tgindex
NEBIYU PSYCHIATRY E-CLINIC

NEBIYU PSYCHIATRY E-CLINIC

Статистика

ውድ ተከታዮቻችን እንኳን ወደ ነብዩ ስነ አእምሮ ኢ-ክሊኒክ ቻናል መጣቹ🙏 ለማነኛውም ጥያቄ 👇👇 ቴሌግራም: @Mentalhealth_NJ E-mail: sineaimiroelectroclinic@gmail.com ነብዩ ጃግሶ(ስነ አእምሮ ባለሙያ)

Последний пост
4 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 873
−1 за 4 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 227
21 постов
Вовлечённость
65,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
329
1/48двое суток
377
1/72трое суток
406

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 🚨 Is your phone helping you or draining you? 📱😵‍💫 You check one notification then suddenly an hour is gone. Sound familiar?👀 Social media keeps us connected, but too much scrolling can leave us feeling tired, anxious, and distracted.💙 🌱 It's time to take back control of your digital life! Join us for an engaging conversation on: 🧠 Digital Burnout 📱 The Psychology of Social Media 💭 Emotions & Mental Well-being 💙 Self-Esteem in the Digital Age ⚖️ Building Healthy Digital Habits This is more than a talk it's a chance to learn, reflect, share experiences, and discover practical ways to enjoy technology without letting it control your life. 📅Saturday, August 8 (ነሀሴ 01, 2018) 🕑2:00 PM (ከ 8:00 ጀምሮ) 📍Capstone ALX Tech Hub, Lideta 🎟FREE Entry! Bring a friend. 🔗Register now: https://luma.com/g288sxsu 🤝 Organized by Alenelachehu Charitable Organization in collaboration with ALX Ethiopia, in partnership with the Mastercard Foundation. ✨ Your mind deserves a healthy digital life. Let's start

  • አስደናቂ Podcast ይመልከቱ☝️☝️

  • https://youtu.be/N95_l3bxv0E?si=9W6EyqHtBBmpCxDu

  • без подписи

  • ተጋበዙልኝ👏 https://youtu.be/7H9Sy3lsvrk?is=32p97PodWEqY06VE

  • 12 июн.1 25591

    የራሴን YouTube ከፍቻለሁ አበረታቱኝ Subscriber👏👏 https://youtube.com/shorts/AmNdgsm00-o?feature=share

