tgindex
Gedeo Zone Communication

Gedeo Zone Communication

Статистика

የጌዴኦ ዞን የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮችን መምሪያ

Последний пост
8 июл. 2025 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 253
+3 за 5 дн.
Сутки
+1
+0,08%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 167
20 постов
Вовлечённость
172,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • ‎የጌዴኦ ዞን አስተዳደር ለመንግስት ሰራተኞች ሰርቪስ የሚውሉ ሁለት ዘመናዊ ባሶችን አስገባ ‎ ‎#ዲላ #ሐምሌ 1/2017 ዓ/ም ‎የጌዴኦ ዞን አስተዳደር 44 ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገባቸውን ለመንግስት ሰራተኞች ሰርቪስ የሚውሉ ሁለት ዘመናዊ ባሶችን አስገብቷል። ‎ ‎ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጠውን የከተማ ውስጥ የትራንስፖርት ችግር ለመፍታትና የመንግስት ሰራተኞች አገልግሎት አሰጣጥ ይበልጥ ለማቀላጠፍ ታስቦ የተገዛው የትራንስፖርት ባሶች መሆናቸው ተመልክቷል። የህንድ ስሪት የሆነና EICHER የሚል ስያሜ ያለው ይህ ዘመናዊ የህዝብ ማመላለሻ ባስ በውስጡ 61 ወንበር ያለው በመሆኑ የመንግስት ሰራተኞች የትራንስፖርት ችግር ለመፍታት ከፍተኛ ፋይዳ እንደሚኖረው ተጠቁሟል። የጌዴኦ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዝናቡ ወልዴ (ዶ/ር) የባሶቹን ቁልፍ በተረከቡበት ወቅት እንደተናገሩ ‎ሀብት በመፍጠር፣ በመቆጠብና በአግባቡ ሥራ ላይ ማዋል የብልጽግናችን ዋነኛው እሳቤ ነው ብለዋል። የጌዴኦ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊና ዋና የመንግስት ተጠሪ ኢንጂነር ተመስገን ጥላሁን በበኩላቸው ከሰራን ማንኛውንም ነገር ማድረግ እንደምንችል ማሳያ የሆነ ተግባር በተባበረ ክንድ ማከናወን ችለናል ብለዋል።

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • በዞኑ ዋና አስተዳዳሪ የተመራው ልዑካን ቡድን በቻይና የነበረው የልምድ ልዉዉጥ በሰኬት አጠናቀዋል ጌዴኦ ዞን አስተዳደር፣ ዲላ ዩኒቨርስቲና በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡና ማህበር የተመራ ልዑክ በቻይና ዩናን የግብርና ዩኒቨርስቲ እና ትሮቲካል ክሮፕ አካዳሚ በቡና ልማት ግብይትና ዝግጅት ላይ ስያደርግ የቆየዉን የልምድ ልዉዉጥ በሰኬት በማጠናቀቅ ወደ ሀገር ቤት ተመልሰዋል። በልምድ ልዉዉጡ ላይ የተሳተፉት የጌዴኦ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዝናቡ ወልዴ (ዶ/ር) ቻይና ከፍተኛ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ቡና ማምረት መጀመሯን ገልፀው ይህንን ተሞክሮ ወደ ተግባር በመቀየር የአርሶ አደሩ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን ለሚያረጋግጥ እንደሚሰራ አብራርተዋል። ለዚህም ይህን ምርጥ ልምድ በጥናትና በምርምር ለመታገዝና ለማስፋፋት ከዩኒቨርስቲ ተመራማሪዎችና ፕረዚዳንቶች ጋር የጋራ መግባባት ስለመፈጠሩ አዉስተዋል። የልዑካን ቡድን በዩናን የግብርና ዩኒቨርሲቲ ትሮፒካል ሰብል ኮሌጅ ጥናትና ምርምር የጎበኙ ሲሆን በቀጣይም ጥልቅ ትብብርን በማጎልበት ልምዶችን በምርምር በማገዝ ፣ በሳይንሳዊ ምርምርና ፈጠራ እንዲሁም በማህበራዊ አገልግሎቶች በማስተባበር የቡና ኢንዱስትሪን ጥራት ያለው ልማት ለማስቀጠል ለመስራት የሚያስችል ዉይይት ተደርጓል። @የጌዴኦ ዞን መንግስት ኮሙኒኬሽን

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи