tgindex

ግጥም ብቻ 📘

описание

✔በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን። ✔ @getem @serenity13 ✔ @wegoch @Words19 ✔ @seiloch ✔ @zefenbicha @leul_mekonnen1

63 333
подписчиков
Охват к подписчикам
10,3%
ERR
Реакции к просмотрам
0,41%
1 623 на 33 постов
Пересылки к просмотрам
0,93%
3 718
Постов в день
0,4
всего 33

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 5 авг.ውሰደን እንዳንል ቅጣትህ አስፈራን፥ አኑረን እንዳንል ኖረን ምን አፈራን፥ ፀሎቱ ጠፍቶናል በፈለከው ምራን። By andina @getem @getem @paappii2,68%
  • 4 авг.‎አንዴ ብቻ ልርሳሽ ‎አንዴ ብቻ ላስብ ‎ለግማሽ ደቂቃ ‎ራሴን ልሰብስብ ‎ ‎ህይወትን ያላንቺ፣ ይጣፍጠኝ ልሙቀው ‎አንዲት ስንዝር ብቻ፣ ጥላሽን ልራቀው ‎እንዴት እንደማመልጥ፣ እኔ ነኝ የማውቀው። ‎ ‎by: yoseph workineh @getem @getem @paappii1,94%
  • 2 авг.“ናልኝ” ቢሉህ ÷ ትመጣለህ “ስጠኝ” ቢሉህ ÷ ትሰጣለህ ቸር አይደለህ ! ​.... ​እኔስ ግን... ምን ብዬ ልጠይቅ ? ሕይወቴን ÷ ምን ላድርገው ? እወቅልኝ እስቲ ምንድነው ጌታዬ ÷ እኔ የምፈልገው ? By HEnock Bekele @getem @getem @paappii1,92%
  • 2 авг.ፀበል ጠምቆት የማይወጣ፣ ‎ካህን ዳብሶት ማይላወስ ‎በፆም ፀሎት ማይፈወስ… ‎አለኝ ሰይጣን፣ ‎አለኝ ልምሻ። ‎ሰው አምናለሁ… እንደውሻ! ‎ By ዮሴፍ ወ. @getem @getem @paappii1,71%
  • 3 авг.እንኳን እንዲህ አድጌ ልጅም ሆኜ ድሮ እጠላ ነበረ ሰው መያዝ አባሮ መምጣትህ ለማይቀር በውድም በግድም ጥሪኝ አትበለኝ መጯጯህ አልወድም by ምልዕቲ.ኪ @getem @getem @paappii1,66%
  • 12 авг.ረሳኋት (ሚካኤል አ) ጤዛ እኮ ነው ገጽዋ በማለዳ ረጥቦ ፣ ቀትር የሚሰዋ። ጉም ነው የሷ መውደድ ጋርዳዋለች ሲሉ ፣ እኔ አለው ስራመድ። ጣሟን ዘነጋሁት ፣ እንደ በዓል ዶሮ ዛሬ እንኳ ብቀምሳት ፣ እኩል ነች ከሽሮ። ጠረኗ ጠፍቶኛል ፣ አዲስ ነኝ ለራሴ እሰይ ከስማ ቀረች ፣ ያቺ የሰው ከሴ ! ጆሮዬን አልሰጥም ስሟን እየጠሩ ፣ ተቀምጠው ጎኔ እዛው ጨፈርኩበት ፣ በአምና ድንኳኔ። ፡ እያየኋት ከሳች ፡ እያየኋት ጠፋች ፡ እንደ አየር ጢያራ፣ ደመናማው ሰማይ ይብላኝ ለሷ ፣ ጠራ። : እያልኩኝ ደንፍቼ ላገኘሁት ሁሉ ፣ ጉራዬን ስነፋ “ረሳኋት “ በሚል አንድ ከንቱ ግጥም ፣ ብቅ አለች ተጽፋ። ኡፋ 🥹 @getem @getem @paappii1,60%
