ጉረባእ⎨غرباء⎬GHUREBA
Статистикаአሏህ ከጉረባዎች ያርገን! የዚ ቻናል ዋነኛ አላማ ከነፍሴ ጀምሮ በተለይ ወጣቱን ሙስሊም ማህበረሰብ ካለበት የመዘናጋት እና ከእንቅልፍ አዝቅት አላቆ ከጉረባዎች ተርታ ማሰለፍ ነው ኢንሻአሏህ
- Последний пост
- 10 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 30
- 1/48двое суток
- 34
- 1/72трое суток
- 37
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🖌 قال عبد اللّٰه بن المبارك رحمه الله : صَاحِبُ البِدْعَةِ عَلَى وَجْهِهِ الظُّلْمَةُ، وَإِنِ ادَّهَنَ كُلَّ يَوْمٍ ثَلَاثِينَ مَرَّةً. ━━━━━━━━━━━━━━━ "የቢድዓ ባለቤት ፊት ላይ ጨለማ አለ፤ በቀን ሠላሳ ጊዜ ቅባት ቢቀባም እንኳ ።" ━━━━━━━━━━━━━━━ #شرح_السنة_لللالكائي [١٤١/٢] 📝
እስቲ ቆም ብለን በህይወት ውስጥ ልብን ስለሚያደማው ትልቁ እውነታ እንነጋገር… በዱንያ ላይ ካሉ ስቃዮች ሁሉ በላይ ነፍስን የሚያቆስለው፣ ሙሉ በሙሉ አምነን ልባችንን የሰጠነው፣ #ምስጢራችንን ያካፈልነውና የህይወቴ ምሰሶ ነው ያልነው ሰው ፊቱን ሲያዞርብን ወይም ሲከዳን 💔 ነው። ያኔ በሰዎች ላይ ያለን እምነት ሙሉ በሙሉ ይከስማል፤ «ከእንግዲህ ማንን ማመን እችላለሁ?» በሚል የጥርጣሬና የብግነት ሰንሰለት ራሳችንን በጨለማ እስር ቤት ውስጥ እንቆልፈዋለን። ነገር ግን.. ኡኽቲ! ቁርአን ለዚህ የልብሽ ስብራት የሚሰጥሽ ፈውስ እጅግ አስደናቂ ነው። አሏህ ሰዎችን ለሰዎች መፈተኛ አድርጎ እንደፈጠራቸው በግልጽ ይነግርሻል። የሰው ልጅ ተለዋዋጭ፣ በስሜት የሚነዳና ደካማ ፍጡር ነው፤ ለነፍስሽ ፍጹም መጠጊያ ሊሆን አይችልም። ጌታሽ ይህንን መራራ ፈተና ወደ ህይወትሽ የላከው «ትታገሻለሽን?» ብሎ ጽናትሽን ሊያይና ልብሽን ከሰዎች አላቆ ወደራሱ ሊያስጠጋሽ ስለፈለገ ነው። ስለዚህ ሰዎች ቢከዱሽና ቢያቆስሉሽ አትገረሚ፣ አትውደቂም… እነሱ ያንቺን መፈተኛዎች ናቸው፤ ጌታሽ ግን እያንዳንዱን ስቃይሽንና የፈሰሰውን እምባሽን እያየ ነው! 🥹❤️🩹 وَجَعَلْنَا بَعْضَكُمْ لِبَعْضٍ فِتْنَةً أَتَصْبِرُونَ ۗ وَكَانَ رَبُّكَ بَصِيرًا «ከፊላችሁንም ለከፊሉ መፈተኛ አደረግን፤ ትታገሳላችሁን? ጌታህም ተመልካች ነው::» (25:20) 🍂 ከ ቁርአን አያህ... Share & Join: @Ke_quran_ayah
⭕️ታላቅ የምስራች በአዲስ አበባ ለምትኖሩ አልያም ክረምቱን ለምታሳልፉ ሁሉ!✨ አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ! እነሆ ዳዕወቱል አንቢያ ኢስላማዊ ድርጅት የሁለተኛውን ዙር ልዩ የክረምት የስልጠና መርሃ ግብር ለወጣቶች ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቆ ይገኛል።