  • ተጋብዛችኋል https://youtu.be/Ol3TTybu4n0?si=GDalKYII3btgGYat

  • https://youtu.be/agcsicvmx6E?si=X-bwn2Y8HRLu7ZcE

  • 10 мая1 16313

    Happy Mother's Day

  • 22 апр.1 502113

    ስሜቶቻችሁ ታላላቅ መምህራኖቻችሁ ናቸው። ስሜቶቻችሁ ስለ ፍላጎቶቻችሁ፣ ስለ ድንበሮቻችሁ እና ስለ እሴቶቻችሁ መረጃ የሚሰጡ የአንጎላችሁ የውስጥ መመሪያ ስርዓቶች ናቸው። 🧠💡 * ቁጣ (Anger)፦ ድንበራችሁ ወይም እሴታችሁ መጣሱን ይጠቁማል፤ የመፍትሄ እርምጃም እንድትወስዱ ያነሳሳል። * ፍርሃት (Fear)፦ ሊመጣ ስለሚችል አደጋ ያስጠነቅቃል፤ ጥንቃቄ እንድታደርጉም ያበረታታል። * ሃዘን (Sadness)፦ ማጣትን ወይም ያልተሟሉ ፍላጎቶችን ያሳያል፤ ራሳችሁን መንከባብከብ እንዳለባችሁ ያስገነዝባል። * ጸጸት እና ሀፍረት (Guilt & Shame)፦ ድርጊታችሁ ወይም ስለራሳችሁ ያለችሁ እይታ ትኩረትን እንደሚሻ እና በአንክሮ መመልከት እንዳለባችሁ ይጠቁማል። * ደስታ እና መገረም (Joy & Surprise)፦ ከእሴታችሁ እንዲሁም ዋጋ ከምትሰጧቸው ነገሮች ጋር የሚጣጣሙ እና ጉልበት የሚሆኗችሁን ነገሮች ያሳያሉ። * ጉጉት (Curiosity)፦ ለመማር እና አዳዲስ ነገሮችን ለመመርመር ያነሳሳል። ሳይንሳዊ ግንዛቤ (Clinical Insight)፦ ስሜትን በስም መጥራት ስሜታዊ የአዕምሮ ክፍላችሁን(Amygdala) ንቃተ-ተነሳሽነት በመቀነስ የምክኒያታዊ የአዕምሮ ክፍላችሁን(Prefrontal cortex) ቁጥጥርን ያጠናክራል። ይህም ስሜታዊ ምላሾችን ለመቆጣጠር እና የተሰማችሁን ነገር በግልጽ ለመረዳት ያግዛል። ተግባራዊ እርምጃዎች፦ 1. ስሜቱን አስተውሉት። 2. በስም ጥሩት። 3. “ይህ ስሜት ምን ሊነግረኝ ፈልጎ ነው?” ብላችሁ ጠይቁ። 4. በማስተዋል ምላሽ ስጡ። ✍️Johi (Psychiatry Professional , Certified psychotherapist) https://t.me/johimentalhealth

  • 11 апр.1 662131

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ፣ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ነብዩ ጃግሶ (የስነ አእምሮ ባለሙያ)

  • 8 апр.1 37051

    ትጠቀማላችሁ https://youtu.be/gMw3Oxe4eCc?si=WuEtzr98M_y_xRFj

  • 1 апр.1 68483

    Join us for this month’s Mental Health Talk: a lived-experience sharing session with Dr. Kalkidan, moderated by Hanan. Hear personal insights, ask questions, and connect with a supportive community. @mentalhealthaddis #mentalhealthmatters #mentalhealthtalks

  • 30 мар.1 43361

    ሁላችሁም ወደ YouTube ☝️☝️

  • 30 мар.1 48541

    ይሄንን channel subscribe አድርጉላት😊የተወደደች እህታችን ነች..የተለያዪ አስተማሪ psychological and biblical ትምህርቶችን የምታገኙበት ይሆንላችኋል..። እና ከእናንተ ምንም ስለማይቀንስም 1sec YouTube በዚ link ግቡ subscribe አድርጉላት። God bless! https://youtube.com/@liipod?si=k-UkOdH2L6V-NWc7

