ብዛት ነው። ⬇️⬇️ በመሆኑም ሰዎችን ከፍ ማድረግ የነገን ትውልድ እና ማህበረሰብ በጽኑ መሠረት ላይ ለመገንባት የሚያስችል የዘላቂ ልማት እና እውነተኛ የሞራል ልዕልና መገለጫ ነው።

ልህቀት የንባብ ባህል ማጎልበቻ ማዕከል — tgindex