tgindex
💜ሰነ ግጥም💛

💜ሰነ ግጥም💛

Статистика

የማፍቀር መስፈርቱ ፍቅር ብቻ ነው!! በዚህ ቻናል 👉 በኔ የተፃፉ ግጥሞች 👉 እንዲሁም ከሌሎች 👉 ህይወት ቀያሪ እና አሰተማሪ ፅሁፎች 👉 አጭር ልብወለዶች ይቀርቡበታል ሀሳብ አሰተያየት ካሎት https://t.me/rtbvhgg ማድረሰ ይችላሉ ከምንም በላይ የናንተ ፍላጎት ቀዳሚ ነው::

Последний пост
30 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
796
−2 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
—
 
Месяц
—
 
Просмотров на пост
1 640
20 постов
Вовлечённость
206,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всогО 20
УпОПинаниК
0
канаНОв
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
175
1/48двое суток
200
1/72трое суток
216

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • °••በዝናብ ቅጠሪኝ••° አማልዱኝ ባልልም አስታራቂ ልኬ ባልማፀንሽም ፊትሽ ተንበርክኬ ዕንባዬ እንዳይታይ ካንቺ ተደብቄ አነባለሁ ዛሬም ዝናቡን ጠብቄ ልቤ በስቃይ ጣር ብሶቱን ሲያሰማ ሀዘኔ ተሰምቶሽ ልብሽ እንዳይደማ ቀኑ ጨላልሞልኝ ክረምቱ እስኪገባ መጥተሽ አትጠይቂኝ ሆድሽም አይባባ ዝናብ የኔን ብሶት ሀዘኔን ባያጥበው ሳለቅስ እንዳታዪ ዕንባዬን ይጋርደው በጉንጬ 'ሚፈሰው ዝናብ እንዲመስልሽ ሁሌ ክረምት ይሁን ጉዳቴ አይታይሽ ውዴ፦ ጥፋቴ ሲገባኝ ዛሬ ተመልሼ ነይልኝ አልልም እፊትሽ አልቅሼ አዲሱ ኑሮሽን ልረብሽ በ'ንባዬ በበጋ አልጣራም 'ናፍቀሽኛል' ብዬ ሳለቅስ እንዳታዪኝ ሁሌ በያመቱ በክረምት ነዪልኝ የናፈ'ኩሽ እንደሁ ጉርምርምታው ሲብስ በክረምት ጠይቂኝ አንቺን ያገኘሁ 'ለት ከንፈሬ ተላቆ ስስቅ እንድታዪኝ ቀን የጨለመ 'ለት ዶፍ እየወረደ ዝናብ ውስጥ ጠብቂኝ። ✍👇joine https://t.me/gitem568 ብዙ ይዝናናሉ እኛው ጋር ይቆዩ https://t.me/+9gggkiApJR9kOWZk

  • https://www.youtube.com/@%E1%88%B3%E1%8B%B5 please subescribe

  • አትመኚኝ ለብዙ ቀናቶች... ምናልባት አመታት፣ 'አፈቅርሻለሁኝ' ... ብዬ ስልክ መልዕክት፣ ፊትሽ ተጨማዷል... ባይወጣሽም ቃላት። እራሴን ታዘብኩት... እንደተስገበገብኩ ህሊና እንዳ'ጣ ሰው... ባንቺ ተገፈተርኩ አትመኚኝ ይቅር... አፈቀርኩሽ ስልሽ፣ ወትሮም አታምኚኝም... ፌዝ ነው የሚመስልሽ። እናም... ደካማ ነኝ እና... አንቺን ላቆይ ካ'ፌ፣ ስደጋግምብሽ... ቅዠት ሆኗል ትርፌ። እስኪ ልሞክረ... ጠላሁሽ በሚል ቃል፣ ለ'ኔ ባይደላኝም... አንቺን ያስደስታል። ግን ደግሞ ምን አለኝ? የእኔ ምለው ነገር፣ የምወስንበት... የሚያደርገኝ ደፋር፣ ልብ የለም እኔ ጋር... ። ጠልቼሻለሁኝ... ተቀበዪው ቃሌን፣ እንዳታምኚው ከቶ... ሳትሰሚው ልቤን። ✍✍✍joine https://t.me/gitem568

