Охват к подписчикам
23,8%
ERR
Реакции к просмотрам
1,06%
2 067 на 31 постов
Пересылки к просмотрам
0,13%
249
Постов в день
2,1
всего 31
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 16 авг.🛑ከዚህ ክረምት ጀምሮ እስከ ብሔራዊ ፈተና አብረን ነን‼️ በዚህ ክረምት ለኢንትራንስ እንዴት እንደምንዘጋጅ እና በምን አይነት መልኩ ከመስከረም ጀምሮ እስከ ሰኔ ድረስ ለብሔራዊ ፈተናችሁ እንደምንዘጋጅ የሚያብራራ ድምፅ ነው! @FutureXapp ለውጥ አሁን ይጀምራል!3,82%
- 9 авг.ይሄን ክረምት በፕሮግራም የምታጠኑ ተማሪዎች በርቱ👏👏👏 ክረምቱን መዘጋጀት ያልጀመራችሁ አዲስ ተማሪዎች አሁንም አልረፈደም ጀምሩ! @FutureXapp ለውጥ አሁን ይጀምራል!2,68%
- 07:01🛑 ዲስፕሊን ያስፈልግሃል‼️ ከልብህ መለወጥ ከፈለክ የሚያስፈልግህ ዲሲፕሊን ነው። ይሄ ማለት ደበረህ ደስ አለህ ካንተ የሚጠበቀውን ጥረት በየቀኑ ታደርጋለህ! Consistent (የማይቋረጥ) ጥረት ካለህ በዚህ አለም የማታሳካው ነገር የለም! ዛሬ ማክሰኞ የምናጠናው ናቹራሎች G-9 Biology Unit 6 እና ሶሻሎች G-9 Economics Unit 7 & 8 ነው። ከዛ ትላንት ያጠናነው ላይ ፈተናውን በደምብ እንሰራለን። ከፈጣሪ ጋር በየቀኑ የምናደርገው ይሄ ጥረት ተጠራቅሞ ያሰብነው በሙሉ ይሳካል! @FutureXapp ለውጥ አሁን ይጀምራል!2,07%
- 18:32🛑 መስከረም ሊጀምር 25 ቀን ቀረው‼️ የክረምቱ ቀናት ቶሎ ያልቃሉ። ከተዘናጋህ ማንም መጥቶ ውጤትህን አይቀይረውም! ጊዜህን ተጠቀምበት። የዛሬን ጥናት ዛሬውኑ በዲሲፕሊን ጨርስ! ነገ ሌላ ትምህርት ነው የምናጠናው። ፈተናውንም ተፈተን! የቤተሰብህን የዓመታት ድካም በየቀኑ በጥረትህ አሳያቸው! ቢደክምህም እንኳ አንብብ። የዛሬውን ጥናት ከነጥያቄው አሁኑኑ ጨርስ፤ ከዛ የትላንቱን ፈተና ተፈተን። የዛሬ ዕቅድህን ሳታሳካ አትተኛ። ሰበብ የለም! እንቅልፍ ለበኋላ ነው! የወደፊት ህይወትህ የዛሬውን ጥረትህን ይፈልገዋል፤ ዳይ ወደ ጥናት!💪 @FutureXapp ለውጥ አሁን ይጀምራል!1,87%
- 17 авг.🛑 የ5ኛ ሳምንት ጥናታችን ዛሬ ተጀመረ‼️ ዛሬ የምናጠናው ናቹራሎች የ 9ኛ ክፍል Physics Unit 7 ነው። ሶሻሎች Geography Unit 7 & 8 እናጠናለን። ኖቱን አብረን በቪዲዮ አጥንተን እንደጨረስን ከኖቱ መጨረሻ ያለውን የመለማመጃ ጥያቄም እንሰራለን። ከዛ ትላንት በተማርነው Maths Unit 7 ፈተና እንፈተናለን። ሌላው ሲዘናጋ በዚህ ክረምት በፕሮግራም የሚያጠና ተማሪ ታሪክ ይሰራል። ዛሬ መጀመር የሚያስብ ተማሪ ካለ አልረፈደም ሳትጨናነቅ ዛሬውኑ ማጥናት ጀምር። ምርጥ የጥናት ሳምንት ይሁንላችሁ🙏 @FutureXapp ለውጥ አሁን ይጀምራል!1,63%