ኮርሱ ወንዶችንም ሴቶችንም የሚያሳትፍ ሲሆን በዘርፉ ብቁና ስመጥር በሆኑ ኡስታዞችና ዳዒዎች የሚሰጥ ይሆናል። ከሚዳሰሱ የትምህት አይነቶች ውስጥ 1.የሀይማኖት ንፅፅር 2.አቂዳህ 3.ሹብሃት እና የመሳሰሉት ይገኛሉ። ኮርሱ የሚሰጠው በአካል ሲሆን ምንም አይነት ክፍያ የለውም።ያለን የምዝገባ ጊዜና ቦታ ውስን በመሆኑ ፈጥነው የዚህ ታላቅ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ! 📌ለመመዝገብ: - ለወንዶች @fuad3836 ለሴቶች @ghurebah_stdudent @Menar_1 @Aliyah_student
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
እስቲ ይሄን ውብ የሆነ ዱዕ ተጋበዙልኝ ⚡️
#ፈዘኪር ➺መስጂዶች በሰዎች ሊሞሉ.... ➺ለቤት መሞቂያነት በሼልፍ የተደረደሩ ቁርዐኖች ወርደው ሼልፉ ባዶ ሊሆን..... ➺አይደለም ሊረዱ የት እንደሄዱ ምን ላይ እንደደረሱ የማይታወቁ ሚስኪን የአሏህ ባሮች በዘካ በሰደቃ ሊታወሱ...... ➺ሱና ትዝ ለማይለን ሰዎች በሱና ልናሸበርቅ...... ➺ዱንያ ዱንያ እያልን የነበርን ለአኸራም ደፋ ቀና ልንል...... ➺ፈርድ ሰላትን በወቅቱ + ሱና ከፊትና ቡሀላ ያሉት + ተራዊህ +ለይል +ዊትር ሳይሰለቹ ሊሰገዱ..... ➺አለባሌ ወሬዎች ሊወገዱ...... ➺ቀልባችን ልትረጋጋ ........ . . . ▣ታላቁ እንግዳ ትልቁ ባለውለታችን ሸህሩል ዒባዳ ሸህሩል ቁርዐን ሸህሩል መግፊራ ሸህሩል ተውባ ጥቂት ቀናት ቀሩት..... ● ● ●ረመዷን መጣልን ● ● ● ● 🍂الهم بلغنا رمضان🤲
https://t.me/wildanqindil3
ለርሱም ጥሪውን ተቀበልነው፡፡ ከጭንቅም አዳነው፡፡ እንደዚሁም ምእመናንን እናድናለን፡፡🤲 الأنبياء 21:88📖
﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾. «اللَّهُمَّ اجْعَلْ صَلَاتَكَ وَسَلَامَكَ وَبَرَكَتَكَ وَرَحْمَتَكَ عَلَى سَيِّدِ المُرْسَلِينَ وَإمَامِ المُتَّقِينَ وَخَاتَمِ النَّبِيِّينَ مُحَمَّدٍ عَبْدِكَ وَرَسُولِكَ أكْرَمِ الخَلْقِ وَإمَامِ الخَيْرِ وَرَسُولِ الرَّحْمَةِ ، اللَّهُمَّ ابْعَثْهُ مَقَامًا مَحْمُودًا يَغْبِطُهُ بِهِ الأوَّلُونَ وَالآخِرُونَ ، اللَّهُمَّ تَقَبَّلْ شَفَاعَتَهُ الكُبْرَى وَارْفَعْ دَرَجَتَهُ العُلْيَا وَآتِهِ سُؤْلَهُ فِي الآخِرَةِ وَالأُولَى كَمَا آتَيْتَ إبْرَاهِيمَ وَمُوسَى .. اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إبْرَاهِيمَ إنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إبْرَاهِيمَ إنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ».