  • 💙ፍቅሬን አፋልጉኝ💛 አንድ ነገር እንዳይሆን ሰዎች ተባበሩ ሳምንታት አልፈውታል ከቤት ከወጣ እግሩ ምልክት ከሆነ ከምኑ ልጀምር ወይስ ከማማሩ አይኖቹ ከዋክብት ከንፈሩ እንቡጥ አበባ መልኩ ጉራማይሌ ፀባዩ ሚያባባ ደረቱ ሰፋፊ እንደ ምቹ አልጋ ውብ ጣቶቹ ሚመስሉ አለንጋ ይቅር አይነገር የፊቱ ፍካትማ ቁመቱ ዘለግ ያለ ቀይ የቀይ ዳማ ወብ አለባበሱ ሰው ሁሉን ማራኪ ተማርኬበታለው የለውም ተተኪ ከሁሉም ተስማሚ ፍልቅልቅ ሳቂታ ፊቱ የደሰታ ምንጭ ማይቆጣ ላፍታ እኔስ ሰልችቶኛል ሆኛለው ታማሚ ያለበትን ሚየቅ ወይም ለጠቋሚ ትላንት አመሻሹ ......ታይቷል አሉ ደውለው ላሳወቀ እዚህ አለ ላሉ የተራቡ አይኖቼ ወሮታው ከፋይ ነን ይላሉ 😄join በዙ ይዝናና እኛው ጋር ይቆዩ share ማድረጎን እንዳይረሱ https://t.me/gitem568

  • 27 авг. 2025 Đł.1 442114иС gitem5687

    ፍቅር ነው አይደል? አይንህ ሲገጣጠም ከአይኔ ጋራ ቀኙ ጠፍቶብኝ የሚገባኝ ግራ ቀልጣፋ አንደበቴ ሚሆነው ኮልታፋ ለአንተ ሲሆን ጊዜ ቃላት የሚጠፋ ፍቅር ነው አይደል? እንደውም ልንገርህ እንቅልፍ ባይኔም አይዞር ምን እንደሆን እንጃ ስላንተ ስጨነቅ አለኝ እደማዞር ቀኑን እደምንም ማታ እያስናፈቀኝ ሌሊቱን ማነጋው እንባ እያነቀኝ ፍቅር ነው አይደል? ብዬ እጠይቃለው... ትነግረኝ ይመስል መልስ እጠብቃለው ግን አንተ አታውቅም ልቤ እደታመመ እንደ አጣው አቅም። joine👇👇 https://t.me/gitem568 ብዙ ይዝናናሉ እኛው ጋር ይቆዩ

  • https://t.me/t22_robot?start=ref_1453150523 Check out this awesome bot!

  • ምንድነህ አንተ ሰው😍😒😏 ስምህን ወድጄው አፈር ላይ ብፅፈው ደራሽ ውሀ መጥቶ ጠራርጎ ወሰደው በእልህ እንደገና አየር ላይ ብፅፈው አውሎ ንፋስ መጥቶ አፋፍሶ ወሰደው ምንም እንዳይነካህ ልቤ ላይ ብፅፈው ልብ ድካም ያዘኝ ምንድነህ አንተ ሰው!! 😭😂❤😭😂

  • ብዙ ተሰቃይቷል ሁሉን አይቷል ልቤ ለሰው የማያዝን ልብ ያላት ቀርቤ እሷን ለማግኘት ስል አይሆኑት ሆኛለሁ ልቧ ያዝንልኝ ዘንድ ብዙ ደክሜያለሁ ግና ምን ያደርጋል ሁሉን ብሆንለት የሷም ልብ አያዝን የኔም አይቆርጥለት ብዙ ተመክሬ ከጊዜ በኀላ ልቤም ልብ ገዝቶ እሷን ማሰብ ጠላ ሁሉን እንድረሳ ቆራጥ ያደረግሽኝ የዛሬዋን እለት እንዳይ የረዳሽኝ የቆሰለው ልቤ በፍቅር ያከምሽኝ ስለሁሉም ነገር መሰረት የሆንሽኝ አልጠላሽም ብዬ ቃል የገባሁልሽ ልብሽ የሰጠሽኝ ልቤን የሰጠሁሽ አንደበቴ ስሚው ግን ፍቅሬ አደራ ❤️

  • ስንት ብር አውጥቼ ጠብቄ ወረፋ የገዛሁት ዘይት አምልጦኝ ተደፋ 😰 እቁብ አስብስቤ አስለምኜ እድር ዘይት እስክገዛ ውጪ ስለማድር 😴 ሚስቴ እንዳትደነግጥ ባልሽ እርፏል በሏት ከዘይቱ መፍሰስ #ሞቴ ነው የሚቀላት 🤨 #የዘንድሮ_ሚስት 😆

  • ርቄህ ሄጃለሁ .. ተይኝ ካልከኝማ ከህይወትህ ልውጣ ካስደሰተህማ! ንጋት ሲተካበት ምሽቱም ይለቃል ጥላቻችን ሲነግስ ፍቅራችንም ያልቃል አንተን መከተሌ ህመም ከሆነብህ ከደጅህ አልደርስም ምያለሁ በስምህ ቁምነገር ፈልጌ ከጎንህ ብጠጋ ምርጫየ ባደርግህ ልወዳጅ ካንተ ጋ ከፍታ ላይ ቆሜ አይኖችህ ካላዩኝ ፍቅሬ ካነሰብህ ልብህ ካልፈለገኝ ጭንቀት ከሆነብህ ያጠበቀህ ክንዴ አንተን ካስደሰተህ ርቆ መሄዴ ፍቅርህን ብየ እንጂ ካንገቴ ዝቅ ያልኩት ቀና ማለትማ አንገቴስ መች ጠፍቶት ርቄህ ሂጃለሁ ጨክኖልኝ ልቤ ሲበቃህ በቅቶኛል ባንተ መንገብገቤ በሗላ ግን ውዴ የጨለመው ነግቶ ሲገባህ መውደዴ የተጓዝኩት መንገድ ቋጠሮ ነው ውዴ ፈልጌ ፈልጌ እንዳጣሁህ ሁሉ አትፈልገኝ እኔን የያዝኩት ጎዳና ውስብስብ ነው ውሉ

  • በፍቅር ያበደ ህይወትን ኖሬያለሁ ብዬ ባላወራም ሁሉንም አይቻለሁ ችግርን አልፈራም ግን ሾለ ፍቅር ጉዳይ በቀላል ቢወራም ሲያጡት ያስፈራል ልክ እንደ ሰካራም ሰካራም ስላቹ ያልተንገዳገደ ልክ እንደ እብድ ውሻ በፍቅር ያበደ በፍቅር ያበደ ማየት ካማራቹ የማይቀምሳት የለም ትኖሩታላቹ join https://t.me/gitem5687

  • #በሕይወት_ወደ_ኋላ_የቀረህ_ሲመስልህ 1) ትንሽ አረፍ በልና አስብ 2) የእስካሁን ጉዞህን ገምግም 3) ለራስህ አዳዲስ ግቦች ስጠው 4) ከሚበልጡህ ምክር ጠይቅ 5) በጉዞህ ትዕግስተኛ ሁን 6) ራስህን ፈጽሞ አትዋሸው ያን ጊዜ ትስፈነጠራለህ! ቴሌግራም👉 https://t.me/gitem5687