- 16 авг.🛑 አራተኛ ሳምንታችን (1 ወራችን) ሊፈፀም ነው‼️ 28ኛ ቀን ደረስን። አራተኛው ሳምንት ዛሬ ይፈፀማል። 9ኛ ክፍል በሚቀጥሉት ቀናት ያልቃል። በዓላማ ተነስ። እሁድ የእረፍት ቀን ሳይሆን የሳምንቱ ቁልፍ ቀን ነው። በዚህ ከቀጠልክ አይምሮህ ውስጥ ወዳሰብከው የኢንትራንስ ውጤት እየተጠጋህ ነው፤ ካቆምክ ግን ጸጸት ይጀምራል። ዛሬ ሁላችሁም Math's Unit 7 ፤ ታጠናላችሁ። ከ 2-3 የብሔራዊ ፈተና የሚወጣበት የጂኦሜትሪ ቻፕተር ነው። ከዛ እሱን ስንጨርስ የትላንቱን Bio Unit 5 እና Hist Unit 7 & 8 ፈተና እንፈተናለን። ዛሬ እሁድን ቀለል አርገንላችኋል፤ ከኛ እኩል የሆናችሁ ጨርሳችሁ በደምብ እረፍት አርጉ፤ ወደኋላ የቀራችሁ ይሄን ቀን ተጠቀሙበት! ዳይ ወደ ጥናት! @FutureXapp ለውጥ አሁን ይጀምራል!1,27%
- 10 авг.🛑 4ኛ ሳምንት የጥናት ፕሮግራም ዛሬ ተጀመረ‼️ እንዴት አደርክ የነገው የዩኒቨርስቲ ተማሪ🫡 ? ይሄ ሳምንት በብሔራዊ ፈተና ውጤታማ ለመሆን ወሳኙ ነው! በዛሬ ፕሮግራም Grade 9 MATH'S Unit 6 እናጠናለን። በዚህ ምዕራፍ ጂኦሜትሪን ከዜሮ ትማራላችሁ፤ በብሔራዊ ፈተና ከ 3-4 ጥያቄ ይወጣበታል። እነሱን አጥንተን ስንጨርስ ናቹራሎች የትላንቱን Phy Unit 5፤ ሶሻሎች የትላንቱን Hist Unit 5 ፈተና ትሰራላችሁ። በዚህ ክረምት ዝግጅት ብቻ የብሔራዊ ፈተና ውጤታችሁን ከግማሽ በላይ ማምጣት ትችላላችሁ! በርቱ ፈጣሪ ይርዳችሁ! መልካም የጥናት ሳምንት!🙏 @FutureXapp ለውጥ አሁን ይጀምራል!1,18%
- 11 авг.🛑 ነሀሴን ተጠቀምበት‼️ ክረምቱ ሳያልቅ አጥና‼️ ከመስከረም በኋላ ጊዜ አይኖርህም፤ ቀን 12ን ትማራለህ፤ ማታ 11ን ትከልሳለህ፤ ለ 9እና 10 ጊዜ አይኖርህም፤ ስለዚህ አሁን አብረኸን አጥና። በዚህ ክረምት ካላጠናህ መቼ ታጠናለህ? ኢንትራንስ ማለፍ አለብህ! ቤተሰብ ያንተን ውጤት ይጠብቃል። የዛሬን ጥናት ዛሬውኑ በዲሲፕሊን ጨርስ! ቢደክምህም እንኳ አንብብ። የዛሬውን English ከነጥያቄው አሁኑኑ ጨርስ፤ ከዛ የትላንቱን Math's ፈተና ተፈተን። የዛሬ ዕቅድህን ሳታሳካ አትተኛ። ሰበብ የለም! እንቅልፍና መዝናናት ስትጨርስ ይደርሳል! የወደፊት ህይወትህ የዛሬውን ጥረትህን ይፈልገዋል፤ ዳይ ወደ ጥናት!💪 @FutureXapp ለውጥ አሁን ይጀምራል!1,10%