  • 29 мар.1 400119

    ከጋብቻ በኋላ የወሲብ ፍላጎት ለምን ይለያያል? — ከስነ-ልቦና አንፃር “ከጋብቻ በፊት እንዴት እንደ ምንፈላለግ አሁን ለምን አይደለም?” “እሱ/እሷ ሁል ጊዜ እኔን ሳይሆን እኔ ነኝ የምፈልገው” “ለምን አንዳችን ከሌላው የበለጠ እንፈልጋለን?” እነዚህ ጥያቄዎች ብዙ ባለትዳሮችን ያሳስባሉ። ነገር ግን የወሲብ ፍላጎት ልዩነት በራሱ ችግር አይደለም። እንዴት እንደምንይዘው ነው አስፈላጊው። ከስነ-ልቦና አንፃር ከጋብቻ በኋላ የወሲብ ፍላጎት ልዩነት ለምን እንደሚፈጠር 7 ዋና ዋና ምክንያቶች እነሆ። 1. የመጀመሪያ ፍቅር ሆርሞኖች ይቀንሳሉ በግንኙነት መጀመሪያ ላይ አእምሮአችን ዶፓሚን እና ኖሬፒንፍሪን ይለቃል።እነዚህ ሆርሞኖች ከፍተኛ የወሲብ ፍላጎት ይፈጥራሉ። ከጋብቻ በኋላ ይህ የሆርሞን መጠን ወደ መደበኛው ይመለሳል። ይህ ማለት ፍላጎት ቀንሷል ማለት አይደለም፤ ተለውጧል ማለት ነው። 2. የዕለት ተዕለት ሸክም (Daily Stress) ከጋብቻ በኋላ ሥራ፣ ገንዘብ፣ ልጆች፣ የቤት ሥራዎች ይጨምራሉ። ውጥረት ኮርቲሶል ይለቃል። ኮርቲሶል ከፍ ባለ ቁጥር የወሲብ ፍላጎት ይቀንሳል። ስለዚህ አንደኛው አጋር ከሌላው የበለጠ ውጥረት ከተሸከመ ፍላጎት ልዩነት ይፈጠራል። 3. የስሜታዊ ቅርበት ማነስ (Lack of Emotional Intimacy) ሴቶች በተለይ ስሜታዊ ቅርበት ሳይኖር ወሲባዊ ፍላጎት እንደማይሰማቸው ይገልጻሉ። ቀኑን ሙሉ ካልተነጋገሩ፣ ካልተቻቻሉ፣ ካልተሳሳቁ፣ ማታ ላይ ወሲብ ለመፈለግ መጠበቅ ከባድ ነው። ወሲብ የሚጀምረው ከመተኛት በፊት ሳይሆን ከቀኑ መጀመሪያ ጀምሮ ነው። 4. የአካል ለውጦች (Physical Changes) ከወሊድ በኋላ፣ በማረጥ ወቅት፣ በሆርሞን ለውጥ ምክንያት የወሲብ ፍላጎት ሊቀንስ ይችላል። የሚስት ብልት ደረቅነት፣ ህመም፣ ድካም ሁሉ ፍላጎትን ይነካል። ወንዶችም በዕድሜ እየገፉ ሲሄዱ የቴስቶስትሮን መጠን ይቀንሳል። እነዚህ ለውጦች ተፈጥሯዊ ናቸው። 5. አለመግባባት እና ቂም (Unresolved Conflict) ያልተፈታ ግጭት፣ ያልተነገረ ቂም የወሲብ ፍላጎትን ይገድላል። ለአንዲት ሴት “ባለቤቴ ስለ ስሜቴ ግድ የለውም” የሚለው ስሜት ከማንኛውም ነገር የበለጠ ፍላጎትን ይቀንሳል። ወንዶችም “ሚስቴ አታከብረኝም” ሲሰማቸው ወሲባዊ ቅርበት ለመፍጠር ይቸገራሉ። 6. የፍላጎት ዓይነት ልዩነት (Different Desire Types) በስነ-ልቦና ሁለት ዓይነት የወሲብ ፍላጎት አለ። ቀስቃሽ ፍላጎት (Spontaneous Desire) በድንገት የሚመጣ። ምላሽ ሰጪ ፍላጎት (Responsive Desire) ቀስ ቀስ በማነቃቃት የሚመጣ። ብዙ ሴቶች ምላሽ ሰጪ ፍላጎት አላቸው። ማለትም መጀመሪያ ላይ “አልፈልግም” ቢሰማቸውም ቀስ ቀስ ሲነቃቁ ፍላጎት ይመጣል። ይህ ልዩነት ሳይታወቅ ከቀረ “አንዳችን አንፈልግም” ተብሎ ይሳሳታል። 7. የወሲብ ትርጉም ለውጥ (Meaning of Sex) ከጋብቻ በፊት ወሲብ አዲስነት፣ ስጋት፣ ልዩነት ነበረው። ከጋብቻ በኋላ ደግሞ ከልምድ፣ ከኃላፊነት፣ ከመደበኛነት ጋር ይያያዛል። አንዳንዶች ወሲብን እንደ “ግዴታ” ወይም “አገልግሎት” ማየት ይጀምራሉ። ይህ አመለካከት ፍላጎትን ይቀንሳል። ማጠቃለያ፦ የወሲብ ፍላጎት ልዩነት በትዳር ውስጥ የተለመደ ነው። አስፈላጊው ነገር ሶስት ነው፡- 1. ስለ ፍላጎትህ በግልጽ ተናገር “እኔ እንዲህ ነኝ” በል 2. ከመተኛት በፊት ስሜታዊ ቅርበት ፍጠሩ እጅ ያዙ፣ ተቃቀፉ 3. ግፊት አትፍጠሩ “ዛሬ አልቻልኩም” ማለት ፍቅር ማጣት አይደለም ዛሬ ከባለቤትህ ጋር ስለ ፍላጎትህ በግልጽ ተነጋገር። አንተ በትዳርህ ውስጥ የወሲብ ፍላጎት ልዩነትን እንዴት ታስተዳድራለህ? Source Bini Girmachew fb page @PSYCHIATRY1