  • 😄እሰኪሰለችህ እወድሐለው😄 ፍቅርን በፍቅር ቃል አብዝቶ እየሰጠ ለሚወደኝ ውዴ ከራሱ እያበለጠ ለሹ ምን ይሠጠዋል ምንስ ይገባዋል ከልብ የበለጠ ምንስ ይሰጠዋል ውዴ በል ልንገርሕ ልብ ብለህ ሰማኝ አንተን ለመውደዴ ምስክር አልሻም አልፈልግም አማኝ ያንተን ያክል ባይሆን አንተን መውደድ ለኔ እባክህ አይራቀኝ ልብህ መቼም ቢሆን ከኔ እኔ ይቅር ብዬ ሁሉንም ትቼያለው አንተን የሚተካ ሰውንም አጥቻለው አንተን እሰከማገኝ እንዲው አኖራለው ውዴ በል ሰማኝ አንድ ነገር ልበል እስከ ዘላለሜን ሁሌም ልቤ ይፈልግሐል ደግሜ ደጋግሜ ማለት የምችለው እስከ ዘላለሙ እስኪሰለችህ እወድሐለው 😄join https://t.me/gitem568 ብዙ ይዝናናሉ ከኛ ጋር ይቆዩ

  • አይበልጡህም ~~~~~ ኑሮ በያይነቱ ሰው በየፊናው ለአንተ ቀምሶ ማደር ለሌላው መኪናው ውድ በሆነበት በዚህ ግሩም ዘመን ይበልጡኛል ብለህ በፍፁም አትመን የሀብት ክምር ምን ቢኖረውም ሁሉ ሙሉ ሆኖ ህይወት ቢደላውም ሰው ጤናው ነው ሀብቱ ሲባል አልሰማህም? ይበልጡኛል አትበል ማንም አይበልጥህም ደረጃው ቢለያይ ቢሆንም ለየቅል ሽሎ ላንተ እራትህ ለሌላው ቢሆን ቅቅል ከሰው አሳንሰህ እራስህን አትገምት መኖር ሲያበላልጥ እኩል ያደርጋል ሞት። 😄join https://t.me/gitem5687

  • 22 янв. 2025 Đł.1 813811иС gitem5687

    #ቃል ግባልኝ ህይወት እንዲቀለኝ ተደስቼ እንድኖር ባንተ ተማምኜ ፍቅርህ በልቤ እንዲቀር እራሴ አሸንፌ ከራሴ እንድታረቅ ከኔ ሌላ ሰው በፍቅር እንደማታቅ ያኔ የነገርከኝን በልብህ እንዳለ አፍህ ያዜመልኝን የኔነሽ እያለ ልቤ እንዲያምንህ ጆሮዬ እየስማ የኔና ያንተ ፍቅር ምሳሌ እንዲሆን በሀገር በከተማ በጥልቀት እንዳቀው ለኔ ያለሕ ቦታ እንዳይወላውል ልቤ እንዳይምታታ ከሰው ጋርም ባይሆን ለራሴ እንዳላማህ ፍላጎትህ እንዳውቀው ሊገባኝ አላማህ አንተ የኔ እንደሆንክ ሰውም እንዲያቅልኝ 🌹🌹🌹🌹🌹ልቤ እረፍት እንዲያገኝ ከራሴ ጋር እንድሆን ምቾት እንዲሰማኝ ከኔ እንደማትርቅ መቼም እንደማተወኝ እስኪ በኔ ምለህ አንዴ ቃል ግባልኝ 😝join ⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇ https://t.me/gitem5687