- 12 авг.🛑 ቤተሰብህን ታኮራለህ በርታ!💪 ለቤተሰብህ መስዋዕትነት የሚመጥን ተማሪ ሁን። እነሱ የደከሙት አንተ ተራ ተማሪ እንድትሆን ሳይሆን የቻልከውን ሁሉ እንድታደርግ ነው። ተራ ተማሪዎች ሲደክማቸው ያቆማሉ፤ ቆራጦች ግን በድካም ውስጥ ያልፋሉ። ዛሬ ናቹራሎች Grade 9 Biology Unit 4 እና ሶሻሎች Grade 9 Economics Unit 5 እና 6 እናጠናለን፤ የዛሬን ጥናት እንደጨረሳችሁ፤ የትላንቱን Eng ፈተና ተፈተኑ። ዛሬ ከፍተኛ ጥረት ካንተ ይፈለጋል፤ ሌሎች ክረምቱን ሲያርፉ፣ ሲዝናኑ አንተ ጥረትህን ጨምር፤ እያንዳንዱን ሰከንድ ተጠቀም። ከዛ መስከረም ላይ በኮንፊደንስ 12ን ትጀምራለህ! በርታ የሚባክን ጊዜ የለም! @FutureXapp ለውጥ አሁን ይጀምራል!1,09%
- 5 авг.🛑 በፕሮግራም ስታጠና ለኢንትራንስ መጨነቅ ታቆማለህ‼️ ክረምቱ እየሮጠ ነው፤ ሀምሌ ነገ ያልቃል ተጋምሷል፤ አንተም በፕሮግራም እያጠናህ ነው፤ ስለዚህ መጨነቅ የለም! ዛሬ Chem Grade 9 Unit 5 እና His Grade 9 Unit 4 እናጠናለን፤ ሁለቱም ቻፕተሮች ወሳኝናቸው፤ Chem ኢንትራንስ ላይ ከ 4-6 ጥያቄ፤ Hist ደግሞ ከ 3-5 ጥያቄ ይወጣባቸዋል። Chem እና His አጥንታችሁ እንደጨረሳችሁ፤ የትላንቱን Phy እና Eco ፈተና ተፈተኑ። ዛሬ ከፍተኛ ጥረት ካንተ ይፈለጋል፤ ሌሎች ክረምቱን ሲያርፉ፣ ሲዝናኑ አንተ ጥረትህን ጨምር፤ እያንዳንዱን ሰከንድ ተጠቀም። ከዛ መስከረም ላይ በኮንፊደንስ 12ን ትጀምራለህ! በርታ የሚባክን ጊዜ የለም! @FutureXapp ለውጥ አሁን ይጀምራል!1,05%
- 15 авг.🛑 ቅዳሜን በዲስፕሊን መጠቀም ግዴታ ነው‼️ ግማሽ ሚሊዮን የሚጠጋ ተማሪ በየአመቱ ብሔራዊ ፈተናን ይፈተናል፤ 30ሺው ብቻ ወደ ዩኒቨርስቲ ያልፋል። በውጤት ያ ደስታ በዛሬው ጥረትህ ይወሰናል። ሌሎች ቅዳሜና እሁድን ፈታ ሲሉበት አንተ ደግሞ ጥግ ድረስ ትጠቀምበታለህ። ከዛ ማለፍህ ይረጋገጣል። ዛሬ ናቹራሎች G-9 Bio Unit 5 እና ሶሻሎች G-9 His Unit 7 & 8 እናጠናለን። እነሱን አጥንተን እንደጨረስን ትላንት ያጠናነው ላይ ጥያቄ እንሰራለን። አደራ ቅዳሜህ እንዳይባክን፤ ቀኑን ሙሉ በሙሉ ተጠቀምበት። @FutureXapp ለውጥ አሁን ይጀምራል!1,05%
- 7 авг.🛑 የአርብ ምሽት የፊልም ግብዣችን "The Persuit of Happiness" የተሰኘው ምርጥ ፊልም ነው። ፊልሙን ለማየት ከታች ያለውን አፕሊኬሽን ስልካችሁ ላይ ጫኑና የፊልሙን ርዕስ Search አርጋችሁ እዩት፤ የእንግሊዝኛ Subtitle አብሮት አለው። ፊልሙን የምታዩበትን አፕሊኬሽ በዚህ ሊንክ Download አርጋችሁ ጫኑት።👇👇 https://reezn.org/download/1,04%