  • 7 авг.ትንሣኤሽን ልየዉ ውዳሴሽን አንብቤ ቅዳሴሽን ሰምቼ፣ በዝግ ባዕት በሱባኤ ሰንብቼ። ትንሳኤሽን ልየዉ ከመቅደሱ ቆሜ፣ ከመሳጭ አንድምታ እዉቀትን ቀስሜ። ስብሐተ ነግህ ን አድርሼ፣ ድርሳን ስንክሳሩን ከልሼ። ቅዳሴን ላስቀድስ ከበራፉ ታዛ፣ አለሙን አስትቶ ለነፍስ የሚያስገዛ። ትንሣኤሽን ልየዉ ከመቅደሱ ቆሜ፣ ከመሳጭ አንድምታ እዉቀትን ቀስሜ። እንደ ሐዋርያዉ ትንሣኤሽ ይታየኝ፣ ከነጩ ሰበናት በረከቱ ይድረሰኝ። ዕርገትሽን እንዳይ ፍቀጂ እናቴ፣ በጸሎት በምልጃሽ ይሞላልኝ ቤቴ። እንኳን አደረሳችሁ🙏 ✍ዔደን ታደሰ @topazionnn @getem @getem1,39%
  • 6 авг.ተኳረፉ ብሎ ፡ ሊያስማማ ሊዳኘን ህይወት ስንት መንገድ ፡ ፈጥሮ ሲያገናኘን የልጅ ነገር ብለን፡ ጥሪውን ንቀናል ከእንግዲህ በኋላ... ሽማግሌ ሆኖ፡ ሞት ያስታርቀናል። by red-8 @getem @getem @paappii1,31%
  • 10 авг.የምጓጓለትን ባውቅስ እንዴት ልሻው? መውደቅ ሆኖ ቀርቷል፤ ምኞት መጨረሻው። By Red-8 @getem @getem @paappii1,29%
  • 9 авг.ነገን ኑረን ፥ ዛሬን ሞትን ትላንትናን እየለፋን ፥ በቀደም 'ለት ተቀበርን መሞቻና መሰንበቻው ፥ ሳይታወቅ የውል ፍቺው ቀን ልንጨብጥ በቀናችን ፥ ቀን አስጣለን መኖራችን። By ፍቅረ-ማርያም ተሾመ @getem @getem @paappii1,11%
  • 6 авг.ጌታህ ስንት ያወጣል???✍️ ያ እንቁ..ያ ሽቶ ፣ ከእግሩ ስር ሲጣል የይሁዳ ጥያቄ ፣ ይሄ ስንት ያወጣል?? ፐ !!... ስንት ድሃ የታረዘ መጠለያው የነቀዘ በሞላበት በዚህች ዓለም እግር ሽቶ ልክ አይደለም። ፐ !! በሉ ለይሁዳ ደግነት ለዳዳ። * * * * ከሰፊሮስና ከእንቁ ተንከራ እኩል ተንጠባርራ አንድ ዲናር ንራ ትርምስ ባደለች ፣ በዚህች በውድ ዓለም ሶስት መቶ ዲናርን መስበር ልክ አይደለም!። . . እውነት አለው አይደል? . . . ልክ ነው ይሁዳ፣ ግሩም ነው ሐሳቡ ምጡቅ ነው አዕምሮው፣ ይህን መሰብሰቡ። ቸብ ! ለይሁዳ ሰው መርዳት ለዳዳ። * * * * ለምን?..እንዴት?... ከተባለ አንድ ሚስጥር አለ። እግር ሽቶ ሲርስ፣ ያ ብልቃጥ ሲሰበር ይሁዳ ቤት ክርስቶስ፣ ዋጋው ስንት ነበር ? ? ? አምላኩን ሊሸምት፣ እድሉን ሲታደል እርሱ ቤት ክርስቶስ፣ 30 ብር አይደል? * * * * እናም እውነት አለው፣ የ 300 ሽቶ ስለምን ይደፋል 30 ነው ጌታው፣ ሁለት ከሰባ ብር እቤቱ ይተርፋል። . . . አንተ ቤትስ ታዲያ፣ ክርስቶስ ይሸጣል? አዎ! ካልከኝ ደርሰ ጌታህ ስንት ያወጣል? እኛ ቤትስ? by ሰምረ የሽዋስ @getem @getem @paappii1,04%
  • 14 авг.የመፅሐፉ ርዕስ :- የርሷ ስም ገጣሚው / ፀሐፊው :- ዳዊት ጥዑማይ በገበያ ላይ ውሏል መፅሐፋን ማግኘት ለምትሹ አዲስ አበባ ለምትገኙ 👉 + 2519 47 15 39 95 ወይንም 👉 +2519 45 52 52 49 ሐዋሳ ለምትገኙ ....... +251949002056 👉 +2519 47 15 39 95 ወይንም 👉 + 2519 49 00 20 56 @faberfortunae በመደወል ማዘዝ ትችላላችሁ ። ( መልካም ንባብ )0,94%