Dr. Estifanos(MD, Psychiatrist)-ዶ/ር እስጢፋኖስ
Статистикаለ አዕምሮ ህክምና እና ምርመራ በ 0949476776 ይደውሉ በ Rama psychiatry & Rehabilitation center ያገኙኛል 📌ራማ የአዕምሮ ህክምና ማዕከል 📞+2519-85-52-88-88 📞+2519-99-67-68-69 📍:- Ayat Square,200m On the Main Road to Arabsa.(use google map).https://maps.app.goo.gl/yuEA1YiY76BCE6Q
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 143
- 1/48двое суток
- 163
- 1/72трое суток
- 176
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
✨ በዓይነቱ ልዩ የሆነ የአእምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና ድጋፍ መርሃ-ግብር! ✨ በእርስዎ፣ በወዳጅዎ ወይም በቤተሰብዎ ላይ የደረሰ የአእምሮ ህመም አለ? የተንከባካቢዎች (Caregivers) ድካም እና የስነ-ልቦና ጫና አሳስቦዎታል? ከታዋቂ የስነ-አእምሮ ህክምና እና የስነ-ልቦና ባለሙያዎች ጋር የሚደረገውን ይህን ታላቅ መርሃ-ግብር አይለፉ! 👨⚕️ የባለሙያዎቻችን ስብስብ፦ • ዶ/ር ዳዊት አሰፋ — የሳይኪያትሪ ስፔሻሊስት • ዶ/ር እስቲፋኖስ እንዳለማው — የሳይኪያትሪ ስፔሻሊስት • ታመነ ግርማ — ክሊኒካል ሳይኮሎጂስት (Clinical Psychologist) • ትዝታ አየለ — የስነ-ልቦና ባለሙያ (Psychologist) 🌟 ከልምድ አጋሪዎች (Lived Experience) ጋር የሚደረግ ድንቅ ውይይት! 📅 ቀን፦ ነሐሴ 12 ቀን 2018 ዓ.ም (August 18, 2026) 📍 ቦታዎን አሁኑኑ ያስይዙ፦ 📞 ደውሉልን፦ 0912778174 📩 ወይም በውስጥ መስመር (DM) ያውሩን!
The Body Keeps the Score : Brain, Mind and Body in the Healing of Trauma #Bessel_A_van_der_Kolk #Trauma_Psychology
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
Live stream finished (1 hour)
Live stream started
Live stream finished (54 minutes)
Dr. Estifanos(MD, Psychiatrist)-ዶ/ር እስጢፋኖስ pinned a photo
Live stream started
Live stream scheduled for Aug 2 at 17:00
видео или голосовое, без подписи
ዛሬ በተደረገው የአመቱ የ LinkedIn ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ሽልማት: በ ''አዕምሮ ግንዛቤ ማስጨበጥ ዘርፍ'' ተሸላሚ መሆኔን ሳበስራችሁ ከታላቅ ደስታ ጋር ነው:: በዚህ የሽልማት ሂደት ድምጽ ለሰጣችሁኝ በሙሉ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ:: ይህን ሽልማት ላዘጋጃችሁ አባላት አክብሮቴ ከፍ ያለ ነው:: ይህ ሽልማት በአዕምሮ ጤና ዙሪያ ለምሰራቸው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች ትልቅ መነሳሳትን የሚፈጥርልኝ ነውና ከታላቅ አክብሮት ጋር ተቀብዬዋለሁ:: ያለ አዕምሮ ጤና: ጤና የለም!
የመጽሃፍ ውይይታችን ለነገ እሁድ ሃምሌ 26 ተላልፏል
መጽሃፉን ለመግዛት በሚከተለው ስልክ ይደውሉ 0911882934
https://youtu.be/TLnJNonyeF0?si=lM42V4_V7Dv9je3M
ኒውማ ኢትዮጵያ (Pneuma Ethiopia) የበጎ አድራጎት ድርጅት 3ኛ የምስረታ ዓመቱን ባከበረበት ዕለት በዝግጅቱ የመታደም ዕድል ገጥሞኝ ነበር። ኒውማን ለመጀመሪያ ጊዜ ያወቅሁት የዛሬ ሶስት ዓመት በቀሲስ ዘክርስቶስ ቀስቃሽነት በሳህሊተ ምህረት ቤተ ክርስቲያን አካባቢ ጎዳና ላይ የነበሩ ወገኖቻችን ተነስተው ኮተቤ አካባቢ ወደ ነበረ ማቆያ ከገቡ በኃላ ነበር። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ላለፉት ሶስት አመታት በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ስር የሚካሄደው የማህበረሰብ ድጋፍ አካል በመሆን ሙያዊ እርዳታ ሳደረግ ቆይቻለሁ። በዚህም ተሞክሮ የመንፈሳዊው እና ዘመናዊው ሳይንሳዊ የአእምሮ ህክምና ጥምረት የሚያስገኘውን በጎ ውጤት ለመታዘብ ችያለሁ። ኒውማ ኢትዮጵያ በቻይና ያየነውን የባህል/መንፈሳዊ-ዘመናዊ ህክምና ውህደት በአገራችን ያሉ ተቋማትም በመሞከር ላይ እንደሚገኙ አንዱ ማሳያ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል። ከኒውማ ባሻገር መንፈሳዊ ህክምናን ከዘመናዊው የአእምሮ ህክምና ጋር አቀናጅቶ በመስጠት የሱስ እና የአእምሮ ህመም ያለባቸውን ወገኖቻችንን እያገዘ የሚገኘው ሌላው ተጠቃሽ ተቋም ይመለከተኛል የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው። እናም እነኝህ በጎ ጅምሮች ወደ ተሻለ ደረጃ እንዲደርሱ እና እንዲስፋፉ ሁላችንም የበኩላችንን ድርሻ ልንወጣ ይገባል። የኒውማ ኢትዮጵያ (Pneuma Ethiopia) የበጎ አድራጎት ድርጅት 3ኛ የምስረታ ዓመት ዝግጅትን መሠረት ያደረገ ዶኩመንታሪ እንድትመለከቱ ተጋብዛችኃል።
https://youtu.be/3zse-Hn9zrA?si=XsBKLkGz3uGlN3If
видео или голосовое, без подписи
Live stream finished (58 minutes)