MIC Third Batch Student
СтатистикаMaryland International College, founded by Internationally recognized Professors and FULLY- ACCREDITED in Ethiopia, offers Masters Degree Programs in Two campuses (i.e. HayaHulet Campus and Global Campus).
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 62
- 1/48двое суток
- 71
- 1/72трое суток
- 76
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
👉ማስታወቂያ (ለቀድሞ ተመራቂዎች እና አሁን በመማር ላይ ላላቹህ ተማሪዎቻችን በሙሉ) ጉዳዮ:- ነሃሴ 7 እና 8/2018 ዓ.ም በሰራተኞች አመታዊ ስብሰባ ምክንያት የቢሮ አገልግሎት የማይኖር መሆኑን ስለማሳወቅ በሰራተኞች አመታዊ ስብሰባ ምክንያት ነሃሴ 7 እና 8 /2018 ዓ.ም የቢሮ አገልግሎት የማይኖር ሲሆን ከነሐሴ 9/2018 ዓ.ም ጅምሮ ግን የተለመደው የቢሮ እና የትምህርት አገልግሎቶች መሰጠት የሚቀጥሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን:: የዲን ፅ/ቤት
без подписи
❇️ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ የሜሪ ጆይ ኢትዮጲያ የ "Silver Level Membeship" የክብር አጋር ሆነ!!! ላለፉት 30 አመታት በበጎ አድራጎት ስራ ግምባር ቀደም ከሆኑት የሚጠቀሰው ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ: ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ የ " Silver Level Membership" የክብር አባል በመሆን ከሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ መስራች ከሆኑት ሲ/ር ዘቢደር ዘውዴ የእውቅና ሰርተፍኬት በሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ፕሬዝደንት ዶ/ር ዮናስ (ረ/ፕሮፌሰር) በኩል ተበረከተለት!!! በተለያዮ በጎ አድራጎት ስራዎች በንቃት የሚሳተፈው ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ለሚያከናውነውን የበጎ አድራጎት ስራ የ " Silver Level Membership" የክብር አባል በመሆኑ መላው የተቋሙን ፕሮፌሰሮች : ሰራተኞች: የቀድሞ ተመራቂዎች እና ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ኮሌጃችን ከዚህ በፊትም ከትምህርት ክፍያ ላይ ከነፃ እስከ ግማሽ የትምህርት እድል:- ✅ ለየኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (INSA) ኃላፊዎች እና ሠራተኞች ✅ ለኢምግሬሽን ኃላፊዎች እና ሰራተኞች ✅ ለሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰራተኞች ✅ ለገቢዎች ሚኒስቴር ኃላፊዎች እና ሰራተኞች ✅ ለተለያዮ የመንግስት ተቋማት ሰራተኞች በመስጠት እንዲሁም:- 👉 ለእናት የበጎ አድራጎት ድርጅት 👉 ለኢትዮጲያ ኢንፎርሜሽን ሲስትምስ ማህበር የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ የማህበረሰብ አገልግሎት ላይ የበኩሉን ድርሻ እያበረከተ መሆኑን ይታወቃል:: Community Service Unit Maryland International College
#NGAT አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ረቡዕ ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም መከናወኑ ይታወቃል፡፡ የፈተና ጣቢያ ምርጫችሁን Update እያደረጋችሁ ያላችሁ ተፈታኞች፣ በፈተና ሲስተሙ ላይ የሚገኝ የትኛውንም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ በፈተና ማዕከልነት መምረጥ እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡ 🔔 የተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket የ GAT ፈተና ከሚሰጥበት ሁለት ወይም ሦስት ቀናት ቀደም ብሎ በእያንዳንዳችሁ Dashboard ላይ የሚመጣላችሁ ይሆናል፡፡ በመሆኑም ዳሽቦርዳችሁን ቶሎቶሎ ቼክ እንድታደርጉ ተብሏል፡፡
#NGAT_Updates የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ረቡዕ ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም የተራዘመ ሲሆን፣ ተከታዮቹን መረጃዎች ያስተውሉ፦ ➻ የፈተና ጣቢያ ምርጫችሁን አሁን ላይ Update ማድረግ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል። ➻ መስማት ወይም ማየት የማትችሉ አመልካቾች ፕሮፋይል ገፃችሁን Refresh በማድረግ የተደራሽነት ሁኔታችሁን (Accessibility Status) Update ማድረግ ትችላላችሁ። ➻ ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ አመልካቾች አሁን ላይ የNGAT ምዝገባቸውን ማድረግ ይችላሉ። Non-Ethiopian applicants can now register for NGAT. 🔔 ለተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket የምዝገባ ጊዜው ከተጠናቀቀ በኋላ እንደሚላክ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡
#NGAT የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ የሚከናወን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://ngat.ethernet.edu.et ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡ ምዝገባው በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚከናወን መሆኑን ጠቁሟል፡፡ የፈተና መስጫ ጊዜው ወደፊት ይገለጻል ተብሏል፡፡
ለሜርላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ተማሪዎች በሙሉ፡- ከግንቦት 15/2018 ዓ.ም እስከ ግንቦት 17 /2018 ዓ. ም በዓመታዊ ጠቅላላ ሠራተኞች ስብሰባ ምክንያት በተጠቀሱት ቀናት ማንኛውም አገልግሎት እንደማይኖር እያሳወቅን ከግንቦት 18/2018 ዓ.ም ጀምሮ ግን የተለመደው አገልግሎታችንን ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን ፡፡ Post-Graduate Dean Office
без подписи
без подписи
🌺🌺🌺🌺 ለሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ቤተሰቦች በሙሉ🌺🌺🌺🌺 📢 የአዲስ ተማሪዎች (ለአጋማሽ አመት) ምዝገባ ላይ መሆናችንን ስለማሳወቅ 📝 የአዲስ ተማሪዎች (ለአጋማሽ አመት) ምዝገባ እስከ መጋቢት 15/2018 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን ይህን መረጃ ለቤተሰቦ : ለስራ ባልደረባዎ እና ለወዳጅዎ ያጋሩ:: የእናንተው ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ!!!
⚠️ NOTICE TO ALL PRIOR GRADUATES 📌 Subject: Rules and Regulations for the Collection and Authentication of Original Degree All graduates are hereby advised to take note of the following rules and regulations: 1️⃣ Ensure that your Temporary Degree has been returned and properly filed as part of your academic record when receiving your Original Degree. 2️⃣ Graduates who have not yet collected their Temporary Degree for any reason are required to collect it and return it for filing as part of their academic record. Failure to do so will result in the student’s academic record being regarded as incomplete. 3️⃣ Complete the Final Institutional Clearance process to ensure the completeness of your academic record before collecting your Original Degree. 4️⃣ Upon request, graduates may apply for Degree Authentication as required by the Ministry of Education of Ethiopia and for further career development. ❗ Failure to comply with the above rules and regulations will result in an incomplete documentation process. Registrar’s Office!
🔇#NGAT ጉዳዮ:- የ " NGAT" ፈተና ቀንን ማሳወቅን ይመለከታል የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት (2ኛው ዙር) ብሔራዊ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ረቡዕ የካቲት 04/2018 ዓ.ም ይሰጣል። ፈተናው ቀደም ሲል አመልካቾች ቀድመው ሲመዘገቡ ለመፈተን በመረጡዋቸው ዮኒቨርስቲዎች የሚሰጥ ይሆናል::
без подписи
без подписи
Maryland International College Master Programs 👉Master of Business Administration (MBA) 👉Master in Project Managment By World Class Professors in Ethiopia Opportunity to Participate in International research programs abroad, fostering global collaboration and academic growth Duration፡ 2 Years Register Now 👇 0935656939 0940102029 Clas Begins፡ Mid November, 2025 Adress: Addis Ababa Hayahulet(behind Capital hotel) Website: Www.marylandic.com ⚠️ Only Seven days left until the registration deadline! Please share this reminder with your family members, colleagues, and friends who may be interested.
без подписи
без подписи
без подписи
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳቹ! በዓሉ የሰላም፣የደስታና የፍቅር እንዲሆንላቹ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን። ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
без подписи