tgindex
EthioChicken

EthioChicken is one of the leading poultry companies in East Africa. The company produces and sells improved breed of day-old chickens (DOCs) and blended poultry feed to its customers.

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
07:51
Постов за неделю
1
Всего постов
27
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 144
+3 за 4 дн.
Сутки
+2
+0,09%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 626
27 постов
Вовлечённость
122,5%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 27
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
561
1/48двое суток
642
1/72трое суток
693

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የሳሶ የዶሮ ዝርያ ለአገራችን አየር ንብረት ተስማሚ ለስጋም ሆነ እንቁላል ምርት የሚዉል አስተማማኝ ዝርያ ነው። 🐥 የሳሶ የአንድ ቀን ጫጩት የሚያገኙት ከኢትዮቺክን ብቻ ነው!! ለበለጠ መረጃ በደንበኞች አገልግሎት ነጻ መስመር 8713 በመደወል አገልግሎት ማግኘት እንደሚችሉ ለማሳወቅ እንወዳለን። #EthioChicken #SASSO #Poultry #የዶሮእርባታ

  • 26 июл.1 5696

    የ10% ጉርሻ (ቦነስ) ተጨማሪ ደንበኞቻችንን ለመጥቀም በድጋሚ ተራዝሟል። #EthioChicken #bonus #poultryfarming

  • 18 июл.2 16611

    ከደንበኞቻችን በደረሰን ተደጋጋሚ ጥያቄ መሰረት ቀደም ሲል ያደረግነውን የ10% ጉርሻ (ቦነስ) እስከሚቀጥለው ሳምንት መጨረሻ (ሐምሌ 18, 2018 ዓ.ም.) ያራዘምን መሆኑን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው። #EthioChicken #bonus #poultryfarming

  • 7 июл.2 04911

    🎉 አስደሳች ማበረታቻ ለደንበኞቻችን! ከሰኔ 30 እስከ ሓምሌ 12 ባለው ጊዜ ውስጥ የሳሶ ጫጩት ለሚያዙ ደንበኞች የ10% ጉርሻ(ቦነስ) አዘጋጅተናል። #EthioChicken #bonus #poultryfarming

  • 21 июн.1 9531

    መልካም የአባቶች ቀን! #EthioChicken #fathersday

  • 27 мая2 3165

    እንኳን ለዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! #EidAlAdha #Eid #eidmubarak #EthioChicken

  • 21 мая2 040

    ትርሃስ ሃጎስን ተዋወቋት - በጥቂት ዶሮዎች የቤተሰቧን ሕይወት መቀየር የቻለች አርሶ አደር። ትርሃስ አስር ልጆች ባሉት ቤተሰብ ውስጥ ነው ያደገችው ከስምንተኛ ክፍል በኋላ ትምህርቷን በጋብቻ ምክንያት በማቋረጥ የምትኖርበትን አከባቢ ለቃ ወደ ባለቤቷ ትውልድ መንደር መኖር ጀመረች። በወር 900 ብር ብቻ እያገኘች አራት ልጆችን ማሳደግ እና ታማሚ ባለቤቷን መንከባከብ አዳጋች እየሆነባት መጣ። እሷ ከምታገኘው ገቢ በተጭማሪ ቤተሰቡ ያለው ብቸኛ የገቢ ምንጭ ጡረተኛ ወታደር የሆነው ባለቤቷ የሚያገኘው አነስተኛ የጡረታ ገንዘብ ብቻ ነበር። ትርሃስ የእርሻ መሬት እና ሌላ አስተማማኝ የገቢ ምንጭ ስለሌላት ህይወቷን ለመቀየር ሌሎች አማራጭ መንገዶችን መፈላለግ ጀመረች። ስለ የዶሮ እርባታ ስራ በአከባቢዋ ከሚኖሩ ሰዎች ከሰማች በኋላ በአቅራቢያዋ ከሚገኝ የኢትዮቺክን ዶሮ አሳዳጊ አስር ዶሮዎችን በመግዛት ስራዋን ጀመረች። ጉዞው ቀላል አልነበረም። በአስቸጋሪ ጊዜያት እና በክልሉ ተከስቶ በነበረው ጦርነት ወቅት ቤተሰቧን ለመመገብ ብላ ዶሮዎቿን ለመሸጥ ተገደደች። ነገር ግን ሰላም ከተመለሰ በኋላ እንደገና ስራዋን በመጀመር ኑሮዋን ቀስ በቀስ ማስተካከል ችላለች። ዛሬ ላይ የዶሮ እርባታ ስራዋ የቤት ወጪዎችን ለመሸፈን፣ የልጆቿን ትምህርት ለመደገፍ እና ለቤተሰቡ ምግብነት ይውላል። ወደፊት ስራዋን አስፍታ ለመስራት ከእንቁላል ሽያጭ የምታገኘውን እያንዳንዱ ገንዘብ በጥንቃቄ እየቆጠበች ነው። ታሪኳ ትናንሽ ጅማሮች ክብርን፣ ነፃነትን እና የተሻለ የወደፊት ተስፋን ሊመልስ እንደሚችሉ አንዱ ማሳያ ነው። #EthioChicken #impactstory #womenempowerment #smallholderfarmers #poultryfarming #rurallivelihoods

  • 10 мая2 0191

    መልካም የእናቶች ቀን! Happy Mothers Day! #EthioChicken #MothersDay2026

  • 11 апр.2 5682

    እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ! በአሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። #EthioChicken #easter #happyholidays