  • 14 мар.1 311295

    ወደ መኝታ ከመሄዳችሁ በፊት! 1.  ዛሬ ስላከናወናችሁት ነገር አስቡና ራሳችሁን appreciate አድርጉ፡፡ 2.  ዛሬ ማከናወን ኖሮባችሁ ያልተሳኩትን ነገሮች የቀን ገደብ አስቀምጣችሁ ልቀቋቸው፡፡ 3.  ከመኝታ ከሁለት ሰዓት በፊት የስልካችሁን ብርሃን ቀነስ በማድረግ ጀምሩና ከአንድ ሰዓት በፊት ደግሞ ማሕበራዊ ሚዲያን ወደማጥፋት እለፉ፡፡ 4.  ዛሬ በጎነት ያሳይዋችሁን ሰዎች አስቡ፣ ቢቻል የምስጋና መልእክት ላኩላቸው፡፡ 5.  ከቻላችሁ የአንድን ጥሩ መጽሐፍ አንድ ምእራፍ አንብቡ፡፡ and last, but not least . . . ወደ ፈጣሪ መጸለይን እና ማመስገንን አትርሱ!!! Sweet Dreams !!! ዶክተር እዮብ ማሞ @PSYCHIATRY1

  • 6 мар.1 3405

    We say again that no one needs to be a writer, an artist or a musician to belong here. You simply need to show up—with your story, your emotions, and your willingness to reflect. There will be a public talk on delusional disorder followed by reflective journaling…

  • 4 мар.1 970104

    የኦቲዝም ቴራፒ ሥልጠና የሥልጠናው ትኩረት፡ ኦቲዝም የሥልጠናው ኮርሶች፡ 11 ኮርሶች ሠልጣኞች፡ ማንኛውም ግለሰብ የሥልጠናው አይነት፡ የሙያ ማሻሻያ፣ የአቅም ግንባታ አሠልጣኞች፡ በሀገር ውስጥና በሀገር ውጭ ያሉ በዘርፉ የተመሠከረላቸው አሠልጣኞች የሥልጠና ቦታ፡ ወሰን ከሸገር ገበታ ከፍ ብሎ ሕብረት ባንክ ሕንፃ 4ኛ ወለል - ቢሮ ቁጥር 405 የሥልጠናው ቆይታ፡ 2 ወር ከ 2 ሳምንት የሥልጠና ክፍያ፡ 7,500 ብር የሥልጠና ዕለታት፡ ቅዳሜ እና እሑድ (ከ3:00 - 6:00) በሥልጠናው የሚያገኙት ጥቅም፡ ሰርተፍኬት፣ የሥራ ዕድሎች፣ አዲስና ዘመኑን የዋጃ ዕውቀትና ክህሎት ለመመዝገብ እነዚህን አማራጮች መጠቅም ይችላሉ፦ በስልክ፡ +251952118642 | +251717484604 በቴሌግራም፡ @MelaSpecialNeedsServiceaccount

  • 4 мар.1 44131

    ለመሳተፍ ይመዝገቡ እንዳያመልጦዎ👇 https://www.mentalhealthaddis.org/events/29/qr