видео или голосовое, без подписи
ወንድማዊ ምክር ለወንድምና ለእህቶቼ‼️ በአሁን ሰዓት ሁሉም ማለት ባይቻልም አብዛኛው ሰው አሏህ ያዘነለት ሲቀር ሰዎች ያስቀመጡበትን ማንኛውንም አማና ወይም የተበደረውን ብድር ገንዘብ በገዛ ንብረትህ ስንት መከራ አይተህ ተጨቃጭቀህ ተሰዳድበህ ተጣልተህ ካልሆነ በስተቀር አይመልስልህም። የሚመልስልህም ከስንት አንዱ ነው። ስለዚህ ማንኛውንም አማና አደራ በሆነ ሰው ዘንድ ስናስቀምጥ ወይም የሆነ እቃ ስናውሰው ገንዘብ ስናበድረው ስለ ሰውዬው ጠንቅቀን አውቀን መሆን አለበት።ካልሆነ ነገሩ በጣም ከባድ እየሆነ ነው።ቅርብ ዘመዴ ነው፣በጣም ቅርብ ጓደኛዬ ነው እንትናማ እኔን አይከዳኝም የሚለው ብዙም አያታልለን አይሸውደን።ጠንቀቅ ነቃ እንበል! በተለይ እህቶቻችን ነቃ በሉ። የግድ የሆነ አማና የሆነ ሰው ዘንድ ማስቀመጥ ካለብንም ወይም ገንዘብ ማበደርም ካለብን የሆነን ሰው ምስክር አድርገን መሆን አለበት። ስለዚህ ቅርብ ዘመድህ፣ቅርብ ጓደኛህ ወዳጅህ ሊሆን ይችላል የሆነ እቃ አውሰኝ ወይም ገንዘብ አበድረኝ ካለህ እቃ ከሰጠውት ገንዘብ ካበደርኩት በትክክል አይመልስልኝም ብለህ ካሰብክ ከተጠራጠርክ ምንም ነገር አትስጠው። ከሰጠሀው በኋላ ስልክ በተደጋጋሚ እየደወልክ ስልክ አላነሳም ከሚል ወይም ስልክህን Block አድርጎብህ ሰፈር ቀይሮ ከሚጠፋ ስላልሰጠሀው ከፈለገ ያኩርፍህ ይዝጋህ አያናግርህ! አንዳንዱማ ስልክ ስትደውልለት ስልክ አንስቶ ወንድሜ ትንሽ አልመቻች ብሎኝ ነው ይቅርታ ጊዜ ስጠኝ አብሽር እመልስልሃለሁ ከማለት ፈንታ አቦ አትጨቃጨቀኝ በቀ! ካገኘሁ እሰጥሃለሁ በቀ እንደውም አላውቅህም አልሰጠሀኝም ሁለተኛ አትደውል የሚል ደደብ ውለታ-ቢስ የሆነ ሰውም አለ። ስለዚህ የግለሰቡን ሁኔታውን ካወቅከው ምንም ሼም እንዳይዝህ ወዳጄ!አበድረሀው ገንዘብህንም አጥተህ ከእሱም ጋር ከሚትጣላ ገንዘቡን ከልክለሀው ብትጣላ ይሻልሃል።! በዚህ ጉዳይ ላይ በተለይ በተለይ ዐረብ ሀገር ያላችሁ እህቶች ጥንቃቄ አድርጉ።ነቃ በሉ ካልሆነ ትበላላችሁ።በኋላ ከማልቀስ አስቀድሞ መጠንቀቁ የተሻለ ነው። ይህን ስል ግን ሁሉንም ሰው ተጠራጠሩ አትመኑ ማለቴ ሳይሆን ጥሩ አማናውን በትክክል የሚጠብቅ ታማኝና እውነተኛ የሆነ ሰው እንዳለ ሁሉ መጥፎና አማናውን የሚበላ ዘራፊ ውሸታም ቃሉን የሚያፈርስ ሌባ የሆነ ሰውም አለና ጥንቃቄ አድርጉ ለማለት ነው።ወንድማዊ ምክሬ ነው። = ✏️ወንድማችሁ:- አቡ መርየም የቴሌግራም ቻናል= http://t.me/AbuMeryemNeja http://t.me/AbuMeryemNeja
በጣም የማከብረው የኡስታዜ አዲስ የቴሌግራም ቻናል ነው ተቀላቀሉ 100% እንደምታተርፉ ለሌሎችም ሼር አርጉ ቻናሉን አሳድጉ✨ https://t.me/metewaweshia
የት መስጂድ ይመስላቹሀል🤌
видео или голосовое, без подписи
🍂በመጨረሻም አንድ ቀን ምንም ብናደርግ ልንከላከለው በማንችለው ሞት ፊት እንቆማለን🥺 አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን🍁 https://t.me/ghurebaya
ነገ ጁምዕ ነው ሰለዋት አብዙ