  • 10 апр.2 2891

    ኢትዮቺክን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የስቅለት በዓል እንዲሆንልዎ ይመኛል! #GoodFriday #ስቅለት #EthioChicken

  • 20 мар.2 9174

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን፣ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን፡፡ ኢድ ሙባረክ! #Eid #happyholidays

  • 17 мар.2 4193

    ገነትጉቴን ተዋወቋት - ከትንሽ ጅምርወደ እውነተኛ ለውጥ የተለወጠች ሴት። የትምህርት ጉዞዋ የተገታው ልክ 8ኛ ክፍልን አንደጨረሰች ወደ ትዳር አለም ስትገባ ነው። የአምስት ልጆች እናት እንደመሆኗ መጠን ሕይወቷ በዋነኝነት ያተኮረው ቤተሰቧን በመንከባከብ ላይ ነበር። ገነት ቤተሰቧን ለመደገፍ የምትችለውን ሁሉ አድርጋለች። ሕይወት እንዳሰበችው ቀላል አልነበረም በዛ ላይ ገቢዋምበቂ አልነበረም ነገር ግንራዕይ ነበራት። በተወሰነ ካፒታል ከኢትዮቺከን ጥቂት ዶሮዎችን በመግዛት ስራዋን በትንሽ ጀመረች። ስራዋን በጀመረች በመጀመሪያው ዙር ጫጩቶች ቢሞትባትም ስራዋን ሳታቆም መማሯን እና ደረጃ በደረጃ ማደጓን ቀጠለች። ዛሬ ላይ፣ ህይወቷ ሙሉ በሙሉ ተለውጧል። አዲስ ቤት ገንብታለች፣ ልጆቿ የግል ትምህርት ቤት ይማራሉ፣ የዶሮ እርባታ ስራዋ ማደጉን ቀጥሏል። ከሁሉም በላይ ደግሞ የገንዘብ ነፃነት አግኝታለች። አሁን ላይ ከራሷ አልፋ ሌሎችን መደገፍ ችላለች። "ድሮ ምንም አልነበረኝም አሁንሁሉም ነገር አለኝ" ጉዞዋ ቁርጠኝነት እና ጥንካሬ ከጥሩ ድጋፍ ሲታከል ሁሉንም ነገር መለውጥ እንደሚችል ማሳያ ነው። #EthioChicken #impactstory #womenemporement

  • 8 мар.2 4202

    Happy Women's Day to all the phenomenal women! #womensday #empowerwomen #poultrybusiness #EthioChicken

  • ውሃ በጫጩቶች እድገት ላይ ትልቅ ሚና ይጫወታል። ተጨማሪ የዶሮ እርባታ ምክሮችን ለማግኘት ይከተሉን። #PoultryFarming #ChickenManagement #FarmTips #PoultryTips

  • ጥሩ የሆነ የአየር ዝውውር ለዶሮዎች ከሚያስቡት በላይ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው... ተጨማሪ የዶሮ እርባታ ምክሮችን ለማግኘት ይከተሉን። #PoultryFarming #ChickenManagement #FarmTips #PoultryTips

  • 30 янв.4 0778

    የዶሮ ቤት ጉዝጓዝ በሽታን ለመከላከል እና ለጫጩቶችዎ ጤናማ የሆነ አካባቢን ለመፍጠር አስፈላጊ ነው። ተጨማሪ የዶሮ እርባታ ምክሮችን ለማግኘት ይከተሉን። #PoultryFarming #ChickenManagement #FarmTips #PoultryTips

  • 23 янв.4 05112

    ብርሃን አሰጣጥ በዶሮዎቹ አመጋገብ፣ እድገት እና ባህሪ ላይ ትልቅ ተፅእኖ ይፈጥራል። ተጨማሪ የዶሮ እርባታ ምክሮችን ለማግኘት ይከተሉን። #PoultryFarming #ChickenManagement #FarmTips #PoultryTips

  • 23 янв.3 1039

    ጥሩ የሆነ አመጋገብ ዶሮችዎ ጠንካራ እንዲሆኑ በማድረግ የተሻለ ትርፍ እንዲኖሮት ያስችላል... ተጨማሪ የዶሮ እርባታ ምክሮችን ለማግኘት ይከተሉን። #PoultryFarming #ChickenManagement #FarmTips #PoultryTips

  • 7 янв.3 2912

    እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰዎ! በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን።

  • 5 янв.4 0808

    ስኬታማ የሆነ የዶሮ እርባታ ስራ በአጋጣሚ የሚከሰት ነገር አይደለም፤ መሰረታዊ የሆነትን ተግባራት በትክክል መተግበር ሲቻል ነው። የዶሮ እርባታዎን አስተዳደር የሚያሻሽሉ 11 ተግባራዊ ተከታታይ ትምህርት የምንጀምር ሲሆን ይህም አመጋገብ፣ ውሃ አሰጣጥ፣ ጤና፣ ስነህይወታዊ ደህንነት(ባዮሴኩሪቲ) እና የሽያጭ አስተዳደር ላይ የሚያተኩር ይሆናል። ቪዲዮዎቹን በሳምንት 3 ጊዜ ይምናጋራ ይሆናል በሚከተሉት የኢትዮቺክን የማህበራዊ ትስስር ገጾች መከታተል ትችላላችሁ፡ Youtube: https://lnkd.in/e5Kt3apU Tiktok: https://lnkd.in/dptT4_nk Facebook: https://lnkd.in/efh55RDt Telegram: https://lnkd.in/eGZdJww3 Twitter(X): https://x.com/EthioChicken_ #PoultryFarming #ChickenManagement #FarmTips #EthioChicken