  • йоС пОдписи

  • 👂👂አልሰማም ብዬ👂👂 °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ማጨስ አቁም ብሎ ስመክሩኝ ምን አገባችሁ ብዬ ቀወጥኩኝ አልኮልን እንድቀንስ ስነግሩኝ 😒ስላስቀየምኳቸው ተለዩኝ ◆◈◉○◆ ከግዜ በኃላ ህመሜ ፀንቶብኝ በሰዎች እገዛ ክልንክ ገባሁኝ ውጤቱን ለማዬት ሾመረመር የያዘኝ በሽታ የ ሳንባ ካንሰር ◆◈◉○◆ በሳዓቱ ደንግጬ ያለፈውን ሳስተውል የዛኔ ምክራቸውን ሰምቼ ብቀበል ብዬ ተሰቃየሁ ህይወቴ ሲበከል ነፃነት ስከለከል። ✍👇joine https://t.me/gitem5687 ብዙ ይዝናናሉ እኛው ጋር ይቆዩ

  • #እንቆቅልሽ 👈 ሳላያት የወደድኳት ሳልቀርባት ምናፍቃት በህልሜ የሳምኳት ትመጣለች ብዬ ሁሌ ምጠብቃት በማይጠፋ ብእር በልቤ የሳልኳት ልቤ ቆልፋ መክፈቻ የጠፋባት ንገሩኝ ወዴት ናት አፈልጋታለው ጭንቀቴን ልነግራት ካገኛቿት ንገሯት እንደ ተከፋውባት እሷ ልጅ ግን ማናት 😐join ⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇ https://t.me/gitem5687

  • ያን ለት ነው ሞቴ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ያንቺ ፊት ጠቁሮ ተክዞ ያየሁት ቀን በሀዘን ተውጦ በሀሳብ ሲብከነከን ራሰሽን ሰትጎጂ ያየሁበት እኔን ባለማመን በኔ ተስፋ ቆርጠሽ ጥለሽ የሄድሽ ቀን ውዴ ያቺ ለት ናት የተከበበችው የበራቿ ፀሐይ ለኔ ያልወጣችው እውን የሆነ ቀን ያ ሁሉ ቅዠቴ ገሀድ የወጣ ቀን የልቤ ፍርሀቴ አይኔ ያየ ቀን ነው እጆችሽ ሌላ አቅፈው አይኖችሸ ሲያማትሩ ዘለው ከኔ አልፈው እስትንፋስ ሚርቀኝ እኔ የምሞተው ለመኖር መጓጓት ህልሜንም የማጣው አዎ ያን ለት ነው መተንፈስ ሚያቅተኝ አካሌ ሚዝለው አልወድህም ሚል ቃል ካንቺ አፍ ሰሰማ የፍቅሬ ምላሸ ጠፍቶ ፍቅር ሰጠማ በሆነው ባልሆነው አንቺ ሰትከፊ የልቤ ዶክተር ውዴ አንቺ ሰጠፊ ጠረንሽ ሲርቀኝ ለብቻ ቁዘማ ትካዜ ሲውጠኝ ያ ፍቅርሽ ሲርበኝ ሳቅሽ ሲጠማኝ ያን ቀን ነው በፀፀት መሞቴ ጥለሽ የወጣሽ ቀን ዘግተሸ ያኔ ቤቴ ህልሜ የተነነው ውሃ የበላው ምኞቴ 😄join ⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇ https://t.me/gitem5687

  • ብጣሽ ጨርቅ ሀበሻ ነታችን ዘንድሮስ ተረስቱዋል ተገላልጠን ወተን ያማርን መስሎናል እንደው ያገራችን ሽመናና ጥልፉን   ዛሬ መርሳታችን ያወቅን መስሎን      ነው ኮርጀን የሌላን ባህልና እምነቱን የምንሸረሽረው ፋሽን የምንለው ሳይገባን ቀርቶ ነው    ብጣሽ ጨርቅ ለብሰን እራቁት ምንዞረው     የሀገራችንን ፈትል እረስተነው      የውጪውን አርገን ከደጅ የምንቆመው ዝም ብዬ ሳስበው ያወቅን መስሎን ነው ብጣሽ ጨርቅ ለብሰን አማርን ምንለው https://t.me/gitem568